www.maledatimes.com 2015 - MALEDA TIMES - Page 11
Loading...
You are here:  Home  >  2015  -  Page 11
Latest

የፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ የሚያስቅ እና የሚያሰቅቅ ጉብኝት – በኢትዮጵያ! ዳዊት ከበደ ወየሳ (አትላንታ- ጆርጂያ)

By   /  July 31, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ የሚያስቅ እና የሚያሰቅቅ ጉብኝት – በኢትዮጵያ! ዳዊት ከበደ ወየሳ (አትላንታ- ጆርጂያ)

ይህ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ ጉብኝት፤ ድንገት ትላንት የመጣ ሳይሆን – ቀደም ሲል ሲገነባ በቆየው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ላይ የተመሰረተ ነው። የትላንት ታሪካችንን ማየት የተሳናቸው የዘመኑ ገዥዎች ይህንን ላያውቁ ይችላሉ። ነገር ግን ታሪክ ሊፋቅ የማይቻል ሃቅ በመሆኑ፤ ደግመን ደጋግመን በእውነት በትር አናት አናታቸውን መቀወር ያስፈልጋል። ኢትዮጵያ እና አሜሪካ በኦፊሴል ዲፕሎማቲክ ግንኙነት ከጀመሩ 112 አመታት ተቆጠሩ። በታህሳስ […]

Read More →
Latest

ከአምስት በላይ የሰማያዊ ፓርቲ አባሎች እና የሸዋሮቢት ነዋሪዎች በእስር ላይ መሆናቸው ተገለጸ

By   /  July 29, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከአምስት በላይ የሰማያዊ ፓርቲ አባሎች እና የሸዋሮቢት ነዋሪዎች በእስር ላይ መሆናቸው ተገለጸ

በሰሜን ሸዋ ዞን ቀወት ወረዳ ሸዋሮቢት ከተማ የሚገኙ የሰማያዊ ፓርቲ አባሎች እና ወጣት የለውጥ አራማጅ የፓርቲው አቀንቃኞች በመንግስት ሃይል ታፍነው ወደ እስር ቤት ከተወረወሩ ከወር በላይ መሆናቸውን ከክልል ሶስት ሰሜን ሸዋ ዞን የሸዋሮቢት ከተማ አስተደር ነዋሪዎች የሆኑ እና የፓርቲው አባሎች እና አመራሮች ለማለዳ ታይምስ የአባሎቻቸውን መታሰር ጠቁመዋል ። እነዚህ የሰማያዊ ፓርቲ አባሎች በየትኛው ቦታ እና […]

Read More →
Latest

አቶ በረከት ስምኦን በፕረዚዳንት ኦባማ ጉብኝት ሰአት የት ገቡ?

By   /  July 29, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on አቶ በረከት ስምኦን በፕረዚዳንት ኦባማ ጉብኝት ሰአት የት ገቡ?

የወያኔው አንጋፋ ኤርትራዊው (የውሸቱ አምሃራ ነኝ)ባዩ እና የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር አቶ በረከት ስምኦን በፕረዚዳንት ኦባማ ጉብኝት ወቅት በየትኛውም ቦታ ያልታዩት እና የህብረተሰብን ቀልብ የገዙት እኝሁ ባለስልጣን የገቡበት አለመታወቁ አሳሳቢ ሆኖአል ፣ታዲያም እንዲህ አይነቱ ሁኔታ ወደ አልተፈለገ መንገድ እንዲታሰብ ያደረገ ሲሆን አንዳንድ የመረጃ ማእከሎች የራሳቸውን ትንታኔ እና የምንጮቻቸውን ዘገባ ይዘው ብቅ ብለዋል እንደ አብነት ያህልም ጎልጉል […]

Read More →
Latest

Obama In Kenya For Global Entrepreneurship Summit

By   /  July 29, 2015  /  AFRICA  /  Comments Off on Obama In Kenya For Global Entrepreneurship Summit

Read More →
Latest

Coffee in crisis: The bitter end of our favourite drink?

By   /  July 29, 2015  /  AFRICA  /  Comments Off on Coffee in crisis: The bitter end of our favourite drink?

Drought, flooding, disease – climate change is already threatening the source of our caffeine fix. Are we facing the end of coffee as we know it, asks David Robson. By David Robson 29 July 2015 As we sip our lattes and espressos and read the daily headlines, climate change can seem like a distant threat.  […]

Read More →
Latest

Obama in Ethiopia: “the US president’s visit is a huge disappointment”

By   /  July 29, 2015  /  AFRICA  /  Comments Off on Obama in Ethiopia: “the US president’s visit is a huge disappointment”

Read More →
Latest

(ሰበር ዜና / Breaking News) በኢትዮጵያ ከሠላሳ ዓመታት በላይ የኖረው እና የኢትዮጵያ ታሪክ ፀሐፊ እና መምህር – ሕንዳዊው ጆሴፍ ፍራንሲስ በድንገት አረፈ // Joseph Francis Passed away.

By   /  July 29, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on (ሰበር ዜና / Breaking News) በኢትዮጵያ ከሠላሳ ዓመታት በላይ የኖረው እና የኢትዮጵያ ታሪክ ፀሐፊ እና መምህር – ሕንዳዊው ጆሴፍ ፍራንሲስ በድንገት አረፈ // Joseph Francis Passed away.

Getu Temesgen – (ጌጡ ተመስገን) ከህንድ ቦምቤይ ከመጣ በኋላ በደሴ ሐይቅ ሥራ ጀመረ፡፡ ወደ አዲስ አበባ ከመጣ በኋላ በግሪክ ኮሙኒቲ ትምህርት ቤት ከሃያ አምስት ዓመታት በላይ አስተምሯል፡፡ በኢትዮጵያ ከሠላሳ ዓመታት በላይ የኖረው እና የኢትዮጵያ ታሪክ ፀሐፊ እና መምህር – ሕንዳዊው ጆሴፍ ፍራንሲስ ከአራት በላይ የታሪክ መፅሐፍን ለአንባቢያን በሁለት ቋንቋዎች አዘጋጅቷል፡፡ • የአድዋ ጦርነት – THE […]

Read More →
Latest

Obama speech in Africa Union

By   /  July 28, 2015  /  AFRICA  /  Comments Off on Obama speech in Africa Union

Read More →
Latest

Obama says Ethiopia should not jail journalists, restrict opponents

By   /  July 28, 2015  /  AFRICA, WEST AFRICA, ኣማርኛ  /  Comments Off on Obama says Ethiopia should not jail journalists, restrict opponents

ADDIS ABABA U.S. President Barack Obama delivers remarks at the African Union in Addis Ababa, Ethiopia July 28, 2015. REUTERS/JONATHAN ERNST U.S. President Barack Obama said on Tuesday that Ethiopia “cannot unleash the full potential of its people” if it jails journalists and restricts legitimate opposition groups. Ethiopia’s government has acknowledged it had more work […]

Read More →
Latest

Ahead of Obama’s visit, imprisoned Ethiopian journalists freed

By   /  July 28, 2015  /  AFRICA, CRIME, WEST AFRICA, ኣማርኛ  /  Comments Off on Ahead of Obama’s visit, imprisoned Ethiopian journalists freed

2Comments MAJOR GARRETT CBS NEWS Jul 27, 2015 7:49 PM EDT ADDIS ABABA — Ethiopian journalistsEdom Kassaye and Zelalem Kibretwere released from prison just before President Obama’s visit here, after charges of inciting terrorism and violence were mysteriously dropped. Kassaye says she was abused in prison. “Slapped, beaten,” he said. The two wrote for a blog […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar