History repeats itself after 30 years in Ethiopia.
At present over 5 million people are affected by drought in the dictatorial Ethiopian regime ( Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front). The intensity of the drought is in many ways similar to the 1983’s (during the rule of the Marxist Mengistu H/Mariam). Even though the cruelty of mother nature made millions in Ethiopia ( especially […]
Read More →“አችችች.. እንደ ሞኝባገኝ አይበጡት ነገር ሁኖብነ፣ ችለነው ተቀምጠናል፡፡”
ይድረስ ለውዳጅቷ ልዥ ጠጋያ ነሽ፡- ልዥዋ እንደምን፣ እንዴት ሰንብተሻል? ሙሊያው ውብ ነው!?… እንዴት ባጀሽ አከላቴ? መቼም የኔውን ተይው፣ የምታውቂው ነው፡፡ ….ተʼህሉ ይልቅ በቀን ስንትʼዜ፣ ወደ አፌ እምልሽ አንችኑ ነው!? “..እንዲህ ብላ፣ እንዲህ ሁና” እያልሁ በየደብሩ፣ በየዋይታው፣ በየገበያ ስፍራው ሁል አነሳሳሻለሁ፡፡ …ብቻ ምን ምልሽ ነኝ፣ ከጉንጬ ለይቸሽም አላውቅ… እረ ወዲያልሽ!! አልፎ ሃጂ አግዳሚውም ቢሆን ያሳደገሽ መንደርተኛው […]
Read More →” የየጁ ደብተራ…” በኤርሚያስ ለገሰ
ከቅርብ አመታት ወዲህ በአከባበር እየተለወጠ የመጣውን የህውሀት እና ልጆቹን ልደት አጨንቁሮ ለተመለከተ ብዙ ነገሮችን መናገር ይችላል። በልሙጡ ለሚያይ ሰው የብአዴን፣ ኦህዴድ እና ደኢህዴግ የልደት በአላት ” መወድሰ ህወሀት” እየሆኑ መሔዳቸውን በቀላሉ መታዘብ ይችላል። ህውሀቶች የየካቲት 11 እና እሱን ተከትሎ የነበሩት ሳምንታት አልበቃቸው ብሎ ህዳር 11 ( የኦህዴድ እና የሐይለማርያምን ልደት ቀን ረሳሁት) በቤቢ ሻወርነት […]
Read More →ይድረስ ለሀፍረተ ቢሱ ብአዴን እና ለ35ኛ በዓል አክባሪዎች((ግልፅ ደብዳቤ ከቂሊንጦ እስር ቤት))
ፅሁፍ ዝግጅት – ዘመነ ምህረት (የቀድሞው መኢአድ ም/ፕሬዝደንት) (አቶ አሸናፊ አካሉ አበራ ሀሳብን በማንሳት አግዞኛል) ይህንን ፅሁፍ በአማራ ስም አማራውን ለሚያቆስለውና ለህወሓት ስሪት ለሆነው ብአዴን አመራሮችና አባላት ልፅፍ ስሰናዳ ለፅሁፉ መነሻ የሆኑት ሁለት ጉዳዮች ናቸው፡፡ እነሱም፡- 1ኛ. አቶ አለምነው መኮነን (የአብአዴን የህዝብ ግንኙነት) በ01/02/08 ዓ.ም በአማራ ክልል ቴሊቪዥን ስለ 35ኛው የብአዴን በዓል አከባበር የሰጠው መግለጫ፤ […]
Read More →Three Kenyan police officers shot dead by Ethiopian soldiers in Marsabit: official
Marsabit acting county commander Mark Wanjala in his office on November 20, 2015. He said three police officers were killed Anona, Sololo Sub-County, by Ethiopian soldiers as they pursued members of the outlawed Oromo Liberation Front fighters in Kenya. PHOTO | KEN BETT | Source NATION MEDIA GROUP By KEN BETT More by this Author […]
Read More →(“Maede ESAT” ይሻላል ወይንስ “ማዕደ ኢሳት”?) …አጭር መልእክት ለልባም ኢትዮጵያውያን!
ይሄይስ አእምሮ ስለአሁኑም ሆነ ስለመጪው የሀገራችን ዕጣ ፋንታ ያገባናል የምንል ወገኖች ካለአንዳች መሳቀቅና ይሉኝታ የሚሰማንን መናገርና መጻፍ ይዘናል፤ በግዴለሽነት አባዜ ካልተለከፍን በስተቀር ደግሞ ይህ ጉዳይ የግዴታም ያህል ሊሆን ይገባል፡፡ ተደመጥንም አልተደመጥንም፣ መድረክ አገኘንም አላገኘንም እውነት የሆነንና እውነት መስሎ የታየንን እንናገራለን፤ እትብታችን ስለተቀበረባት የወል ሀገራችን ስንል ጩኸታችን ከአድማስ አድማስ ይናኛል፡፡ ለተቀየደ ወይም በቅድመ ሁኔታ ለታጠረ ሃሳብን […]
Read More →የማለዳ ወግ…ረሃብ አጠቃን ! ረሃብን ሽሽት ሞት ተደፍሯል !
======================================= * የረሃቡ መረጃ ከወራት በፊት .. * ረሃቡን ሸሽተው ሳውዲ ከገቡት እማኞች ጋር … * ቀናኢው የሳውዲ ነዋሪ ለተጎዳው ወገኑ … *የረሃብ ፖለቲካውን እንተወው … ለወገኖቻችን እንድረስላቸው የረሃቡ መረጃ ከወራት በፊት … ==================== በወርሃ ነሀሴ 2007 የመጀመሪያ ሳምንት በአፋር ረሀብ ስለመግባቱ በጀርመን ራዲዮ ከመስማታችን አስቀድሞ ኢትዮጵያን ከሚያስተዳድራት የአህአዴግ መንግስት ለምን ድርቅን ይሸፋፍናል ? ስንል […]
Read More →ኢትዮጵያ የኤርትራ የእግር ኳስ ቡደን ተጨዋቾች ወደ ግዛቷ እንዳይገቡ አገደች Tamiru Geda
በመጪው የህዳር ወር መባቻ ላይ ኢትዮጵያ ታስተናግደዋለች ተብሎ የሚጠበቀው የ ምስራቅ እና የመካከለኛው አፍሪካ (CECAFA)የእግር ኳስ ወድድር ላይ ለመገኘት እድሉን ካገኙት የአካባቢው አገሮች ብሔራዊ ቡድኖች አንዱ የሆነው የኤርትራ ቡደን ወደ ኢትዮጵያ ተጉዞ አንደይወዳደር በኢትዮጵያ ባለሰልጣናት ክልከላ እንደተደረገበት ተገለጸ። ጎረቤት ሩዋንዳ ለታዘጋጀው አሰባ በሰተመጨረሻው ከአቋሟ ሸረተት ያለችበት የ 2015 እኤ አ 38ኛው የሲካፋ ሰኔየር እግር ኳስ […]
Read More →Kudos to Betlhem Girma
atching interviews on YouTube. I came across to an interview conducted by ESAT here in Sweden. There were three Ethiopians on that interview and one of them was Betlhem Girma. Her testimonies captivated my attention. I should say that, I am really impressed by her courage to do so. It take a real gut to […]
Read More →አርትዖትና ኢሣት (Editing and ESAT)
ይሄይስ አእምሮ የአርትዖት ሥራ በጣም ፈታኝና አሰልቺ መሆኑን የሚያውቅ ያውቀዋል፡፡ በተለይ መሰላቸትና ሥራውን የመጥላት ነገር እንዲሁም ድካምና የአለቆች ንትርክ ከታከለበት እንደ አርትዖት ያለ አስቸጋሪ ሥራ ያለ አይመስለኝም፡፡ “የምታየው”ን የተበላሸ ነገር ትክክል እንደሆነ አድርጎ አእምሮህ ስህተቱን በስህተት ይሞላውና በምታርመው ጽሑፍ ወይ ንግግር ላይ እንከን የለውም ብለህ ታ(ሳ)ልፈዋለህ፡፡ ታትሞ ወይ ተነግሮ ካለቀ በኋላ ግን ብዙ የአርትዖት ችግሮችን […]
Read More →