ዛሬ፣ በእነሀብታሙ አያሌው ጉዳይ ማረሚያ ቤት ላይ ክስ ቀረበ
— ሰኔ 01 ቀን 2006 ዓ.ም በሽብርተኝነት ወንጀል ከተጠረጠሩ በኋላ፤ በእነዘላለም ወርቅአገኘሁ የክስ መዝገብ፣ ከአንድ ዓመት በላይ ጉዳያቸው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 19ኛ ወንጀል ችሎት ሲታይ ቆይቶ ባለፈው ሳምንት ነሐሴ 14 ቀን 2007 ዓ.ም በነጻ እንዲሰናበቱ በችሎቱ ትዕዛዝ ከተሰጣቸው አምስት ግለሰቦች መካከል 2ኛ ተከሳሽ ሀብታሙ አያሌው እና 7ኛ ተከሳሽ አብርሃም ሠለሞን እስከአሁን ድረስ ከቂሊንጦ እስር […]
Read More →የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አዛዦች …
bush sirag fergesa and samora በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በከፍተኛ ስብሰባ ላይ መጠመዳቸውን ከቦታው ያገኘነው መረጃ አስታወቀ።በአዲስ አበባ ከተማ ከሃምሌ 25 ቀን 2007 ዓ/ም ጀምሮ በከፍተኛ የመከላከያ ሰራዊት አዛዦች ሳሞራ የኑስና ሲራጅ ፈርጌሳ ስብሰባ መካሄዱና በስብሰባው እንደመወያያ ርእስ ሁኖ የቀረበውም አዲስ ሰራዊት ቢጨመርም አብዛኛው የሚፈርስና የሚበታተን በመሆኑ አሁንም የሰራዊቱ ይዘት አነስተኛ ነው። እናንተ ምን እያደረጋችሁ […]
Read More →በ 11 አመቷ የልጅ እናት የሆነችው ታዳጊ ህጻን አለም አቀፍ ውዝግብ አስነሳች
Tamiru geda ታዳጊዋ ህጻን ጽንሱን በጊዜ ማቋረጥ ወይስ መውለድ ነበረባት ? በማከላዊ አሜሪካ( ፓራጓይ) ውስጥ ነዋሪ የሆነችው ሰሟ ለጊዜው ያልተጠቀሰው የ 10 አመቷ ጨቅላ ባለፈው ሚያዚያ ወር ከፍተኛ የሆድ ቁርጠት ሰሜት ሲሰማት ችግሯን ለወላጅ እናቷ ትናገራለች። ወላጅ እናቷም በአቅራቢያቸው ከሚገኝ አንድ ሆስፒታል ይወስዷታል። ዶክተሮቹም ለራሳቸውም ሆነ ለእናቷ እና ለጨቅላ ለጃቸው አንድ የለጠበቁት መርዶ ያረዷቸዋል። እርሱም […]
Read More →5 ኢትዮጽያዊያን አሸባሪዎችን ያዝኩኝ በማለት ከሁቲይ አማጺያን ገለጸ
በግሩም ተ/ሀይማኖት የመንኑ አማጺ ሚኒሻ…5 ኢትዮጵያዊያንን ለሳዑዲ አረቢያ ሲሰልሉ ያዝኩኝ ይላል። ከዚህ በፊትም ከአልቃይዳ ጋር አብረው የተሰለፉ ኢትዮጵያዊያን አሉ በማለት ገልጸው ነበር። በእርግጥም ጥቂቶችን የየመንዋ ሁለተኛ ዋና ከተማ አደንን ለመቆጣጠር በዘመቱበት ወቅት ልጆቹን አግባብተው ወደ እነሱ እንዳስገቧቸው ተነግሯል። የሁቲ ባለስልጣኖች ለአልመናር የሉብናን ቴሌቪዥን በስጡት መረጃ መሰረት ከሳዑዲ የተሰጣቸውን የሽብር ተልዕኮ ለመፈጸም ጥቃት ሊያደርሱ ወንዶቹ እንደሴት […]
Read More →የማለዳ ወግ…ለአሚራና ቤተሰቦቿ የጎደለው ፍትህ … !
================================== * ህጻን የደፋረን የ4 ወር እስር መቅጣት ምን ይሉታል ? * ፍርዱ ቅጣት ነው? ወይስ ማበረታታት ? * ህግ አውጭና አስፈጻሚ አካላት ወዴት ናችሁ? * ወላጆቿ ” ወላጅ ይፍረደን፣ህዝብና ሀገር ይፍረደን!”ይላሉ የኢፊድሬ ህገ መንግሰት ሴቶች ልክ እንደ ወንዶች በሕገ-መንግሥቱ እኩል መብትና ጥበቃ እንዲሰጣቸው ይደነግጋል ። ትግበራውን መከታተልና ማስፈጸም ያለባቸው ህግ እውጭና አስፈጻሚ አካላት የሴቶችን […]
Read More →ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአሚራ!!! ሼር በማድረግ ለፍትህ እንጩህ።
ሰለሞን ታደሰ ይህች እህል እና ውሃ ያልለየች የ4አመት ከ6 ወር ታዳጊ መኖሪያዋ እዚሁ አዲስ አበባ ውስጥ ነው ። በአንድ የቀን ጎዶሎ ወላጆቹዋ በተከራዩበት ግቢ ውስጥ ነዋሪ በሆነ የ25 አመት ወጣት እንደተደፈረች ለፖሊስ በደረሰ ክስ መነሻነት እና በተደረገላት የህክምና ምርመራ ድንግልናዋ ያልተገሰሰ ቢሆንም የማህፀን ግድግዳ የመሰንጠቅ ፣ የመላላጥ እንዲሁም የመቅላት ምልክት እንደሚያሳይ ይጠቁማል። ተከሳሹ በጊዜው በ30,000 […]
Read More →አረንጓዴው ረሃብ በአፋር አካባቢ
ይህ ረሃብ በየአመቱ በደቡቡ ክልል የሚከናወን ሲሆን በተለይም የተለያዩ እንሰሳዎች የሚሞቱበት ሲሆን በድብቅ የሆነ እረሃብ እንዳልሆነ አንዳንድ መዛግብቶች ያስረዳሉ ።በዚህ ጉዳይ ላይ እረዘም ያለ ዘገባ ይዘን ለመምጣት እንሞክራለን ።
Read More →ፍቃዱ በቀለ ዛሬ ከእስር ተፈታ አበበ ቁምላቸውም በዋስ እንዲወጣ ታዟል
——— የቀድሞ አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ፣ የአዲስ አበባ ወጣቶች ም/ሰብሳቢ የነበረው እና የዛሬ 20 ቀን በሽብር ወንጀል ተርጥሮ፣ ‹‹ሰዎችን ለግንቦት ሰባት በመመልመል ወደኤርትራ ትልክ ነበር›› የተባለው ፍቃዱ በቀለ ዛሬ ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ገደማ በዋስ ከታሰረበት ካሳንችስ ስድስተኛ ፖሊስ ጣቢያ ተፈታ፡፡ በተጨማሪም በተመሳሳይ ክስ ተጠርጥሮ ከ25 ቀናት በላይ በዚሁ ፖሊስ ጣቢያ ታስሮ የነበረው የቀድሞ አንድነት እና […]
Read More →Hundreds of migrants feared dead in capsize off Libya
Player France 24 Mobile – International News 24/7 france24 FRANÇAIS | عربي TOP STORIES SHOWS VIDEOS FRANCE AFRICA MIDDLE EAST EUROPE AMERICAS ASIA / PACIFIC SPORTS BUSINESS / TECH CULTURE DOCUMENTARIES IN DEPTH THE OBSERVERS migrants Libya immigration www.africaim.com Latest update : 05/08/2015 © Italian Navy, AFP I File photo Article text by FRANCE 24 Hundreds […]
Read More →የአብዮቱ ዘመን ..አባ መላ.. ጓድ ቆምጬ አምባው ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አበባየሁ ገበያው( Abebayhu Gebeyaw) ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ
ክፍል አንድ(1) .. በ60 ቀን ማንበብና መፃፍ ያልቻለ ፖሊስ ይባረራል.. ተብሏል ብለው ዋሽተዋል – ለምን? የወረዳ አስተዳዳሪ ሆነው አዛባ ይዝቁ ነበር – ኮሎኔል መንግሥቱ ሲቆጧቸው ምን መለሱ? የደርግ ባለስልጣን የነበሩትን የኮንስትራክሽን ሚኒስትር የካሣ ገብሬን ቦርጭ ሲያዩ ምን አሉ? በ13 ዓመት የወረዳ አስተዳዳሪነት የሠሩትን ይናገራሉ የሶሻሊዝምን ርዕዮተ ዓለም በ1960ዎቹ ማብቂያ ላይ በአገራችን ያስተዋወቁት የደርግ ባለስልጣናት ሶሻሊዝምን […]
Read More →