www.maledatimes.com August, 2016 - MALEDA TIMES - Page 3
Loading...
You are here:  Home  >  2016  >  August  -  Page 3
Latest

የጎንደር አማራ ሰላማዊ ሰልፍ፣ (አስተያየት) ከዶ/ር ከፍያለው አባተ

By   /  August 6, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on የጎንደር አማራ ሰላማዊ ሰልፍ፣ (አስተያየት) ከዶ/ር ከፍያለው አባተ

  በቅርቡ የጎንደር አማራ ሕዝብ በጎንደር ከተማ ያካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ (በኔ እይታ) የአማራን ታላቅነት፣ የማያወላውል የኢትዮጵያዊነት ስሜት የሚያረጋግጥ እና በራሱ በአማራ ሕልውና ላይ የተነሳውን (የመኖርና ያለመኖር) ጥያቄ የመለሰ ይመስለኛል።   የኢትዮጵያን መንግሥት በበላይነት የሚቆጣጠረው ታሕት፣ 1) ትግራይን ከኢትዮጵያ ገንጥሎ ራሱን የቻለ የትግራይ መንግሥት ለማቋቋም ሲታገል/ሲዋጋ የነበረ በመሆኑ፣ 2) ኤርትራን፣ ኦሮሚያንና ኦጋዴንን እንገነጥላለን ብለው ከተነሱ ገንጣይ […]

Read More →
Latest

ጀግናው የጎንደር ህዝብ የወያኔን ባንዲራ አውርዶ የህዝብ ባንዲራን በአደባባይ ሰቀለ!! በአዘዞ ከፍተኛ ተኩስ መቀስቀሱም እየተሰማ ነው በጎንደርም ከተማዋን የከበቡት የመከላከያ ሰራዊቶች በህዝቡ ተከበዋል

By   /  August 5, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጀግናው የጎንደር ህዝብ የወያኔን ባንዲራ አውርዶ የህዝብ ባንዲራን በአደባባይ ሰቀለ!! በአዘዞ ከፍተኛ ተኩስ መቀስቀሱም እየተሰማ ነው በጎንደርም ከተማዋን የከበቡት የመከላከያ ሰራዊቶች በህዝቡ ተከበዋል

በዛሬው እለለት በኮሎኔል ደመቀ ፍርድ ቤት አለመቅረብ ቁጣውን የገለጸው የጎንደር ህዝብ በአደባባይ ላይ የወያኔ ባንዲራ የሆነውን ባለ ኮከቡን (ኢሉምናቲ)የሰይጣን አምልኮ ምልክት እየተባለ የሚጠራውን እና በኢትዮጵያ ህዝብ እውቅና ሳይሰጠው ፣በትግራይ ተወላጆች ብቻ በጦር መሳሪያ ግፍት በህዝብ ዘንድ እንዲሰቀል የተደረገው ይሄው ባንዲራ በጎንደር ከተማ ወርዶ ትክክለኛውን አረንጓዴ ቢጫ ቀዩን ሰንደቅ አላማ ለመስቀል ችለዋል። የጎንደር ህዝብ በመከላከያ ሰራዊት […]

Read More →
Latest

ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ለምን ፍርድ ቤት አልቀረበም ?

By   /  August 5, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ለምን ፍርድ ቤት አልቀረበም ?

በፍርሃት ውስጥ የተዋጠው የወያኔው መንግስት በአማራው ህዝብ ላይ ያለውን ጥርጣሬ እንደቀጠለ ውሎአል በዚህም ምክንያት ኮለኔሉን ወደ ፍርድ አልማቅረቡ ብዙዎቹንም አስቆጥቶአል። ለምን አልቀረበም የሚለውን የዜና ትንታኔ ሙሉቀን ተስፋው ከቦታው ያጠናቀረው አጭር ዘገባ ትንሽ ነገር የሚያጭር ሲሆን ፣ ወያኔ የጎንደር ህዝብን ሃያልነት እና አልበገሬነት እንደዚሁም የትግል ጦር ጃንደረባ እንደሆነ ስለሚያውቅ ብቻ ፍራቻውን ከመግለጽ ተቆጥቦ ከርሞአል ፣ ስለዚህ […]

Read More →
Latest

ታሪካዊው የጎንደር ሰልፍ እና እንድምታው ክንፉ አሰፋ

By   /  August 5, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on ታሪካዊው የጎንደር ሰልፍ እና እንድምታው ክንፉ አሰፋ

በሰሞነኛው የአዲስ አቤ ቀልድ ልጀምር። ወጣቱ፣ ሱሪ ለመግዛት ወጥቶ አንድ የልብስ ሱቅ ወስጥ ገባ። ባለ ሱቁ ጠየቀው። “የቻይና ይሁንልህ ወይንስ የአውሮፓ ሱሪ?” ወጣቱም መለሰ። “የለም የለም… የጎንደሩን ሱሪ ነው የምፈልገው።”   እስረኞችን የማስፈታቱ ሰላማዊ ጥያቄ የእብሪት መልስ ሲያገኝ፤ ጨዋታውም ተቀየረ። “እንዲያውም አናውቅህም። ከህዝብ ጫንቃ ላይ ወረድ” ሲል ነበር የጎንደር ሕዝብ ብረትን ሰብሮ ዙፋኑን የነቀነቀው። “ወንዱን […]

Read More →
Latest

The Humanitarian Response of the United States Government to the Current Ethiopian Drought

By   /  August 5, 2016  /  AFRICA  /  Comments Off on The Humanitarian Response of the United States Government to the Current Ethiopian Drought

As of August 04, 2016 Ethiopia is facing one of the worst droughts the country has seen in decades. Triggered by El Niño, the drought is having a significant impact by limiting agricultural production, straining livelihoods, and exacerbating food insecurity among poor and vulnerable households. During the spring and summer of 2016, Ethiopia is likely […]

Read More →
Latest

ጎንደር በህወሃት የደም መሬት ሆነች ፣ የወያኔ መንግስት ንጹሃንን መግደሉን ጀምሮአል !

By   /  August 5, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጎንደር በህወሃት የደም መሬት ሆነች ፣ የወያኔ መንግስት ንጹሃንን መግደሉን ጀምሮአል !

ፒያሳ ላይ የትግሬው መከላከያ ሁለት ሰዎችን መግደሉ ተሰማ:: የወልቃይት ማንነት ጥያቄ አስተባባሪ ኮሚቴ አባል የሆኑት ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ፍርድ ቤት ያለመቅረብ ጉዳይ የፍርድ ቤት ጉዳይ ለመከታተል የወጣው ሕዝብን አስቆጥቶ ለመበተን ይህን ሕዝብ የሕወሓት ሰራዊት በወሰደው እርምጃ እነዚህ ሁለት ንጹሃን መገደላቸው ብዙዎችን እያስቆጣ ይገኛል:: የሟቾች ቁጥር ከ3 በላይም ሊሆን እንደሚችል የዘ-ሐበሻ ምንጮች ይናገራሉ:: አንዱ ሰላማዊ ዜጋ በአናቱ […]

Read More →
Latest

World news coverage on mass demonstrations against current Ethiopian government.

By   /  August 5, 2016  /  AFRICA  /  Comments Off on World news coverage on mass demonstrations against current Ethiopian government.

By Abenezer Ahmed / From Germany The current political instability and mass uprising and civil disobediences against the ruling Ethiopian party EPRDF are seemed to be alarming the western governments and their media as well. The resent massive public demonstration against the Ethiopian government in Gondar ( 31. 07. 2016) has been reported and deeply […]

Read More →
Latest

Barnet woman helps shape the future of girls’ education

By   /  August 3, 2016  /  AFRICA, MIDDLE EAST, WEST AFRICA  /  Comments Off on Barnet woman helps shape the future of girls’ education

By Dave Speck in Local People Adey Muchie (left in yellow dress) volunteering in India A volunteer from East Barnet has rubbed shoulders with government ministers from around the world in helping shape the future of girls’ education. Adey Muchie, 28, from Linden Road, East Barnet, spent three months in India where she led a […]

Read More →
Latest

የማለዳ ወግ …የጀግና ልጅ ልደቱ በሀዘንና በመከራ ይከበራል  !

By   /  August 3, 2016  /  Ethiopia, WEST AFRICA  /  Comments Off on የማለዳ ወግ …የጀግና ልጅ ልደቱ በሀዘንና በመከራ ይከበራል  !

*   እንኳንም ተወለድሽ ህፃን ኤማንዳ ሐብታሙ ዛሬ የወጣቱ አባዎራ ሐብታሙ የአብራክ ክፋይ ህጻን ኤማንዳ ሐብታሙ  4ኛው ዓመት የልደት ቀን መሆኑን ስሰማ ከልብ የመነጨ መልካም ምኞቴን ለመግለጽ ፣ ብሎም በህግ ሽፋን በአቧቷ ላይ እየተፈጸመ ያለውን ግፍ በማውገዝ እንደ ዜጋ ማለት የምለውን ማለት ፈለግኩ  ! በሰለጠነው በእኛ 21ኛ ክፍለ ዘመን፣  በእኛ ሀገር ፣ ለሀገራቸው መጻኤ ህይዎት ለፍትህና […]

Read More →
Latest

ፌዴራሊዝምና የብሄር ጥያቄ በኢትዮጵያ ሲሚናር

By   /  August 3, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፌዴራሊዝምና የብሄር ጥያቄ በኢትዮጵያ ሲሚናር

Ethiopians Forum in Europe  Den Haag, July 2016 የማንነት ፖለቲካ ጠንቆችና የአብሮነት አኗኗሪ መፍትሔ ፍለጋ ዩሱፍ ያሲን(ደንሓግ) (It is NOT our differences that divide us. Rather it is our INABILITY to recognize, accept and celebrate those DIFFERENCES. ) Audre Lorde ልዩነቶቻችን ውበታችን የሚሆኑት ስናስተናግዳቸው ብቻ ነው፤ አለበለዚያ ያወዛግቡናል። ዩሱፍ ያሲን (አርቲክል 2012) 1. የማንነት ጥያቄዎች […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar