www.maledatimes.com August, 2016 - MALEDA TIMES - Page 2
Loading...
You are here:  Home  >  2016  >  August  -  Page 2
Latest

መስቀልና መጽሐፍ ቅዱስ የያዙት ቄስ ቆስለው ታሰሩ

By   /  August 10, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on መስቀልና መጽሐፍ ቅዱስ የያዙት ቄስ ቆስለው ታሰሩ

ቄስ ዳንኤል አብርሃም ይባላሉ፡፡የአገልግሎት ልብሳቸውን ለብሰው በአንድ እጃቸው መስቀል በአንደኛው መጽሐፍ ቅዱስ በመያዝ ባሳለፍነው ሳምንት በምዕራብ ኦሮሚያ ወለጋ ውስጥ በምትገኘው መንዲ ከተማ የሚገኙ ሰዎችን ከፊት እየመሩ ለፍትህ፣ለዕኩልነትና ለነጻነት አደባባይ ተገኙ፡፡ የመንግስት የጸጥታ ኃይሎች ቄሱንና የተከተላቸውን ህዝብ ለመበተን የሃይል እርምጃ በመውሰዳቸው የተወሰኑ ሰዎች ሲገደሉ ቄስ ዳንኤል ቆስለው በወታደሮች ወደ ወህኒ ቤት ተጋዙ፡፡እስካሁን ድረስም ምንም አይነት የህክምና […]

Read More →
Latest

በአዲስ አበባና በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች የመንግስት ታጣቂዎች በንጹሃን ዜጎች ላይ እየፈጸሙ ያሉትን ግድያ የአለም አቀፍ ሚዲያዎች በሰፊው እየዘገቡት ይገኛሉ። በአቤኔዘር አህመድ ከጀርመን

By   /  August 8, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአዲስ አበባና በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች የመንግስት ታጣቂዎች በንጹሃን ዜጎች ላይ እየፈጸሙ ያሉትን ግድያ የአለም አቀፍ ሚዲያዎች በሰፊው እየዘገቡት ይገኛሉ። በአቤኔዘር አህመድ ከጀርመን

 በአፍሪቃ መዲና በአዲስ አበባ የጎንደርንና የኦሮምያን ህዝባዊ አመጽ ተከትሎ በ30/11/2008 ዓም(06 Aug 2016) እና በ ቀን 1ነሃሴ 2008 ዓም (07Aug 2016) በተደረገው መንግስትን የመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በመንግስት ታጣቂዎች የንጹዋን ህይወት ማለፉንና በብዙ የሚቆጠሩ እንደታሰሩ የተለያዩ አለም አቀፍ የዜና አውታሮች ዘግበውታል። አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ (AFP) መንግስትን ለመቋወም የወጡ ሰዎች ታሰሩ “Dozens arrested in Ethiopia anti-government protest” […]

Read More →
Latest

በጀርመን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በንጹሃን ሰልፈኞች ላይ መንግስት እየፈጸመውን የሚገኘውን ግፍ ለማውገዝ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በበርሊን ለማድረግ ወሰኑ።

By   /  August 8, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on በጀርመን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በንጹሃን ሰልፈኞች ላይ መንግስት እየፈጸመውን የሚገኘውን ግፍ ለማውገዝ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በበርሊን ለማድረግ ወሰኑ።

ኢትዮጵያውያን በጀርመን ኑረምበርግ በምትባል ከተማ ነሃሴ 1 2008 ዓም ባደረጉት ታላቅ ስብሰባ በመላው የኢትዮጵያ ክፍል እየተቀጣጠለ ባለው የሀዝብ ለአምባገነናዊ ስርአት አልገዛ ባይነት ምክንያት በመንግስት ታጣቂዎች እየተፈጸመ ያለውን ግድያ እስራት እንዲሁም ድብደባ አውግዘዋል። በተጨማሪም በጀርመን የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በአሰቃቂ ሁኔታ በንጹሃን ኦሮሞ እና አማራ ህዝብ የመንግስት ታጣቂዎች እየፈጸሙ ላሉት የነፍስ መገደል እና እስራት በመቃወም በጀርመን […]

Read More →
Latest

ወያኔ በባሕርዳር፣ ጎጃም ዐማራ እንዲሁም በመላው ኢትዮጵያ በቃን

By   /  August 7, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on ወያኔ በባሕርዳር፣ ጎጃም ዐማራ እንዲሁም በመላው ኢትዮጵያ በቃን

በሙሉቀን ተስፋው የቆሰሉና የሞቱ ሰዎች ቁጥር አይታወቅም፤ ዓባይ ማዶ ኮበል በቃጠሎ ወድሟል • ከጎንደር የሚሔዱ ዐማሮች ዘንዘሊማ ላይ መታገዳቸው ለግጭቱ መንስኤ ሆኗል በጎጃም እምብርት ባሕር ዳር ዐማሮች በጠዋት ነበር ወደ ተጋድሎ ሰልፍ የወጡት፡፡ በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች በሰላማዊ መንገድ በዐማራ ወገኖቻቸው ላይ የሚደርሰውን በደል እና የጅምላ ግድያ በማውገዝ ወደ መስቀል አደባባይ ሕዝቡ በአንድነት ሔደ፡፡ በዚህ መካከል […]

Read More →
Latest

ሰበር ዜና ወያኔ በግልጽ በዐማራው ላይ የጅምላ ግድያ አውጇል!

By   /  August 7, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሰበር ዜና ወያኔ በግልጽ በዐማራው ላይ የጅምላ ግድያ አውጇል!

በወረታ ከተማ ከባድ ተኩስ ተከፍቷል ዛሬ ከሰአት በኋላ 7፡30 ላይ የጀመሩት የፎገራ ዐማሮች ከወያኔ ቅጥረኞች ጋር ከባድ ተጋድሎ እያደረጉ ነው፡፡ ከቦታው በስልክ ለማረጋገጥ እንደሞከርነው የወረታ ከተማ ሙሉ በሙሉ ቀውስ ውስጥ ገብታለች፡፡ ዐማሮች ላይ የጥይት ዶፍ እየወረደ ነው፡፡ እስካሁን አንድ ሰው ሲሞት ቁጥራቸው ያልታወቀ ሰዎች ቆስለዋል፡፡ የፎገራ ዐማሮች የተሰዋውን ዐማራ አስከሬን ይዘው በመዞር ከቅጥረኛ ወታደሮች ጋር […]

Read More →
Latest

Government soldiers brutality on innocent protesters in Addis Ababa and other parts of Ethiopia.

By   /  August 7, 2016  /  AFRICA  /  Comments Off on Government soldiers brutality on innocent protesters in Addis Ababa and other parts of Ethiopia.

By Zerihun Shumete/ from Germany  August 06 2016 mass killings and arrests are under going on in different parts of Ethiopia including the seat of Africa Union, Addis Ababa. Innocent protesters are being seen beaten by the government security forces in the following videos. The 25 years dictatorial Ethiopian government are facing mass civil disobediences […]

Read More →
Latest

በሃገሪቱ ላይ የተነሳው ቀውስ በጭቁኑ ህዝብ ብሶት የወለደው እንጂ ከሰሜን አሜሪካ ያሉ ኢትዮጵያውያኖች አይደሉም ሲሉ ወያኔ ተቃዋሚዎች ናቸው ሲል አትቶአል

By   /  August 6, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሃገሪቱ ላይ የተነሳው ቀውስ በጭቁኑ ህዝብ ብሶት የወለደው እንጂ ከሰሜን አሜሪካ ያሉ ኢትዮጵያውያኖች አይደሉም ሲሉ ወያኔ ተቃዋሚዎች ናቸው ሲል አትቶአል

በአዲስ አበባ ናዝሬት ጎንደር እና ዝዋይ የተካሄደው አገር አቀፍ ተቃውሞ በየክልሎቹ መዛመቱ እንደማይቀር እና ጥሪው ከሰሜን አሜሪካ የሄደ ሳይሆን እዚያው ያለው መንግስት በፈጠረው አፈና እና  የጭቁኑ ህዝብ ብሶት ነው ሲሉ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ሲናገሩ ፣መንግስት በበኩሉ በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ አሸባሪዎች ናቸው ይህንን ችግር የፈጠሩት ሆኑም ግን ችግሩን በቁጥጥጥር ስር አውለነዋል ሲል በመረጃ ማእከሉ ለመናገር ችሎአል።  […]

Read More →
Latest

በአዲስ አበባ ከተማ በጨለማ ተገንን በማድረግ ህዝቡን ለማፈስ መዘጋጀታቸው ተሰማ

By   /  August 6, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአዲስ አበባ ከተማ በጨለማ ተገንን በማድረግ ህዝቡን ለማፈስ መዘጋጀታቸው ተሰማ

በመዲናይቱ አዲስ አበባ ከተማ በዛሬው እለት በተቀሰቀሰው ነውጥ ፣በመንግስት ታጣቂዎች ክፉኛ የሆነ ድብደባ በንጹሃን ዜጎች ላይ ተፈጽሞአል። በተለይም በብሄራዊ ቴአትር አካባቢ በአንድነት ወደየቤታቸው ሲጓዙ የነበሩ ጓደኛሞችን በመደብደብ እራሳቸውን እንዲስቱ አድርገዋቸዋል ። ቀሪዎቹም በከፍተኛ ጉዳት ወደ ሆስፒታል የገቡ ሲሆን ፣ከማእከላዊ የመረጃ ማእከል ለወታደራዊ ሰራዊቱ የተላለፈው መረጃ እንደሚያመለክተው ከሆነ በአዲስ አበባ ከተማ በጊዜ የማይገቡትን ወጣቶችንም ሆነ በጋራ […]

Read More →
Latest

በጎንደር እና አውዳይ የሞቱት ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ነው ፣ህዝቡም ለለውጥ ተዘጋጅተናል ብሏል።

By   /  August 6, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on በጎንደር እና አውዳይ የሞቱት ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ነው ፣ህዝቡም ለለውጥ ተዘጋጅተናል ብሏል።

በጎንደር ቆላድባ ሕዝብ ከሕወሃት ወታደሮች ጋር እየተዋደቀ እንደሚገኝ የሚደረሱን መረጃዎች አመልክተዋል:: በአወዳይ የሕወሃት ሰራዊት በንጹሃን ሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ ባወረደው ጥይት 70 ሰዎችን ሲያቆስል 3 ሰዎች መገደሉ ተዘግቧል:: የጎንደር ቆላድባ ከተማ በአሁኑ ወቅት የጦር አውድማ ትመስላለች የሚሉት የአካባቢው ነዋሪዎች ሕዝቡ ቁጣውን ለመግለጽ ፍርድ ቤት; የክልሉን የመንግስት መስሪያቤቶች እና ከ14 በላይ የመንግስት መኪኖችን በማቃጠል ተቃውሞውን ገልጿል:: በተለይም […]

Read More →
Latest

ወያኔ ሆይ ልብ ግዛ! … ሕዝብም በእምቢተኝነቱ ይግፋበት! ያሬድ ኃይለማርያም

By   /  August 6, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on ወያኔ ሆይ ልብ ግዛ! … ሕዝብም በእምቢተኝነቱ ይግፋበት! ያሬድ ኃይለማርያም

  ከብራስልስ፣ ቤልጂየም ነሐሴ 06፣ 2016 እ.አ.አ ኢትዮጵያ ዛሬ መስቀለኛ መንገድ ላይ ትገኛለች፡፡ የወያኔ ግትርነትና መረን የለቀቀ አንባገነናዊነት፣ በሥርዓቱ ተስፋ የቆረጠና የተበሳጨ ሰፊ ሕዝብ፣ ለ25 ዓመታት የተጎነጎነ የጎሣ ፖለቲካና ጥላቻ፣ መገለጫ የሌለው ድህነትና ችጋር አገሪቱን ሰንገው ይዘዋታል፡፡ በአገዛዝ ሥርዓቱ በኩል የሚታየው ሕዝብን የመናቅና ከሕግ በላይ የመሆን ዝንባሌ እየከፋ መምጣቱ በሥልጣን ላይ ያሉት ሰዎች አንድም ልባቸው […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar