የሞላ ኣስገዶም ጉዳይ ስርዓቱ የቆመበትን መሰረት ማሳያ ነው
ገለታው ዘለቀ ከኣመታት በፊት በምርጫ ዘጠና ሰባት ኣካባቢ ኣዋሳ ከተማ ውስጥ የገጠመኝ ነገር ትዝ ይለኛል ። በኣዋሳ ከተማ ቆይታየ ጊዜ ከኣንድ ታዋቂ የተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅት ውስጥ እሳተፍ ነበር። በዚህ ድርጅት መሳተፍ እንደጀመርኩ ብዙም ሳልቆይ የወጣቶች ጉዳይና የድርጅት ጉዳይ ሆኘ ተመደብኩ።ታዲያ በዚያ ኣጭር ጊዜ ቆይታየ የመንግስትን የስለላ ስራና ተፈጥሮ እንድረዳ እድል ስለሰጠኝ ያ ጊዜ […]
Read More →አለም አቀፍ የሙዚቃ በአል በቺካጎ ከተማ አዘጋጅነት በደማቅ ስነ ስርአት ተከፈተ
ለሁለት ሳምንታት የሚቆየው እና አለማ አቀፍ የሙዚቃ ሳምንት ፕሮግራም በግብጻዊው አዚዝ ሞሃመድ እና በኢትዮጵያዊው ብርቅዬ ድምጻዊ ማህሙድ አህመድ በችካጎ መሃል ከተማ ሚሊንየም ፓርክ ውስጥ ተጀመረ ፣በችካጎ ከተማ አዘጋጅነት የተጀመረው ይሄው አለም አቀፍ የሙዚቃ መድረክ ከተለያዩ አለማት የሚመጡ ታላላቅ ድምጻውያን የሚሳተፉበት ሲሆን በዚህ አመት ከኢትዮጵያን ድምጻውያን የተጋበዙት ፣አንጋፋው ድምጻዊ ማህሙድ አህመድ ፣ሃይሉ መርጊያ እና አስቴር ረዳ […]
Read More →Eritrean Woman Stabs to Death her Ethiopian Friend over Social Media Pictures on Dubai Bus
African woman stabbed to death on Dubai bus A maid stabbed her friend to death on a bus because the woman posted indecent photos of her online, Dubai Police said. The incident happened in front of other passengers, the force added, saying they have arrested the maid, who is […]
Read More →መኪና ለመዝረፍ አሽከርካሪና ረዳቱን ገድለው ገፈርሳ ወንዝ ውስጥ የከተቱ ግለሰቦች ወንጀሉን መፈጸማቸውን አመኑ
መኪና ለመዝረፍ በማሰብ አሽከርካሪና ረዳቱን ገድለው ገፈርሳ ወንዝ ውስጥ የከተቱ ሁለት ተጠርጣሪዎች ዛሬ በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ተረኛ የወንጀል ችሎት ቀርበው ወንጀሉን መፈጸማቸውን አመኑ። ወቅቱ ነሐሴ 14፣ 2007 ምሽት 2 ሰዓት ነው፤ ሟች ኤፍሬም ተሾመ እና ሰለሞን አድነው የተሰኙ የ22 እና የ13 ዓመት ረዳት ሚኒባስ ታክሲ ኮንትራት እንፈልጋለን ከሚሉ ሰዎች ጋር ይገናኛሉ። […]
Read More →ጦማሪያኑ ለአራተኛ ጊዜ ለብይን መቀጠራቸውን ተቃወሙ
‹‹አንድ ዳኛ ምንም ማድረግ አይችልም›› ዳኛ ዘሪሁን ደሳለኝ ‹‹ከዳኞች ጋር ምንም ችግር የለብንም ከማን ጋር እንደተጣላን ገብቶናል›› በእስር ላይ ያሉ ጦማሪያን በተጠረጠሩበት የሽብር ተግባር ወንጀል ክስ ከተመሠረተባቸው በኋላ የከሳሽ ዓቃቤ ሕግ የሰውና የሰነድ ማስረጃ ቀርቦባቸው ለብይን የተቀጠሩት አራት ጦማሪያን፣ ለአራተኛ ጊዜ ጳጉሜን 2 ቀን 2007 ዓ.ም. ተለዋጭ ቀጠሮ መሰጠቱን ተቃወሙ፡፡ ተከሳሾቹ ጦማሪያን ናትናኤል ፈለቀ፣ አቤል […]
Read More →የአይኤሱ ከፍተኛ ኮማንደር በአንዲት የወሲብ ባሪያው ተገደለ
ኢራቅ እና ሶሪያ ውስጥ በሰፋት የሚነቀሳቀሰው ፣ እራሱን “የእስላሚክ መንግስት” Islamic State ) በማለት የሚጠራው ፣ ነገር ግን ሃይማኖት እና መልካም ሰነ ምግባሮች የለሹ አክራሪ ቡደን በቁጥጥር ሰር ካደረጋቸው በርካታ የወሲብ ባሪያ (Sex slaves) እህቶች መካከል አንዷ በአክራሪው ቡድን ላለፉት ሶስት ወራት ከደረሱባት ተደጋጋሚ የወሲብ ጥቃቶች የተነሳ የቡድኑ ከፈተኛ ኮማንደር የነበረ ግለሰብን መግደሏ ተነገረ ። […]
Read More →Eritrea warns of Ethiopia war ‘sabre-rattling’
Ethiopian soldiers take part to the official state funeral of Ethiopia’s late Prime Minister Meles Zenawi under a giant poster of late strongman in Addis Ababa on September 2, 2012 (AFP Photo/Mulugeta Ayene) Nairobi (AFP) – Eritrea has accused arch-rival Ethiopia of “sabre-rattling” and of threatening to invade, with the neighbours still in a tense […]
Read More →This Ethiopian prince was kidnapped by Britain – now it must release him
Maaza Mengiste Seven-year-old Prince Alemayehu was captured – along with many national treasures – in 1868. His remains are held in Windsor Castle but pleas for their return have been rebuffed Prince Alemayehu ‘This photograph of Prince Alemayehu was taken during the 1868 Napier expedition, a British military incursion into Maqdala, Ethiopia, to rescue three […]
Read More →ድምጻዊ ብዟየሁ ደምሴ በዊንፒንግ የድብደባ ጥቃት ደረሰበት
ድምጻዊ ብዟየሁ ደምሴ ለስራ ወደ ዊንፒንግ በተጉጓዘበት ትላንትና ምሽት በአንድ ወጣት በተወረወረ ጠርሙስ በደረሰበት ጥቃት ከፍተኛ ጉዳት በመሆን በዊንፒንግ ሆስፒታል ገብቶአል በዚህ በደረሰው አደጋ ከፍተኛው ጉዳት ላይ ሲሆን በትላንትናው እለት በድንገተኛ አደጋ የህክምና አገልግሎት መስጫ ክፍል ውስጥ ገብቶ በጉዳቱ የተፈነከተው አካሉ የተሰፋ ሲሆን ፣ ይህ ክስተት በተፈጸመበት ቦታ ፖሊስ መጥቶ ጉዳዩን ለማረጋግጥ ሲጥር እንደነበር እና ጉዳቱን ያደረሰውን ልጅ በቁጥጥ ሰር […]
Read More →