www.maledatimes.com 2016 - MALEDA TIMES - Page 6
Loading...
You are here:  Home  >  2016  -  Page 6
Latest

የአትላንታው ሴናተር ዴቪድ ፔርዱ ለኢትዮጵዊው ወጣት ምላሽ ሰጡ ።

By   /  October 5, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአትላንታው ሴናተር ዴቪድ ፔርዱ ለኢትዮጵዊው ወጣት ምላሽ ሰጡ ።

 በአትላንታ ነዋሪነታቸውን ያደረው ወጣት ማቲዎስ ገበረስላሴ በተጻፈ  ደብዳቤ መሰረት የአትላንታው ሴናተር አፋጣኝ ምላሽ መስጠታቸው ታወቀ ፣ ይሄው ወጣት ከትግሬ ፣ጎንደር እና የኤርትራ ድብልቅ ዘር ያለበት ሲሆን ፣ ሆኖም ግን በሃግሪቱ የሚከናወነው አስቃቂ ግፍ እና መረካር ከማሳሰቡም በላይ ስላስጨነቀው የ92 ሚሊዮንን ህዝብ ድምጽ ለማሰማት ጩከቱን በሴናተሩ በኩል አስምቶአል ። እንደሴናተሩም ምላሽ ከሆነ በሃገር ውስጥ የሚከናወነው ነገር እርሳቸውንም […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያ እየታመሰች ነው ፣ትግል በአንድ አቅጣጫ አይሆንም ህዝቤ ሆይ ተነሳ !

By   /  October 5, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያ እየታመሰች ነው ፣ትግል በአንድ አቅጣጫ አይሆንም ህዝቤ ሆይ ተነሳ !

አፀፋዊ ምላሹና ተቀውሞው በመላ ሀገሪቱ እንደ ሰደድ እሳት እየተቀጣጠለ ነው !! በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች ከፍተኛ ተቃውሞ እየተካሄደ ነው !! ተማሪዎቹ የረሀብ አድማ አድርገዋል !! ህዝብ በግፍ ተረሽኖ ዝም አይባልም !! በመላ ሃገሪቱ እየተቀጣጠለ የመጣው የወያኔን መንግስት መቃወም አስመልክቶ በተለያዩ ቦታዎች የትግራይ መንግስት ድርጅቶችን በማቃጠል እና እስርቤት ውስጥ በግፍ ታስረው ያሉ ንጹሃን ዜጎችን በማስወጣት ላይ ይገኛሉ […]

Read More →
Latest

የዞን ዘጠኙ ናትናኤል ፈለቀ እና ጸደቀ ድጋፌ ዳግም ለእስር ተዳረጉ ።

By   /  October 5, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on የዞን ዘጠኙ ናትናኤል ፈለቀ እና ጸደቀ ድጋፌ ዳግም ለእስር ተዳረጉ ።

ዘገባው የማህሌት ፋንታሁን። የዞን ዘጠኝ ጦማሪ ናትናኤል ፈለቀ (Natnail Feleke) ፣ ፀደቀ ድጋፌ (Tsedeke Digafie) እና አዲስአለም ደስታ በሁከት ማነሳሳት ወንጀል ተጠርጥረው በትላንትናው እለት ታስረዋል፡፡ ትላንት ከስራ ሰዓት በኋላ በላሊበላ ሬስቶራንት ተገናኝተው ሻይ ቡና እያሉ በሚጨዋወቱበት ወቅት ነው ከምሽቱ 1፡30 ላይ እዛው ሬስቶራንት በነበሩ ሲቪል የለበሱ የፓሊስ አባላት ተይዘው 6ኛ ፓሊስ ጣቢያ የታሰሩት፡፡ ዛሬ ጠዋት […]

Read More →
Latest

ECAC CHICAGO CALLS FOR CANDLELIGHT VIGIL OVER BISHOFTU TRAGEDY

By   /  October 4, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on ECAC CHICAGO CALLS FOR CANDLELIGHT VIGIL OVER BISHOFTU TRAGEDY

FOR IMMEDIATE RELEASE October 3, 2016 Chicago, IL – The Ethiopian Community Association of Chicago calls community members in the Chicago area to gather for a candlelight vigil for victims of the recent tragedy in Bishoftu to take place this Thursday, October 6, 2016, 6:00pm at the ECAC Community Center (1730 W Greenleaf Ave). On […]

Read More →
Latest

Fatal Ethiopia Stampede Seen Reviving Unrest in U.S. Partner

By   /  October 4, 2016  /  AFRICA  /  Comments Off on Fatal Ethiopia Stampede Seen Reviving Unrest in U.S. Partner

October 3, William Davison   The Ethiopian government’s deadly mishandling of a protest at a cultural event by the Oromo people threatens to reignite demonstrations across the country’s largest region and worsen political risk in one of the U.S.’s key African allies. The Association for Human Rights in Ethiopia estimates as many as 100 people […]

Read More →
Latest

የህዝብ እውነት ፣ አጋርነትና የወደድኩት የሙሽሪት ትጋት !

By   /  October 4, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on የህዝብ እውነት ፣ አጋርነትና የወደድኩት የሙሽሪት ትጋት !

የማለዳ ወግ… ===================================== * የህዝቡ ስሜት በየፈርጁ ይገለጻል ፣ ዛሬም  ጀግና ሙሽራ አየን   ! * ከሪዮ እሰከ ዲሲ፣ ከአማራ እሰከ እስከ ኦሮሚያ የህዝብ ሀቅ ! * እጁን ቆልፎ ” አቅመ ቢሶች ነን ፣ ታስረናል  !” ሲል ” አሸሻሪ ነህ ” አትበሉት * ስማን ” ሰከን በል” ዘማች ፣ አዝማች ወታደሩ ፣ ሰከን   ! ! ! […]

Read More →
Latest

በእሬቻ በአል በተወሰደው ግፋዊ እርምጃ ላይ የተለያዩ ከተሞች እና ከፊል አዲስ አበባን ጨምሮ የተቃውሞ አሰሙ በወያኔ ንብረቶች ላይ እርምጃ ወሰዱ።

By   /  October 4, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on በእሬቻ በአል በተወሰደው ግፋዊ እርምጃ ላይ የተለያዩ ከተሞች እና ከፊል አዲስ አበባን ጨምሮ የተቃውሞ አሰሙ በወያኔ ንብረቶች ላይ እርምጃ ወሰዱ።

(ዘ-ሃበሻ)በእሬቻ በአል ላይ በጨካኙ የወያኔ ሰራዊት የተፈጸመው ህዝባዊ ተቃውሞ በጃሞ የተነሳው ተቃውሞ በተለያዩ የኦሮሚያ እና የአዲስ አበባ ክልሎች እየተዛመቱ መምጣቱ ተገልጦአል ። በአዲስ አበባም የተለያዩ የንግድ ሱቆች ተዘግተዋል ። በሌሎችም ቦታዎች የኦሮሞ ተወላጆችም ሆኑ ሌሎችም ዜጎች በህብረት የኦሮሞ ህዝብ ነጻ መሆን አለበት ግድያ ይቁም ፣ወያኔ ከስልጣን ይውረድ በማለት ከፍተኛ ድምጽ በማሰማላት ላይ ይገኛል ። በአለም […]

Read More →
Latest

የአፍሪካ ህብረት ወደ አሜሪካ ለሚጓዙ አፍሪካውያን ዜጎች እና ባለስልጣናቶች በአሜሪካ ጉዳይ ላይ ማስጠንቀቂያ ሰጠ።

By   /  October 4, 2016  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአፍሪካ ህብረት ወደ አሜሪካ ለሚጓዙ አፍሪካውያን ዜጎች እና ባለስልጣናቶች በአሜሪካ ጉዳይ ላይ ማስጠንቀቂያ ሰጠ።

By Zelalem Gebre የአፍሪካ ህብረት ወደ አሜሪካ ለሚጓዙ አፍሪካውያን ዜጎች እና ባለስልጣናቶች በአሜሪካ ጉዳይ ላይ ማስጠንቀቂያ ሰጠ። ተቀማጭነቱን በአዲስ አበባ ያደረገው የአፍሪካ ህብረት ድርጅት በሰሜን አሜሪካ በፖሊሶች እና በጥቁር አሜሪካውያን ላይ በሚፈጸመው ግድያን አስመልክቶ በሰፊው በሃገሪቱ ላይ እየተዛመተ ነውእና በየትኛውም አቅጣጫ ስትጓዙ ጥንቃቄ ይገባችኋል ሲል ሃተታውን ጀምሮአል ። ቁጥራቸው በዛ ያሉ የጦር መሳሪያ ያልያዙ ጥቁር […]

Read More →
Latest

U.S. Granted Citizenship to Deportees Due to Fingerprint Flaws

By   /  September 20, 2016  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on U.S. Granted Citizenship to Deportees Due to Fingerprint Flaws

Melissa Chan @melissalchan The Homeland Security Department headquarters in Washington, June 5, 2015. Susan Walsh—AP The Homeland Security Department headquarters in Washington, June 5, 2015. “This situation created opportunities for individuals to gain the rights and privileges of U.S. citizenship through fraud” The U.S. has granted citizenship to nearly 900 people who had been ordered […]

Read More →
Latest

6 emails you must read about Ethiopia from Hillary Clinton emails published by Wikileaks

By   /  September 20, 2016  /  AFRICA  /  Comments Off on 6 emails you must read about Ethiopia from Hillary Clinton emails published by Wikileaks

 Wikileaks has released thousands of Hillary Clinton emails on July 5, 2016. Here are six important emails we found that specifically talk about Ethiopia. MELES From: Wendy Sherman To: Hillary Clinton Date: 2012-08-20 00:14 Subject: MELES UNCLASSIFIED U.S. Department of State Case No. F-2014-20439 Doc No. C05791778 Date: 11/30/2015 RELEASE IN FULL From: Sherman, Wendy […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar