www.maledatimes.com 2015 - MALEDA TIMES - Page 4
Loading...
You are here:  Home  >  2015  -  Page 4
Latest

Ethiopia’s agriculture boom yields a bare harvest for poor as El Niño bites

By   /  October 28, 2015  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopia’s agriculture boom yields a bare harvest for poor as El Niño bites

William Davison, October 26 On a bright afternoon in east Ethiopia, Mohammed Jibril’s family is passing around corncobs roasted over a fire. Bulky cows lounge on the other side of a shady tree, munching from a golden carpet of cereal. It is a picturesque rural scene, complete with a forested mountain towering over the plains. […]

Read More →
Latest

The unexpected Beauty of Everyday Sounds

By   /  October 21, 2015  /  AFRICA  /  Comments Off on The unexpected Beauty of Everyday Sounds

TED Speaker TED Fellow Meklit Hadero Singer-songwriter meklitmusic.com youtube.com/meklithadero TED Speaker TED Fellow Personal profile Meklit Hadero is an Ethiopian-American singer-songwriter living the cultural in-between, both in her own luminous compositions and as a co-founder of the Nile Project. Why you should listen Meklit Hadero’s music is imbued with poetry and multiplicity, from hybridized sounds […]

Read More →
Latest

እንግሊዝ የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጉዳይን “ለንግድ ጥቅሟ ” ስትል እንዳትረሳው ተየቀች

By   /  October 20, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on እንግሊዝ የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጉዳይን “ለንግድ ጥቅሟ ” ስትል እንዳትረሳው ተየቀች

By Tamiru Geda    እንግሊዝ የአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጉዳይን “ለንግድ ጥቅሟ ” ስትል እንዳትረሳው ተየቀችለእንዳርጋቸው መታፈን ተጠያቂ የተባሉት ዶ/ር ቴዎድሮስን ሎንዶን ላይ መጋበዝ እደጋ አለው ተባለ ካለፈው አመት የፈረንጆቹ ሰኔ ወር መባቻ ላይ ወደ ኤርትራ ሲጓዙ የመን(ሰነኣ ) አለም አቀፍ አወሮፕላን ጣቢያ ላይ ታፈነው ለ አዲስ አበባ መንግስት ተላለፈው የተሰጡት እና ቀደም ሲልም በሌሉበት ኢትዮጵያ ውስጥ […]

Read More →
Latest

ስለ ሰንደቅ ዓላማ ቀንና ውዝግቡ

By   /  October 17, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ስለ ሰንደቅ ዓላማ ቀንና ውዝግቡ

ይልቅ ወሬ ልንገርህ ምንጭ >>>ይህ ቁም ነገር መፅሔት 15ኛ ዓመት ቁጥር 217 ጥቅምት 2008 ሳምንታዊ ዕትም ነው፡፡ መ ቼ ም የ ባ ን ዲ ራ ቀን ማክበር የ ተ ጀ መ ረ ው በ 2 0 0 0 ከሚሊኒየም በዓል አከባበር ጋር ተያያይዞ እንደሆነ ታ ስ ታ ው ሳ ለ ህ አ ይ ደ ል […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በሶማሊያ ድንበር ዘልቆ በመግባቱ በአልሸባብ ታጣቂዎች ጥቃት ደረሰበት

By   /  October 15, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በሶማሊያ ድንበር ዘልቆ በመግባቱ በአልሸባብ ታጣቂዎች ጥቃት ደረሰበት

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በሰላም የድንበር አስከባሪነት ወደ ሶማሊያ ካቀና ረዘም ያሉ አመታቶችን ማስቆጠሩ ይታወቃል ። ሆኖም ግን እለት ከእለት በድብቅ የሚገደሉት እና የሚጎተቱት ሰራዊቶች ግን የትየለሌ መሆኑን መረጃችን ይጠቁማል ፤፡በተለይም ለበተንችሮ በሚባለው የሶማሊያ ግዛት ውስጥ ዘልቆ የገባው መከላከያ ሰራዊት አባል ሰሞኑን ተገድለው በመንገድ ላይ እየተጎተቱ መሄዳቸውን መረጃዎች አክለው እቁመዋል ። አሚሶም መድቦ  በላካቸው እና  የቶጵያ […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያዊያኑ ስደተኞች ሰቆቃ ዛሬም ከወደ ደ/አፍሪካ ይጣራል

By   /  October 15, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያዊያኑ ስደተኞች ሰቆቃ ዛሬም ከወደ ደ/አፍሪካ ይጣራል

  “ይህ አስር ቤት ለእኔ በምድር ላይ ያለ ሴኦል ሆኖ ነው የሚታየኝ” የ 15 አመቱ ኢትዮጵያዊ እስረኛ በተለያዩ ምክንያቶች ህይወታቸውን ለመለወጥ/ለማሻሻል በማለት ወደ ደቡብ አፍሪካ ለማቅናት ሲሉ በጎረቤት ማላዊ በኩል ለማቋረጥ የሞከሩ በርካታ ኢትዮጵያዊያን ሰደተኞች በፖሊስ ተይዘው የተፈረደባቸወን የገንዘብ እና የእስራት ቅጣት ቢጨርሱም በአሳቃቂው የማላዊ እሰር ቤት ወስጥ ፈዳቸውን እያዩ እንደሚገኙ የፈረንሳዩ የዜና ወኪል (አጃንስ […]

Read More →
Latest

ስለአንዳንድ በኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክ ላይ…ከአንዳንድ የኦሮሞ ጸሐፍት የተሰነዘሩ…ያስቀየሙኝ ክታቦች!!

By   /  October 14, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ስለአንዳንድ በኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክ ላይ…ከአንዳንድ የኦሮሞ ጸሐፍት የተሰነዘሩ…ያስቀየሙኝ ክታቦች!!

  አማን ነጸረ የታላላቅ ኦሮሞ ወንድሞቼን ቅሬታ የተጫናቸው ጽሑፎች አንብቤ ቅር አለኝ፡፡መነሻ የሆናቸውን ታሪካዊ በደል ለመረዳት አልሰነፍኩም፡፡ያም ሆኖ መስመር ያለፈና ባንድ ቦይ ብቻ የፈሰሰ በመሰለኝ ቅሬታቸው ቅር አለኝ፡፡ቅሬታዬ ቆየ፡፡ፈራሁ፡፡ከዚህ በላይ በሆዴ ከቆየ ቂም ይሆንና ይጎዳኛል ብዬ ፈራሁ፡፡ስፈራ ቅሬታዬን በረጅሙ (በፌስቡክ ስሌት ነው ርዝማኔው መጉላቱ) ጻፍኩት፡፡ሆኖም ስጽፈው ከ3 ችግሮች እንደማልነጻ አምኜ ነው፡፡አንድም በሁለንተናዬ ስላደኩበትና አሁን ድረስ […]

Read More →
Latest

Calgary-based African magazine gives newcomers a primer to Canadian culture

By   /  October 13, 2015  /  AFRICA  /  Comments Off on Calgary-based African magazine gives newcomers a primer to Canadian culture

  Bridging the culture gap through language Aaron Chatha / Metro / Daniel Gebremariam has founded an Amharic language magazine called Meznagna, aimed at bridging newcomers from Ethiopia to Canadian culture, in a language they can understand. Published on Oct 12 2015 Aaron ChathaMETRO When Daniel Gebremariam came to Canada from Ethiopia five years ago, he found […]

Read More →
Latest

አምባሳደር ዘውዴ ረታ አረፉ

By   /  October 9, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on አምባሳደር ዘውዴ ረታ አረፉ

አቻምየለህ ታምሩ ታዋቂው ዲፕሎማትና የታሪክ ተመራማሪ አምባሳደር ዘውዴ ረታ አረፉ! የሀያኛውን መቶ ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ ታሪክ በአራት ተከታታይ የታሪክ ትውልዶች በመክፈል፤ የየትውልዱን ታሪክ ሰሪዎች የህይወት ታሪክና ትሩፋቶቻቸውን በሚገባ በማሳየትና በመተንተንድ በይዘታቸውም ሆነ በቅርጻቸው ትላልቅ ሊባሉ በሚችሉ ሶስት [አራተኛው በቅርቡ ገበያ ላይ ይውላል ተብሎ እየተጠበቀ ነበር] ሰፊ ተቀባይነትን ያገኙ መጽሀፍት በመጻፍ በግራ ፖለቲካ ልክፍት ተተብትቦ ሲዛባ […]

Read More →
Latest

የዕውቁ ጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌ አጭር የሕይወት ታሪክ በጋዜጠኛ ደረጄ ደስታ

By   /  October 9, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የዕውቁ ጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌ አጭር የሕይወት ታሪክ በጋዜጠኛ ደረጄ ደስታ

  የአንጋፋው ጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌ ስርዓተ ቀብር ዛሬ በስደት በኖረበት በሰሜን አሜሪካ ቨርጂኒአ ዛሬ ማለዳ ተፈጽሟል።የዘ-ኢትዮጵአያ አዘጋጅና አሳታሚ ጋዜጠኛ ደረጄ ደስታ ባለፉት ጥቂት ቀናት በብዙ ድካም በርከት ያሉ ወዳጆቹንና የሙያ አጋሮቹን አነጋግሮ መረጃ አገላብጦ የሕይወት ታሪኩን አዘጋጅቶ ለስርዓተ ቀብሩ አድርሷል።ስለ ጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌ ወደፊትም የሚያውቁ ብዙዎች ቀረ የሚሉትን ጨምረው የእውቁን ባለሙያ ግለ ታሪክ ይጽፉ ወይ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar