የችካጎ ማራቶን ተከናወነ
39ሺህ ተመዝጋቢ ሯጮች እና 14 ሺ የነጻ አገልግሎት ሯጮች የተሳተፉበት ትልቁ የ ችካጎ ማራቶን ዛሬ ጠዋት 7ሰአት ተጀምሮ ፣በእንግድነት በተጋበዙት የኬንያ እና ኢትዮጵያውያኖች በነበረ ፉክክር ኬንያኖች ከ1 እስከ 5ኛ በማጠናቀቅ ማሸነፋቸውን የማለዳ ታይምስ ዘጋቢ ከስፍራው ዘግቦአል ። በ6ኛ ደረጃ ኢትዮጵያዊው ቢገባም እንደተለመደው ለማሸነፍ አለመብቃታቸው በስፍራው የነበሩትን ኢትዮጵያውያኖችን አስቆጭቶአል ። በሴቶችም የማራቶን ውድድር በተደጋጋሚ በችካጎ ላይ […]
Read More →የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ፣ የህዝቡ መነሳሳት አዋጁ ቢታወጅም ከምንም ነገር እንደማይገድበው የለውጥ አራማጆች ወጣቶች ገልጸዋል
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ለገዥው መንግስት እንደልቡ የመግደል ፣ የመጨፍጨፍ እና የማሰር መብት ያጎናጽፋል፡፡ እስካሁን የነበረውን ጭፍጨፋ ህጋዊ ሽፋን ያጎናጽፈዋል፡፡ በህገ መንግስቱ መሰረት አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሲታወጅ ሃገሪቱ ከገዥው ቁጥጥር ውጭ ስትሆን ሲሆን መንግስት የህግ ቡድን አቋቁሞ እርምጃው ኢሰብአዊ መሆኑን ይቆጣጠራል፡፡የሚኒስትሮች ምክር ቤት ኢሰብአዊ መሆኑን ያረጋግጣል፡፡ ሰው በታሰረ በአንድ ወር ውስጥ ለቤተሰቡ እንዲታወቅ ይደረጋል ይላል፡፡ ጭፍጨፋው […]
Read More →Ethiopia Declares State of Emergency After Businesses Attacked
Security forces gain extra powers for at least six months Minister says ‘foreign elements’ are behind recent assaults Ethiopia’s government declared a state of emergency after businesses were attacked last week by foreign-backed protesters in the Oromia region, communications minister Getachew Reda said. Security forces will be re-organized and given “extra powers” to restore law […]
Read More →የዝዋይ እስር ቤት መቃጠሉ ተገለጸ
በዘዋይ ትልቁ እስርቤት ዛሬ ማምሻውን መቃጠሉ የተሰማ ሲሆን ፣መንግስት የ6 ወር የአደጋ ጊዜ ጥሪ ማቅረቡን ተከትሎ ህዝቡ እምቢተኝነቱን አሳይቶአል ። በዚህም የተነሳ ህዝቡ በጣም ቁጣውን በተለያየ ቦታ መግለጹን አላቋረጠም ፣የመጣው ቢመጣ ትግላችንን አናቆምም በማለት የምእራብ ሸዋ ተወላጆች ተናግረዋል ሆኖም ግን በአማራ ክልል ያለውም የተቃውሞ ጥሪ አሁን አብሮ በጋራ ቢቀጥል የአሸናፊነትን ቁንጮ እንቀዳጃለን ሲሉ ጠቁመዋል። በዝዋይ […]
Read More →Professor: American Killed in Ethiopia Had Bright Future
By JONATHAN J. COOPER, ASSOCIATED PRESS DAVIS, Calif. An American researcher killed in a rock attack by protesters in Ethiopia this week was a talented scientist with a bright future, family members and mentors said Thursday. Sharon Gray, 31, was a leader in the study of how climate change affects plants, said Savithramma Dinesh-Kumar, chairman […]
Read More →በህዝባዊ ተቋውሞ የተወጠረው ወያኔ በጀርመኑዋ ካንስለር አንጌላ ሜርክል ጫና ሊገጥመው ነው ።
ለተጠናከረው ዘገባ ዘርይሁን ሹመቴ ከጀርመን 161005_press_release_merkel_visit የጀርመኑዋ መርሃ መንግስት አንጌላ መርክል (Chancellor Dr. Angela Merkel) በ 11/10/ 2016 እኤአ ( 30/ 01/ 2009 ዓም) ይፋዊ የሰራ ጉብኝት በኢትዮጵያ እንደሚያደርጉ ታወቀ። የወያኔ መንግስት በአገር ውስጥ በከፍተኛ የህዝብ ተቋውሞና አልገዛም ባይነት ተወጥሮ ባለበት ባአሁኑ ወቅት እንደዚህ ያለው ጉብኝት ከወዳጆቹ ምእራባውያን ለተጨማሪ ነቀፌታ እንዲሁም ጠጠር ላለ ጫና ሊዳርገው […]
Read More →BREAKING: Wikileaks Just Released Hillary’s Paid Speech Transcripts (DETAILS)
One of the emails included what she said in her paid speeches. This information, of course, was much sought after during the Democratic primaries as Hillary battled Bernie Sanders for the nomination. According to Buzzfeed: “The email is dated Jan. 25, 2016, with the subject line, “HRC Paid Speeches.” … Clinton spokesman Glen Caplin […]
Read More →የማለዳ ወግ … የጀግናው አብራሪ ጀኔራል የመጨረሻ ሽኝት :(
=================================== * የጀግናው ስም ህያው ነው … * ጀኔራል ለገሰ ተፈራ አልፋና ኦሜጋ በክብር ይዘከራሉ ! የኢሬቻው እልቂት ሀዘን ከብዙዎች አንጀት አልወጣ ብሏል ፣ እልቂት ፍጅቱን በመቃወም በመላ አለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ከፍ ያለ ትዕ ይንተ ህዝብ በማድረግ ላይ ናቸው ። የኢሬቻውን እልቂት ፍጅት የፖለቲ ካውን ምህዳር አክርሮት ፣ የፖለቲካው ትኩሳቱ ግለት ሀገራችን እንዳይ ፈጃት በሀዘን […]
Read More →የቅንጅት እና ለአንድነት መስራች የነበሩት ኢንጂነር ሃይሉ ሻውል አረፉ
የመኢአድ ዋና ሃላፊ የቅንጅት ለአንድነት መስራች የነበሩት ኢንጂነር ሃይሉ ሻውል አረፉ። ለረጅም ዘመን በፖለቲካዊ ትግል እንቅስቃሴ እና በአመራር ደረጃ የሚታወቁት እንዲሁም በስፋት በምርጫ 97 አመተ ምህረት በተደረገው ሃገራዊ ምርጫ ላይ መላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድን)በመወከል ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር በመሆን የትግራይ መንግስት የሆነውን ህወሃትን በዝረራ በመጣል አሸናፊ ሆነው የነበረ ሲሆን በህገ መንግስቱ መሰረት የሚከበርላቸውን ያለ መከሰስ […]
Read More →ድሬደዋ 08 ቀበሌ የነዳጅ ማደያ እና በእሳት ጋየ
በኦሮሞ ትልቁ በአል ኢሬቻ ላይ በተቀሰቀሰ የሰላማዊ ሰልፍ አስመልክቶ በተገደሉት ሰዎች ሳቢያ ብዙ ንጹሃን ዜጎች የተገደሉ ሲሆን ይህንንም ጉዳይ ተመልክቶ በየተከተማው የተስፋፋው የሰላማዊ ሰልፍ ጉዞ በመንግስት ሃይሎች ከፍተኛ ጥቃት በመባባሱ የተነሳ ንጹሃኑ ህዝብም በተለያዩ ድርጅቶች ላይ አደጋ በማድረስ ላይ ይገኛሉ ። በመቱ ድሬዳዋ፣ቄሮ ቁሩፍቱ በምስራቅ ሸዋ ዞን ወንጂ ስኳር ፋብሪካ ድርጅቶች ክፉኛ የሆነ አደጋ ደርሶባቸዋል
Read More →