የማለዳ ወግ…ስለ ጋዜጠኛ ግሩም ተ/ሃይማኖት ያገባናል !
==================================== * ትናንት እኔም በወህኒ ነበርኩ ፣ ከእውነት ጋር ነበርኩና ዛሬ ነጻ ነኝ * የከበደው ወህኒ ስቃይ ጽዋ የዛሬው ተረኛ አንተ ትሆን ዘንድ ግድ ሆኗል የግሩም መታሰር ዜና … =============== በሳውዲ ሚና ጀማራት ስለሞቱና ስለቆሰሉት መረጃ ለመሰብሰብ ካንድ የሳውዲ ጤና ጥበቃ ኃላፊ ጋር ቁጭ ብየ የአንድ ብርቱ ወዳጀ መታሰር መረጃ ደረሰኝ ፣ ደንገጥ አልኩ … […]
Read More →የጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌ መልካም ስም ከመቃብር በላይ ዘላለማዊ ሆኖ ይኖራል ዘላለማዊ ሆኖ ይኖራል (ጋዜጣዊ መግለጫ)
ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ መብት እንዲረጋገጥ፤ ብሎም ለአዲሱ የፕሬስ ትውልድ ፈር ቀዳጅ የነበረው ጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌ ከዚህ አለም በሞት መለየቱ ለብዙዎች የኢትዮጵያ ነጻ-ፕሬስ ጋዜጠኞች እና ቤተሰቦች መሪር ሃዘን ነው። ጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌ በአንደበቱ እውነትን የመሰከረ፤ በሰላ ብዕሩ ሃቅን የፈነጠቀ ለኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ምሳሌ ሆኖ ያለፈ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ነው። ጋሽ ሙሉጌታ ሉሌ በህይወት በነበረበት ወቅት መልካም ነገርን ሰርቶ […]
Read More →የኢትዮጵያ ብርቅዬ አትሌት እና የአሜሪካ የሰደት ህይወቷ
ኢትዮጵያዊቷ ብርቅዪ አትሌት እና አሳዛኙ የአሜሪካ ገጠመኟ “ወደ ኢትዮጵያ ከምመለስ እራሴን እዚሁ ባጠፋ እመርጣለሁ”ሌላኛው አትሌት የ18 አመቷ ገነት ሊሪ በ400 ሜትር ወድድር ብሄራዊ ሪኮርድ በመሰበር አገሪቱ ካፈራቻቸው እና ሰሟን ከሚያሰጠሯት ጥቂት ብርቅዮ አትሌቶች መካከል አንዷ ስትሆን በመጭው 2016 እኤአ ኢትዮጵያን በመወከል ወደ ብራዚል ትጓዛለች ተብላ ከፍተኛ ተሰፋ የተጣለባት አትሌት ነበረች።ይሁን እና ከወራት በፊት ወደ አሜሪካ […]
Read More →ኢትዮጵያ ሁለተኛውን የልብ ሰፔሻሊስት አስራለች።
ኢትዮጵያ ሁለተኛውን የልብ ህክምና ስፔሻሊስት አስራለች — የልብ ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት የነበሩትን ፕሮፌሰር አስራት ወ/የስን ለእስር ዳርጎ በልብ ህመም ይሰቃዩ በነበሩ ዜጎች ህይወት የፈረደው የህወሓት/ኢህአዴግ መንግስት ከአስራት በኋላ በኢትዮጵያ የታዩትን የዘርፉ ባለሞያ ዶክተር ፍቅሩ ማሩን በሙስና ወንጀል ጠርጥሪያቸዋለሁ በማለት ካሰረ አመታት ተቆጥረዋል፡፡ የገቢዎች ሚኒስትር ከነበሩት የብአዴኑ አቶ መላኩ ፈንታ ጋር ለእስር የተዳረጉት ፍቅሩ በልብ ህክምና […]
Read More →የኢትዮጵያ የድርቅ ሁኔታ እየተባባሰ መጥቶአል፣ መንግስትም ችልተኝነትን አብዝቶአል
በሃገሪቱ እየተስፋፋ የመጣውን አረንጓዴው ድርቅ እየተባለ የሚጠራው ከፍተኛ ረሃብ በመላው ሃገሪቱ እየተስፋፋ የመጣ ሲሆን በአሁን ሰአት በሰሜኑ ክልል ምስራቅ እና ደቡቡን በከፊል ከማጥቃቱም በላይ ከፍተኛውን ህዝብ ወደ ስደት ሲዳርግ ብዙሃኑን ደግሞ በተለያዩ የሃገሪቱ ትልልቅ ከተሞች ለልመና እንዲሰደዱ አድርጎአል ። በተለይም የገበሪው የዚህ አመት የምርት ሁኔት ማሽቆልቆል እና መንግስት በገበሬው ህዝብ ላይ የሚያሳርፈው ጫና ከፍተኛ ከመሆኑም […]
Read More →በጋምቤላ፤ በአማራ ተወላጆች ላይ ጉዳት ያደረሱ ሹማምንት ተከሰሱ
በ ጋዜጣው ሪፖርተር በጋምቤላ ክልል በተለይም በአማራ ተወላጆችን (ደገኞች) ኢሰብዓዊ በሆነ መንገድ በማፈናቀልና በመግደል ወንጀል የተጠረጠሩ 46 የቀድሞ የክልሉ ሹማምንት ክስ ሰሞኑን በአዲስአበባ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ተረኛ ችሎት ቀረበ። ከቀበሌ እስከ ዞን በአመራርነት እርከን ነበሩ የተባሉት ተከሳሾች ባቀጣጠሉት ግጭት 126 ሰዎች በግፍ የተገደሉ ሲሆን ከ7 ሺህ የሚልቁ ሰዎችን ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለዋል። የፌደራል አቃቤ […]
Read More →የትግራይ ክልል ካቢኔ ሥርነቀል ሹም ሽር አካሄደ
በ ጋዜጣው ሪፖርተር የትግራይ ብሔራዊ ክልል መንግስት ካብኔ ትናንትና ባካሄደው ስብሰባ ከምክትል ፕሬዝደንት እስከ ድርጅት ጉዳይ ኃላፊ ድረስ ሥርነቀል ሹም ሽር ማካሄዱ ታውቋል። የህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ፓርቲ በመቀሌ የሰማዕታት አዳራሽ ባካሄደው 12ኛ የሕወሓት ጉባኤ ላይ ከፓርቲው ጓዶች እንዲሁም ከትግራይ ከተለያዩ ወረዳዎች የመጡ የሕብረተሰቡ ወኪሎች ባሰሙት የመረረ የመልካም አስተዳደር ችግር መነሻነት የትግራይ ብሔራዊ […]
Read More →ከአርባ ምንጭ ወደ ጅቡቲ የ1ሺ 231 ኪሎ ሜትር የተፈጥሮ ጋዝ ማስተላለፊያ ቱቦ ዝርጋታ ሊጀመር ነው
የተገኘው የተፈጥሮ ጋዝ ክምችት ከሩሲያ ይበልጣል ጁቡቲ በ2 ነጥብ 6 ቢሊዮን ዶላር ማከማቻና ማጣሪያ ተርሚናሎች እየገነባች ነው ከአርባምንጭ ወደ ጅቡቲ የ1ሺ 231 ኪሎ ሜትር የተፈጥሮ ጋዝ ማስተላለፊያ የቱቦ ዝርጋታ ሊጀመር መሆኑ የሰንደቅ ምንጮች ገለፁ። የሚዘረጋው የተፈጥሮ ጋዝ ማስተላለፊያ ቧንቧ ከአርባምንጭ ተነስቶ በአዋሳ በድሬዳዋ አድርጎ በመጨረሻም ጁቡቲ ወደብ እንደሚደርስ ታውቋል። ይህን ስራ ለማስጀመር የሚስችል ፈንድ […]
Read More →የማለዳ ወግ…” አንተ በምትሄድበት ሁሉ ባለጉዳዮች ይከተሉሃል ልበል ? ” አዎ ይከተሉኛል ልበል ?
https://www.facebook.com/nebiyu.sirak/videos/10207986267800483/================================* አጭር ቆይታ ጭልጥ ባለው በርሃ ካገኘሁት የጨነቀው መሀመድ ጋር … መንገዱ አያገናኘኝ አያሰኛኝ የለም ፣ እኔም የሰማሁትን ያየሁትን አካፍላችሁ ዘንድ ለምዶብኛል: ) የማካፍለውን መረጃ የሚቀበሉ ይማሩበት ይሆናል ፣ የማይቀበሉ የማያምኑት ግን እንዳላመኑ ይቀራሉ ፣ ጊዜው ይርዘም እንጅ አንድ ቀን ይቀበሉታል ! እኔ ህሊናየ ፈቅዶ የማውቀውን ፣ የቻልኩትንና የሚጠበቅኝን የዜግነት ድርሻ መወጣቴን ነው ፣ ከዚህ […]
Read More →የማለዳ ወግ …” ሳውዲና ኢትዮጵያ የሰራተኛ ውል አልተፈራረሙም!”
================================== * ” የሳውዲና የኢትዮጵያ የሰራተኛ ውል ተፈረመ! “ወገን ለወገን – በሳውዲ ” ፊስ ቡክ ገጽ * ትክክለኛ መረጃ ህይዎት ነው ፣ የተሳሳተ መረጃ ጎጅ ነው! * የተሳሳተ መረጃ እንዳይጎዳን የመንግስት ተወካዮች ለመረጃ በራቸውን ይክፈቱ ! * በአዲሱ ኮንትራት ዙሪያ ባለድርሻው ስደተኛ ይምከርበት ከቀናት በፊት የሳውዲ ታዋቂ ጋዜጣ አረብ ኒውስ #arabnews ያወጣውን መረጃ ተከትሎ በርካታ […]
Read More →