በደቡብ አፍሪካ የህወሃት ኢንባሲ አምባሳደር ሙሉጌታ ከማን ጋር እየመከሩ ነዉ ።
በልኡል አለም በ30/10/2016 በደቡብ አፍሪካ የህወሃቱ ቡድን አስቸኳይ ግዜ አዋጁን ተንተርሶ የበጠራዉ ስብሰባ ዉጤታማ እንዳልነበረ ምንጮቻችን በላኩልን ምስጢራዊ መረጃ ያረጋገጥን ከመሆኑ ባሻገር መረጃዎቹ ሌሎች ጉዶችን ይዘዉ ተከስተዋል። ይህዉም በቅርቡ በደቡብ አፍሪካ በጆሐንስበርግ ከተማ ላይ መይፌር እየተባለ በሚጠራዉ ስፍራ ትዉልደ ሱማክሌያዊያን የሆኑ ግለሰቦች በኦሮሞ ብሔር ኢትዮጵያዊያን ወገኖቻችን ላይ የፈጸሙትን የግድያ ወንጀል ተንተርሶ የኦሮሞ ኢትዮጵያዊያንን ያላካተተ ገለልተኛ […]
Read More →ኢሳትን እና ኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክን የሚያገናኝ መድረክ ተጀመረ
በትላንትናው እለት በችካጎ በተካሄደ የገንዘብ ማሰባሰብ ዝግጅት ላይ የኦሮሞ ሚዲያ ኔትወርክ እና ኢሳትን ካሉበት ደረጃ ከፍ ለማድረግ እና የመረጃ ፍሰታቸውን በሃገርቤት ላለው ህዝብ ለማዳረስ ጠንክረው በጋራ መስራት አለባቸው በሚል እሳቤ ከኦሮሞ ማህበረሰብ ተወካይ አንደበተ ርእቱ ዶ/ር አወል አልሎ እና ከእሳት አሮ ኤርምያስ ለገሰ የተገኙ ሲሆን ገቢው ለእሳት 6ኛ አመት ክብረ በአል እና ለኦምኒ እንዲሆን መላው […]
Read More →Ethiopian Premier Expects Economic Rebound When Emergency Ends
William Davison Ethiopia’s six-month state of emergency could be called off before that period is over, allowing the economy to recover quickly after months of violent protests and attacks on businesses, said Prime Minister Hailemariam Desalegn. “I think it can quickly settle down and we don’t even need six months of the emergency period that’s […]
Read More →የወያኔ መንግስት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ኮማንድ ፖስት ይፋ አደረገ።
በማንኛውን የሀገሪተሩ ክፍል የተከለከሉ ተግባራት ========================== ማንኛውን ሁከት እና ብጥብጥና በህዝቦች መካከል መጠራጠር እና መቃቃር የሚፈጥር ይፋዊም ሆነ ድብቅ ቅስቀሳ በማናቸውም መልኩ እና ዘዴ ማድረግ፤ ፅሁፍ ማዘጋጀት ማተምና ማሰራጨት፣ ትእይንት ማሳየት፣ በምልክት መግለፅ ወይም መልእክትን በማናቸውም ሌላ መንገድ ለህዝብበ ይፋ ማድረግ ፈቃድ ሳይኖር በማንኛውም ህትመት ወደ ሀገር ወስጥ ማስገባት ወይም ወደ ውጪ ሀገር መላክ በመመሪያው […]
Read More →የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ዝርዝር ከመልስ ይልቅ ጥያቄ ይበዛዋል። ቴዎድሮስ ዳኜ
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ዝርዝር ከመልስ ይልቅ ጥያቄ ይበዛዋል። አብዛኞቹ “ክልክል”የተባሉት ነገሮች ድሮም ክልክል ናቸው። የቀረው ነገር ተጨማሪ ማብራሪያ ካልተሰጠበት ትልቅ ውዥንብር መፍጠሩ አይቀርም። ድሮም ክልክል ከነበሩትና ከሚያከራክሩት ነገሮች ውስጥ አንዳንድ ምሳሌ፦ አንቀፅ 10. ሀይማኖታዊ፣ ባህላዊና ህዝባዊ በዓላት ላይ ቅስቀሳ ማድረግ ሀይማኖታዊ ተቋማት ውስጥ በሚደረጉ ስብከቶችና ትምህርቶች ሀይማኖታዊ አስተምህሮት ከማድረግ ውጪ በህዝቦች መካከል መጠራጠርና መቃቃርን የሚፈጥር፣ […]
Read More →ከሰማያዊ ፓርቲ ልዩ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ የተሰጠ መግለጫ
ሀገራችን ኢትዮጵያ ቀደምት እና ታላቅ ከሚባሉት ሀገሮች አንዷ ብትሆንም፤በሚያጋጥሟት ጨቋኝ ገዢዎች ምክንያት የሀገሮች ሁሉ ጭራ ለመሆን ተቃርባለች፡፡ እስካሁን ድረስ በመረጣቸው መሪዎች ለመተዳደር ያልታደለው የኢትዮጵያ ህዝብ ለምርጫ እና ለዲሚክራሲ ሥርዓት ያለውን ቁርጠኝነት በምርጫ 97 አሳይቷል፡፡ ነገር ግን ትናንትም ሆነ ዛሬ የምርጫ ውጤት መገልበጥ እና ማጭበርበሩን የቀጠለው የህወሐት/ኢህአዴግ አገዛዝ በምርጫ 2007 መቶ በመቶ አሸንፊያለሁ ቢልም በአገዛዙ ላይ […]
Read More →የሰማያዊ ፓርቲ አመራር አባል እነ ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት አልታሰሩም ሆኖም እያስፔድ ተስፋዬ እና ሌሎች ዓባሎች ታድነው ተወስደውል
በትላንትናው ዘገባችን መሰረት ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ወረታው ዋሴ ስለሺ ፈይሳ ወይንሸት ሞላ እና ብሌን ታስረዋል ብለን መዘገባችን ይታወሳል ሆኖም ግን ፣ዛሬ በተላከልን የይስተካከልልን መረጃ መሰረት የታሰሩትን ሰዎች ስም ዝርዝር አስተካክለን ስናቀርብ ላደረግነው ስህተት በአክብሮት ይቅርታ እንጠይቃለን ። የሰማያዊ ፓርቲ አባላቶች ከታሰሩት መካከልም እያስፔድ ተስፋዬ ፣ብሌን መስፍን ፣እና አወቀ ተዘራ ፣ያለምንም መጥሪያ ከያሉበት በማፈን ወስደዋቸዋል፣ይህንንም የተደረገው […]
Read More →በባህርዳር ከተማ የስራ አድማ ጠሩ መንግስት ማእቀቡን እስካላነሳ ድረስ በቤት ውስጥ በማዋል እንደሚያሳልፉ ገለጹ
በአማራው ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት መቀመጫ በሆነው ባህርዳር ከተማ ህዝቡ የሥራ ማቆም አድማ ማድረጉን ገለጹ ፣ከነገ ጀምሮ መንግስት በህዝቡ ላይ የአወጀውን አዋጅ እስካላነሳ ድረስ በሰሜንም ሆነ በምእራብ ሸዋ በደቡብ እንዲሁም በሌሎችም የሃገሪቱ ክፍሎች የሚከናወነው ሃገራዊ እንቅስቃሴ በሃይል መግታት እንደማይቻል ገልጸዋል። ሙሉውን ዘገባ ይዘን እንቀርባለን
Read More →The 2016 Martin Ennals Award Laureate is announced Zone 9 bloggrs are nominated for the Award
source Zone 9 Ilham Tohti was selected by a jury of 10 global Human Rights organizations as the 2016 Martin Ennals Award Laureate. The Award is given to Human Rights Defenders who have shown deep commitment and face great personal risk. The aim of the award is to provide protection through international recognition. Strongly supported by […]
Read More →የማርቲን ኤናልስ ሽልማት የ2016 ሎሬት ታወቀ የዞን ዘጠኝ ጦማሪያንና አራማጆች ተሸላሚዎች ናቸው
አዘጋጅ Zone 9 10 ዕውቅ የዓለም የሰብኣዊ መብቶች ድርጅቶች የሚያዘጋጁት ዓመታዊው የማርቲን ኤናልስ የሰብዓዊ መብት የ2016 የመጨረሻ ሦስት ዕጩዎች መካከል ዞን 9 የጦማሪዎች እና አራማጆች ስብስብ አንዱ መሆኑ ግንቦት ወር ላይ መገለጹ ይታወሳል፡፡ ከዞን 9 በተጨማሪ የእድሜ ልክ እስራት ፍርደኛው ቻይናዊው ኢልሃም ቶቲ እና በሶሪያ አማፅያን የተጠለፈችው ሶሪያዊቷ ራዛን ዛይቱን መታጨታቸው ይታወቃል፡፡ ዛሬ አመሻሹ ላይ […]
Read More →