www.maledatimes.com 2015 - MALEDA TIMES - Page 8
Loading...
You are here:  Home  >  2015  -  Page 8
Latest

ኢትዪጵያ ከሰሞኑ የ ኡጋንዳ ሃዘን ልትማር ይገባል

By   /  September 7, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዪጵያ ከሰሞኑ የ ኡጋንዳ ሃዘን ልትማር ይገባል

 Tamiru Geda የትምህርት መቅሰም ነገር ሲነሳ ብዙዎቻችን ከ አይምሯችን ድቅን የሚልብን ያው ት/ቤት መግባቱ ላይ ነው። እውቀት ከመደበኛው ት/ቤት ባልተናነሰ ከቤት ፣ ከጎረቤት ፣ከአካባቢም ይቀሰማል።አበውም “መልኩን ሰጠኝ እንጂ እውቀቱንስ ከጎረቤቴ እማራለሁ” የሚሉት ለዚሁ ነው ።ታዲያ በዚህ ሃሳብ በከፊልም ቢሆን ከተሰማማን ፣ ምንም እንኳን ድርጊቱ አሳዝኝ ቢሆንም በሶማሌያ ከዘመተው የኡጋንዳ ጦር ሰራዊት ውስጥ 12 የሚገመቱት ባለፈው […]

Read More →
Latest

“የአመቱ ታላቅ በጎ ስራ”

By   /  September 7, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on “የአመቱ ታላቅ በጎ ስራ”

//እስኪ አመስጉንልኝ ቴዲ ተሾመ ከOBS TV ጋር በመተባበር ለአንድ ግለሰብ ማሳከሚያ 400000 ብር በመስጠት ሌላ ታሪክ ሰራ// ትላንት እሁድ ከጠዋቱ 5:00 ሰአት በቦሌ ዮድ አቢሲኒያ እንድገኝ አንድ እጅግ የማከብረው እና የማደንቀው ሰው በስልኬ ደውሎ ጠራኝ። መቼም ብዙዎቻችን የሸገርን የታክሲ ግፊ ጠንቅቀን እናውቀዋለን። እኔም ከብዙ የታክሲ ግፊ እና የታክሲ መጨናነቅ በኋላ ቦሌ ወደ ሚገኘው ዮድ አቢሲኒያ […]

Read More →
Latest

በሰይፉ ፋንታሁን ሰርግ ላይ ከ800 ሺህ ብር በላይ ለእርዳታ ለዋሉ በጎ አድርጎት ድርጅቶች በስጦታ ሰጠ

By   /  September 7, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሰይፉ ፋንታሁን ሰርግ ላይ ከ800 ሺህ ብር በላይ ለእርዳታ ለዋሉ በጎ አድርጎት ድርጅቶች በስጦታ ሰጠ

በትላንትናው እለት የሰርጉን ቀን ከተወለደበት እለት ጋር በማያያዝ ያደረገው ጋዘጠኛ ሰይፉ ፋንታሁን እና ቬሮኒካ ኑረዲን መጋባታቸው ይታወቃል ። በሰርጉ ላይ በተለያዩ መዋእለ ነዋይ ለዋሉ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ከፍተኛ ገንዘብ ማበርከቱን ተገልጾአል ይሄውም በሰርጉ ላይ የተገኙት ታዳሚዎች ጋር በተሰበሰበ ገንዘብ ከ ፫፶፼ በላይ የተሰበሰበ ሲሆን ሰይፉ ፋንታሁን ለሙዳይ የበጎ አድራጎት ድርጅት ብቻ ፪፻፼ ሺህ ብር የለገሰ […]

Read More →
Latest

መንግስት፣ ኤል ኒኖ፣የተባበሩት መንግስታትና ጉዳተኞቹ

By   /  September 7, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on መንግስት፣ ኤል ኒኖ፣የተባበሩት መንግስታትና ጉዳተኞቹ

Dawit Solomon  — የተባበሩት መንግስታት በቅርቡ ባወጣው ሪፖርት 4.5 ሚልዩን የሚጠጉ ኢትዮጵያዊያን በአገሪቱ በተከሰተ ድርቅ ምክንያት የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው መግለጹ አይዘነጋም፡፡ እንደ ሪፖርቱ በድርቁ በከፍተኛ ደረጃ የተጠቁት የአገሪቱ ክፍሎች የአፋር ምስራቅና የደቡብ ሱማሌ ክልሎች ናቸው፡፡ ባልተለመደ ሁኔታም በመካከለኛ የምስራቅ ኦሮሚያ፣በሰሜን ትግራይና አማራ ወረዳዎች የውሃ እጥረት መከሰቱም ተስተውሏል፡፡ ሁኔታው በዚህ መንገድ የሚቀጥል ከሆነም የምግብ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው […]

Read More →
Latest

ጋዜጠኛ ሰይፉ ፋንታሁን እና ቬሮኒካ ጋብቻቸውን ፈጸሙ

By   /  September 6, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጋዜጠኛ ሰይፉ ፋንታሁን እና ቬሮኒካ ጋብቻቸውን ፈጸሙ

በኢትዮጵያ ውስጥ ታዲያስ አዲስ በሚለው ልዩ ፕሮግራሙ የሚታወቀው ጋዜጠኛ ሰይፉ ፋንታሁን እና ቬሮኒካ በዛሬው እለት ጋብቻቸውን በሸራተን ሆቴል ማከናወናቸው ተገለጸ ፣ለረጂም አመታት ሲታቀድ የነበረው እና በድብቅ ማንነቷ ሳይታወቅ ሰይፉ ፋንታሁን ሊያገባ ነው ሲባልላት የነበረችው ወጣት ቬሮኒካ በዛሬው ዕለት በግላጭ ለህዝብ እንድትታይ በቅታለች ። በኢትዮጵያ አየር መንገድ  በበረራ አስተናጋጅነት ትሰራለች የተባለችው ቬሮኒካ የወደፊት የህይወት አጋሬን መርጫለሁ […]

Read More →
Latest

football supporters in Seychelles for CAN 2017 qualifiers Fans rally behind the ‘Walias’: 400 Ethiopian

By   /  September 6, 2015  /  AFRICA, WEST AFRICA, ኣማርኛ  /  Comments Off on football supporters in Seychelles for CAN 2017 qualifiers Fans rally behind the ‘Walias’: 400 Ethiopian

 Victoria, Seychelles |  By: Salifa Magnan and Sharon Uranie | Excited Walias fans pictured at the airport Friday evening. (Joe Laurence, Seychelles News Agency) Photo license   (Seychelles News Agency) – Seychelles will be facing Ethiopia on home turf this Saturday in its second qualifying match for the 2017 African Cup of Nations (CAN 2017). […]

Read More →
Latest

Kentucky football: Punter helps Ethiopian orphan find a family

By   /  September 6, 2015  /  Addis Admas, Ethiopia, WEST AFRICA, ኣማርኛ  /  Comments Off on Kentucky football: Punter helps Ethiopian orphan find a family

Randy Sartin | USA TODAY Sports Images Landon Foster went to Ethiopia and made a friend for life. He will get to see that friend again in Lexington. Jennifer Smith  Landon Foster did everything he could to shake the pesky boy following him around as he delivered bags of food to lepers in Ethiopia. “Mom, […]

Read More →
Latest

“ወንድ ከወንድ፣ሴት ከሴት ጋር አላጋባም” ያሉ የህግ ሹም ወደ እስር ቤት ተወረወሩ

By   /  September 5, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on “ወንድ ከወንድ፣ሴት ከሴት ጋር አላጋባም” ያሉ የህግ ሹም ወደ እስር ቤት ተወረወሩ

አንዳንዴ የዚህች አማሪካን ‘ገደብ የለሽ ‘ የሰብአዊ መብቶች ጎተራነቷን ለተመለከተ መገረሙ እና መበረገጉ አይቀረም። ለምሳሌ ንብረቴን፣ቤተሰቤን እና እራሴን እጠብቃለሁ ያለ አሜሪካዊ የጦር መሳሪያ ለመታጠቅ እንደ እኛ አገር የግድ የፓርቲ ሰው አሊያም የድሮ አብዮት ጠባቂ(ሰላም እና መረጋጋት አባል) መሆን የለበትም ።ከአቅራቢያው መደብር ጎራ ብሎ ከቀላል እስከ አውቶማቲክ የጦር መሳሪያ በቀላሉ መግዛት ይችላል። የጦር መሳሪያ ነገር ከተነሳ […]

Read More →
Latest

ሁለት የቴሌቪዥን ጋዜጠኞች በቀጥታ በሚተላለፍ ፕሮግራም ላይ ሳሉ በቀድሞ ባልደረባቸው ተገደሉ

By   /  August 26, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሁለት የቴሌቪዥን ጋዜጠኞች በቀጥታ በሚተላለፍ ፕሮግራም ላይ ሳሉ በቀድሞ ባልደረባቸው ተገደሉ

የአሜሪካው ኤቤሲ ቴሊቭዥን እህት ኩባንያ ለሆነው የቨርጂኒያው WDBJ7 ቴሌቭዥን ጋዜጠኛ የሆነችው የ 24 አመቷ አሊሰን ፓርከር ወደሌላ ድርጅት ለመዛወር እድል በማግኝቷ ከ WDBJ7 ጋር የመጨረሻዋ ሰራዋ የሚሆነውን የዛሬው የቀጠታ(live) ቃለምልልስ ነበር ።ይሁን እንጂ አሊሰን ከባልደርባዋ (ምስል ቀራጩ) አዳም ዋርድ ጋር በስራ ተጠምደው ሳሉ በአንድ ወቅትለአጭር ጊዜ የሰራ ባልደረባዋ በነበረው በሁዋላም ከሰራው በተባረረው የ41 አመቱ ቬስታር […]

Read More →
Latest

ወያኔ ቅድሚያ እራሱን አጥርቶ ማየት አለበት

By   /  August 25, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ወያኔ ቅድሚያ እራሱን አጥርቶ ማየት አለበት

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar