The call is for all Ethiopians too.
Dear Patriotic Ginbot 7 Movement for Unity and Democracy As a deprived Ethiopian and a member of Patriotic Ginbot 7, I would like to express my deepest gratitude for making such a responsible call for Ethiopian Defense Force Members. I personally believe this is a historical call because this is the period when the TPLF […]
Read More →Ethiopian government cadres vow to kill Prof. Dr. Birhanu Nega.
The Ethiopian current government (TPLF juntas) has sent its cadres and spies to the heart of Europe (Germany) to threaten those who fight against its 25 years dictatorial rule. The successful Patriotic Ginbot 7 fund-raising programs which have been held in the month of June 2016 in three different European countries (Norway, Switzerland, and Germany) […]
Read More →ብዟየሁ ደምሴ ደርባባዬ በሚል አዲስ ነጠላ ዜማ መጣ
የዙአየሁ ደምሴ አዲስ ነጠላ ዜማ በቅርቡ በጆሮአችሁ ሊንቆረቆር ዘግጅቱን አጠናቆ አነሆ እናንተም ተዘጋጁልኝ አዲሱን ስራዬን ለእናንተው ዘመድ ወዳጅ ጓደኞቼ ጀባ እላችኃለሁ ይለናል ብዙአየሁ። በሙልቀን መለስ ጥንታዊ መለሰ ዘፈን እውቅናን ያገኘው እና ከዚያም በኃላ ከሁለት አመታት በፊት ሳላይሽ/ ቀዳማዊት እመቤት በሚለው ዜማ አጥንት ሰርስሮ በመግባት እንዲሁም በሙዚቃው ብስለት እና ግጥም አወራረድ ወደር ያልተገኘለት ብዙአየሁ በአሁኑ ሰአት […]
Read More →TPLF acknowledges Patriotic Ginbot 7 in Germany
Source: www.youtube.com/watch?v=VDxNdfOuLrw The 25 years dictatorial regime, TPLF ( Woyne), has finally acknowledge the growing popularity of Patriotic-Ginbot 7 Movement for Unity and Democracy. The merciless TPLF dictators seem to realise the fact that their days on power are limited. It is such a huge trophy for all Ethiopians, who have been longing for freedom […]
Read More →ዘ-ፀዓት!….ውጣ!
ከክርስቶስ ልደት በፊት በ1500 ዓመተ ዓለም አንድ የነጻነት መሪ ነበር። በዘመናዊ የማኔጅመንት ትምህርት ውስጥ የስራ ክፍፍልን የፈጠረና መሰረት የጣለ ትልቅ ሰው ነው። ይህ ሰው የተወለደው በጭንቅ ሰዓት ነበር። እስራዔላውያን በግብጽ ምድር በባርነት ቀንበር ስር ባሉበት ሰዓት። ንጉስ ፈርዖን የእስራዔላውያንን የጥበብ ስራዎች፣ የሚሰሯቸውን ጡቦች ቢወድም ነገር ግን በቁጥር እየበዙ ከመጡ መንግስቴን ይነጥቁኛል ብሎ ስለፈራ […]
Read More →አቤ ጆቤና ሥጋቱ ይሄይስ አእምሮ
ኢትዮጵያን መቀመቅ ከከተቱ ከሃዲ ልጆቿ መካከል አንዱ የሆነው አበበ ተ/ሃይማኖት የተባለ ፀረ-ዐማራ ወያኔ ሰሞኑን የገባበት ሥጋት ለዬት ይላል፡፡ በዘመነ ዴሞክራሲ መቃብሩን ፈንቅሎ የወጣውና ታይቶና ተሰምቶ በማይታወቅ ልዩ ጭካኔ ሀገር ምድሩን እያመሰ የሚገኘው የዐፄ ዮሐንስ ሥርወ መንግሥት እየተነቃነቀ ያለ መሆኑን በዚህ ሰውዬ ያልተለመደ የቀቢጸ ተስፋ እንቅስቃሴ መረዳት ይቻላል፡፡ በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያን ከወያኔያዊ የአፓርታይድ አገዛዝ ነፃ […]
Read More →የአጥር መፍረስ የሚያስከትለው ጦስ ማስተዋል በለጠ (አዲስ አበባ)
“ቤት ያለ አጥር፣ ጥርስ ያለ ከንፈር (አያምሩም)” ይላል – ቱባው ኢትዮጵያዊ የሥነ ቃል ትውፊታችን፡፡ ግሩም አባባል ነው፡፡ በተለይ ሁለንተናዊ ዕድገታችን እየጫጫ በሚሄድበት የኛይቷን በመሰሉ ሀገራት ከአንድም ባለፈ ሁለትና ሦስት አጥርም ቢኖር ለደኅንነታችን ዋስትና አስተማማኝ ነው፡፡ ቢያንስ ቢያንስ መንግሥት ከሚባለው ህግ አልባ ወምበዴ ውጪ የሚያጠቁንን ተራ ሌቦች ይከላከልልናል፡፡ አጥርን በፊት ለፊት ትርጉሙ ካየነው ማለቴ […]
Read More →ሲያልቅ አያምርም፤ በሠፈሩትም መሠፈር አይቀርም ዳግማዊ ጉዱ ካሣ
“አንበሣን ፈርቼ ዛፍ ላይ ብወጣ ነብር ጠበቀኝ” የምንለው አሉን የምንላቸው ሁለትና (ከዚያም በላይ) አማራጮች እንከን ገጥሟቸው ስንጨነቅና ስንጠበብ ነው፡፡ የአሁን የኛ ሁኔታስ? በተለይ እኛ ኢትዮጵያውያን አማራጮቻችንን ሁሉ አንድ ባንድ እያጣን አይደለምን? ምን ቀረን? ኢትዮጵያን ወደንና ፈቅደን ለወያኔ አስረክበናል፡፡ መሸሻዎቻችን አሜሪካና አውሮፓም በኢኮኖሚ ድቀትና በአክራሪ ሙስሊሞች እየተንኮታኮቱ ናቸው – ሊለይላቸው አንድ እሁድ ቢቀራቸው ነው፡፡ ጥጋብን […]
Read More →ከፍትህና ከዲሞክራሲ እየተጣሉ ለፍትሕና ለዲሞክራሲ መቆም አይቻልም!
ግራ የገባው ግንቦት 7 ያሬድ ኃይለማርያም ሰኔ 2008 ዓ.ም “ለትግላችን ብቸኛውን ሚና የሚጫወተውን የኤርትራ ሕዝብና መንግስትን ለማዳከም የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የሚያደርገውን ሴራ ለመቃወም ይህንን ፒትሽን ፈርሙ” – ነአምን ዘለቀ (አ. ግንቦት 7) “particular individuals, including officials at the highest levels of State, the ruling party – the People’s Front for Democracy and Justice – and […]
Read More →በጳጳሣት ሹመት ዙሪያ አንዳንድ ነጥቦች ይሄይስ አእምሮ
ሰሞኑን ዘሃበሻ ድረገፅ በሰበር ዜናነት እንደዘገበችው በስደት ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሲኖዶስ ስድስት ኤጲስ ቆጶሣትን በሙሉ የጵጵስና ማዕረግ ሾሞ በስድስት የዓለም ግዛቶች በሃይማኖታዊ የኃላፊነት ቦታ መድቧል፡፡ በዚህ አጋጣሚ ይቺ ቅመም የሆነች ዘሃበሻ የምትባል ድረገፅ ዜናውን ተከታትላ በወቅቱ ስላደረሰችን ከፍተኛ ምሥጋና ይገባታል፡፡ ሌሎቹ ድረገፆችም እንዲሁ፡፡ ሁሉም የዘጠኝ ወር ልጆቻችን ናቸውና ምሥጋናየ ለሁሉም […]
Read More →