Turkish economy minister to visit Ethiopia
One-day official visit aims to boost trade, investment and bilateral ties Seleshi Tessema Mulata Ethiopia Nihat Zeybekci By Seleshi Tessema ADDIS ABABA, Ethiopia Turkish Economy Minister Nihat Zeybekci and the 100 member business delegation will begin a one-day visit to Ethiopia on Wednesday, according to officials. Zeybekci’s official visit is packed with high profile engagements. […]
Read More →ኢህአዴግ ሙሰኞችን ካልከሰሰ አገሪቷ ወደ ብተና ማምራቷ አይቀርም!( ስብሃት ነጋ)
– – የኢህአዴግ ጉባኤ አካሄዱ ተቻችሎ የማለፍ፣ ህዝባዊነት የተሸረሸረበትና ነገሮችን አስቀድሞ ያለማየት ችግር ያለበት ነው የኢህአዴግ ጉባኤ አሰራሩ የብሄራዊ ድርጅቶችን ወቅታዊና ትክክለኛ አቋም የሚያሳይ ነው ብለው እንደማያምኑና መፈተሽ እንዳለበት አንጋፋው የኢህአዴግ ታጋይ/የህወሓት መስራች/ አቶ ስብሃት ነጋ ተናገሩ፡፡ ኢህአዴግ ባመነው ልክ ሙሰኞችን ካልከሰሰ አገሪቷ ወደ ብተና ማምራቷ አይቀርም ብለዋል፡፡ አቶ ስብሃት ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ ብቻ በሰጡት […]
Read More →Top 10 Countries with Highest External Debt
External Debt is that part of the country’s total debt that was borrowed from foreign lenders, including governments, international financial institutions, and commercial banks. As per the latest available data with the CIA Factbook, the United States tops the list of 10 countries that have the highest external debt. The US was followed by the […]
Read More →የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ሆስፒታል መግባት ማህበረሰቡን አስደንግጦአል ። በመንግስት ሃይሎች ክፉኛ ድብደባ እንደተፈጸመበት ይጠረጠራል
(ዘ-ሐበሻ) በጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ላይ የሚፈጸመው ግፍ ከ ዕለት ወደ ዕለት እየጨመረ ነው:: ዛሬ ወንድሙ ታሪኩ ደሳለኝ በሶሻል ሚድያ በለቀቀው መረጃው እንዳለው ተመስገን በጠና ታሞ ሆስፒታል ገብቷል:: ዛሬ ታህሳስ 18/09 ዓ.ም “ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ እጅግ ታሟል” በሚል ታሪኩ በለቀቀው መረጃ ” በዝዋይ ባቱ ሆስፒታል የሚገኙ ምንጮቻችን እንደገለፁል ዛሬ ታህሳስ 18/09ዓ.ም ተመስገን ታሞ በአንፖላንስ ወደ ሆስፒታሉ […]
Read More →ከኢትዮጵያ ወደ ዋሽንግተን ዲሲ ሲጓዝ የነበረው አውሮፕላን በፊላደልፊያ ቆይታ ማድረጉ ታወቀ
ከአዲስ አበባ ቦሌ አየር መንገድ ተነስቶ ወደ ዋሽንግተን ዲሲ ዱለስ አየር መንገድ ተጉዦችን ይዞ ሲጓዝ የነበረው ድሪም ላይነር አውሮፕላን በፔንሰልቬኒያ አየር መንገድ በማረፊያ ጣቢያ እንዲያርፍ ተደርጎ እንደነበር እና በዋሽንግተን ዲሲ በነበረው የአየር መዛባት እና በማረፊያ ጣቢያው ላይ በጣለው ዝናብ እና በቀዝቃዛ እና ነፋሻማ አየር ምክንያት ማረፊያ ቦታውን አንሸራታች በረዶ ሸፍኖት ስለነበር በዚህ አጋጣሚ ማረፍ እንደማይችል […]
Read More →“የጆሮ ቀለብ ያ’ርገው” የሚባል እውነተኛ ድክረታ! አቤል ምትኩ (ከአዲስ አበባ)
ካርታ ተጫውተህ ታውቃለህ? ካወቅህ ዲካርት ምን ማለት እንደሆነ ይገባሃል፡፡ ይህን ጨዋታ የማያውቅ ግን የቃሉን ትርጉም ለመረዳት ሊከብደው ይችላል፡፡ የቃሉን ምንጭ ለማወቅ ሞክሬ አልቻልኩም፡፡ ሰው ለመጠየቅም ሆነ መዛግብትን ለመፈተሸ ደግሞ ጊዜ አጣሁ፡፡ ልጄ ከሚሆን አንድ ወጣት ጋር ከደቂቃዎች በፊት ምሣ ስንበላና ቡና ስንጠጣ የነገረኝ አንዱ የድክረታችን ማሣያ ምልክት በጥድፊያ እንድጽፍ አሯሩጦ ቢሮ አስገባኝ፡፡ ለነገሩ በዚህች […]
Read More →ለጥምቀት ያልሆነ ቀሚስ ለመቼ ሊሆን ነው?
ግርማ በላይ – gb5214@gmail.com “ዝምታ ወርቅ ነው” – ጥሩ አባባል ነው፡፡ “ዝም አይነቅዝም” – ይሄኛውም ግሩም አባባል ይመስላል፡፡ “በለፈለፉ በአፍ ይጠፉ” – ጠንከር ያለ ሀበሻዊ መልእክት ያለው ነው፤ ፀረ ዴምከራሲያዊነቱም እንዲሁ ከሌሎቹ አየል ይላል፡፡ አዎ፣ የሀገራችን ሥነ ቃላችንም ሆነ አጠቃላይ ባህላዊ ትውፊታችን መናገርንና ሃሳብን በነፃነት መግለጽን አያበረታታም ብቻ […]
Read More →በእሬቻ በዓል ላይ ማይክ ይዞ ሲቃወም የነበረውና የማስተር ፕላኑ ተቃውሞ ላይ ፎቶው በስፋት የተሰራጨው የኦሮሞ ታጋዮች ካይሮ ይገኛሉ
(ዘ-ሐበሻ) ከ700 በላይ ሰዎች በተሰዉበት የቢሾፍቱው የእሬቻ በዓል ላይ መድረክ ላይ ማይኩን ከተናጋሪዎች በመቀማት “ዳውን ዳውን ወያኔ / Down Down Woyane” በማለት ሲያወግዝ የነበረው ወጣት ጉዳይ ብዙዎችን ሲያነጋገር ቆይቶ ነበር:: ይህ ወጣት በሕይወት ይኖር ይሆን? ሲሉ የሚጠይቁ በርካታ ነበሩ:: በተመሳሳዩም የኦሮሞ ሕዝብ የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን ተቃውሞ በወጣበት ወቅት እጆቹን ወደላይ በማድረግ (Say No to […]
Read More →*በዝንብ የተወረረች ከተማ* [በረከት ገብሬ]
~_~_~_~•_~_~_~_~•_~_~_~_~ የዝንብ ብልሐቷ ምንድነው ብትሉኝ ሌላ የሰራውን መብላቷ፣ ሰነፎች ሰዎችም እንዲሁ ናቸው፣ ሌላው በደከመው፣ ሌላው በለፋበት፣ ላቡንና ደሙን ገብሮ ባፈራው ሀብት ላይ ጉብ ብሎ የሰራውን መብላት ይወዳሉና። እርጎን አግባብነት በሌለው ስፍራ ከፍተው ቢተዉት ዝንብና ድመት ይጫወቱበታል፣ አገርም እውነተኛ መሪ ያጣች እንደሆነ የማንም መጫወቻ ሆና ወደ ምድረ-በዳነት ትለወጣለች። ከጸሐይ በታች የሚደከም ድካም ሁሉ ትርፉ ምንድነው? ዘመን […]
Read More →በችካጎ የሚገኘው በወያኔ መንግስት የሚመርው የሰበካ ጉባኤ ዲያቆናትን ማባረር ጀመረ
በዛሬው እለተ ሰንበ በተከናወነ የሰበካ ጉባኤ ስብሰባ በቅዱስ ሲኖዶስ የሚመራው የሰበካ ጉባኤ ዲያቆናትን ማባረር ጀመረ ። በዛሬ እለት ሰበካ ጉባኤው ባደረገው የመዋያያ ፕሮግራም ላይ መንግስትን በሃሳባቸው የተቃወሙ ዲያቆናትን ማባረር መጀመራቸው እና ከመንግስት ወገን ሆነው መስራት እየሰሩ እንደሆነ እና የአባይ ግድብ በቅዱስ ሲኖዶሱ እና ግድቡን በሚመለከታቸው አካላት የሚገደብ መሆኑን ባሰፈሩት የማባረሪያ ቅጽ ደብዳቤ ላይ ገልጸዋል ። […]
Read More →