ምኞትና ተግባር ምንና ምን ናቸው? በጋዜጠኛ ርዮት ዓለሙ
Reeyot-Alemu_002 በአዲሱ አመት ዋዜማ የፖለቲካ እስረኞችን ለመጠየቅ ወደ ቂሊንጦ እስርቤት ከእህቴ ጋር ሄጄ ነበር፡፡ ስማችንን እና የምንጠይቃቸዉን እስረኞች ስም ካስመዘገብን በኋላ መታወቂያችን አሳይተን ወደዉስጥ ልንገባ ስንል መታወቂያዉን የምትመለከተዉ ፖሊስ ስማችንን ካነበበች በኋላ “ቆይ ቆይ የእናንተማ መጠየቅ አለበት” አለችንና መታወቂያችንን ይዛ ከበር መለሰችን፡፡ ከበሩ አጠገብ በሚገኝ ጎብኝዎች ወረፋ በሚጠብቁበት የእንጨት መቀመጫ ላይ አረፍ እንዳልን በሃሳብ ላይ […]
Read More →የተደበቀው የህወሓት ማንነት ከደደቢት እስከ ቤተ መንግስት – (ክፍል 7) በመከላከያ ሰራዊት ዕዞች እና ክ/ጦሮች ያለው ዝረኝነትና ስም ዝርዝር
የተከበራችሁ አንባብያን! ባለፈው ሳምንት በክፍል 6 ዝግጅት በአንድ ብሄር ተወላጆች የህወሓት አባላት ብቻ የተያዙትን በመከላከያ መምሪያ፣ በመከላከያ ስልጠና መምሪያ እና በመከላከያ ኢንደስትሪ ውስጥ የሚገኙ ዋና ዋና ቦታዎች በጥቂቱ ለመዳሰስ ተሞክሯል፡፡ በዛሬው የተደበቀው የህወሓት ማንነት ከደደቢት እስከ ቤተ መንግስት ክፍል ሰባት ጽሁፍ ደግሞ በህወሓት መከላከያ ሰራዊት ዕዞች እና ክ/ጦሮች ውስጥ ያለውን የስልጣን መዋቅር በጨረፍታ ለማሳየት እንሞክራለን፡፡ […]
Read More →“በአሽባሪነት ተጠርጥሮ “የታሰረው ታዳጊ የፕ/ት ኦባማ ልዩ እንግዳ ሆኖ ተጋበዘ
“ልጄ በት/ቤት ጓደኞቹ ፊት በካቴና በመታስሩ በጣም አዝኛለሁ” ወላጅ አባት የ 14 አመቱ አህመድ መሃመድ ገና ታዳጊ፣ የሙስሊም እምነት ተከታይ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪ ሲሆን በ እርሱ እድሜ ሊሰሩ አይደለም ሊታሰቡ የማይሞከሩትን የኢሌክትሮኒክስ ቁሶችን መገጣጠም የእለት ተገባራቱ ናቸው ። ታዲያ ይህ በአሜሪካው የቴክሳሱ ግዛት በኢቪርንግ ከተማ የ ማክአርቱር ከፍተኛ ደረጃ የመጀመሪያ አመት ትምህርቱን ሰሞኑን የጀመረው […]
Read More →Obama in Addis is reflection of Ethiopians at large.
By Simegnish Mengesha President Barack Obama’s five-day trip to Africa concluded last week with a strong speech given at the African Union headquarters in Addis Ababa, Ethiopia’s capital. He delivered a tough message to African leaders on democracy and leadership, drawing applause and cheers from the audience in the AU’s Nelson Mandela Hall. […]
Read More →ዘለቀ ገሠሠ:- ወደ ሃገሩ ሲመለስ ችካጎ “እፎይ… እፎይ…!” ተነፈሰች የተባለለት ቤዝ ጊታር ተጨዋች!
እመቤት ጸጋዬ ከቺጋጎ በዚህ በያዝነው ወር የመጀመሪያው ሳምንት ላይ የአዲስ አድማስ ጸሃፊ አቶ መንግስቶ አበበ የተሰኘው የአዲስ አድማስ የድህረ ገጹ እና የጋዜጣው አምደኛ በአንድ እውነታን ባልጨበጠ እና በሬ ወለደ አይነት የመንደር ወሬ ይዞ ብቅ ማለቱ አንዲቱን ብቻም ሳይሆን ግዙፉን አለም አስገርሞ አስደንግጦአልም። ይኸውም የነገሩ እውነታን ማጣት እና የበሰለ የወሬ ቅንብር አለመኖሩ ለዘመናት አዲስ አድማስ ያካበተውን […]
Read More →ባለራዕዩ መሪያቸው ሲታወሱ! ገ/ጻዲቅ አበራ
የቀድሞው ጠ/ሚ/ር መለስ ዜናዊ ይህቺን ዓለም ከተሰናበቱ ሦስት ዓመታት የተቆጠሩ ቢሆንም፣ ሀገሪቱን በሙት መንፈስ የሚያምሱት ገዢዎችና ተከታዮቻቸው ደጋግመው እያነሷቸው ይገኛሉ። ከኢትዮጵያ አልፎ ለአፍሪካ የተረፈ ራዕይ የነበራቸውና ዓለምንም ያጎደሉ ስለመሆናቸው አብዝተው እየተናገሩላቸው ቢሆንም፣ ጥላቻ ያመቀና ዘረኝነትን በልቡ የሰነቀ እንዴት ሀገራዊ እንደምንስ አህጉራዊ ራዕይ ይኖረዋል? በመንደሩ ፍቅር የወደቀና ጽልመትን አውርሶን፣ በተግባር የዓለም ግርጌ አድርጎን የሄደ፣ እንደምንስ […]
Read More →2012 Chicago Champion and Current Half Marathon World Record-holder Headline 2015 Bank of America Chicago Marathon Elite Field
International Elites Attempt to Qualify for National Olympic TeamsCHICAGO – Today, the Bank of America Chicago Marathon announced 2012 champion Tsegaye Kebede of Ethiopia and current half marathon world record-holder Florence Kiplagat of Kenya will return to compete for the crown at the 38th annual event. Kebede and Kiplagat accent an international elite field that […]
Read More →ለወያኔ ህልምና ቅዠቱ ይበቃዉ
ወንድወሰን አደም (ከኖርዌይ) የኢትዮጵያ ሕዝብ ትልቅ ታሪክ ያልዉ ኩሩና ጨዋ፣ ባሕሉንና ወጉን የሚጠብቅ ሌላዉን ዜጋ አክባሪ፣ እንገዳ ተቀባይና አብሮ መኖርን የሚያዉቅ ተወዳጅ ሕዝብ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ይህ ማራኪ፣ ያሸበረቀ ባህልና ወግ ያለዉ፣ የጀግንነት ታሪክን በየጊዜዉ በቆራጥነት ያስመዘገበ፤ አገሩንና ክብሩን ከአሸባሪዎችና ወራሪዎች የጠበቀ፤ ባሕሉንና ወጉን ክብሩን ያላስደፈረ ኩሩና ቆራጥ ሕዝብ ነዉ፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ ለነፃነቱ እና ለሀገሩ ክብር […]
Read More →የማለዳ ወግ … በመካው የካዕባ መስጊድ የደረሰው ልብ ሰባሪ አሳዛኝ አደጋ !
==================================== * ከ100 በላይ ሞተዋል ፣ ከ200 በላይ ቆስለዋል * በኢትዮጵያውያን ላይ ጉዳት አልደረሰም የአረብ መገናኛ ብዙሐን መረጃዎች በአደጋው ዙሪያ … ================================= መካ ውስጥ በሚገኘው በታላቁ የካዕባ መስጊድ የህንጻ መስሪያ ክሬን ወድቆ ወደ 100 የሚጠጉ መሞታቸው ሲዘ ገብ ከ 200 በላይ ጸሎተኞች መቁሰላቸው ተጠቁሟል ! ጉዳዩ ተጠርቶ በይፋ እስኪታወቅ የአረብ መገናኛ ብዙሃን የሚሰጡት መረጃ እንደየ […]
Read More →የትህዴን መሪ አቶ ሞላ አስገዶም ትግሉን ትቶ ለምን ኮበለለ
ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌይ የትህዴን መሪ አቶ ሞላ አስገዶም ትግሉን ትቶ ለምን ኮበለለ ? ሊፈታ የሚገባ ጥያቄ የትህዴን መሪ አቶ ሞላ አስገዶም የተወሰኑ የትህዴን ሰራዊት ይዞ ሀገር ኢትዮጵያ ኮበለለ ይሄ ዜና ብዙዎቻችን እናዳስገረመ እና አንዳንዶችንም እንዳሰደነገጠና፣ የተወሰኑ ግለሰቦችን እንደስደሰት እያየነው ያለ ነገርሲሆን የአቶ ሞላ አስግዶም ከትግል ሜዳው መኮብለል እና ወደ ወያኔ ካምፕ መቀላቀል እኔን ባያስደነግጠኝ እና […]
Read More →