www.maledatimes.com 2017 - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  2017
Latest

የ570 በሽብር ክስ እስር ላይ የሚገኙ የግፍ እስረኞች ስም ዝርዝር!

By   /  December 27, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on የ570 በሽብር ክስ እስር ላይ የሚገኙ የግፍ እስረኞች ስም ዝርዝር!

የ570 በሽብር ክስ እስር ላይ የሚገኙ የግፍ እስረኞች ስም ዝርዝር! ስማቸው ይልተጠቀሰ ብዙ አስርሽዎሽ በእስር እየማቀቁ እንደሚገኙ ለአፍታም አይዘንጋ። እነሱም ይፈቱ የታሰሩለት የነፃነት ጥያቄም ይመለስ! ——– 1. ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ 2. ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ 3. ጋዜጠኛ ደርሰማ ሶሪ 4. ጋዜጠኛ ካሊድ መሐመድ 5. ጦማሪ ዘላለም ወርቃገኘሁ 6. አቶ አንዱአለም አራጌ (አንድነት) 7. ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ […]

Read More →
Latest

ለማ መገርሳ “አውሬውን አቁስለነዋል፤ ይህ ግን በቂ አይደለም” እያሉ ነው ክንፉ አሰፋ

By   /  December 27, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on ለማ መገርሳ “አውሬውን አቁስለነዋል፤ ይህ ግን በቂ አይደለም” እያሉ ነው ክንፉ አሰፋ

ለማ መገርሳ “አውሬውን አቁስለነዋል፤ ይህ ግን በቂ አይደለም” እያሉ ነው ክንፉ አሰፋ         “አውሬው ቆስሏል*። ቆስሎ ስላልተኛ፣ ማቁሰሉ ብቻ በቂ አይደለም። ተመልሶ እንዳይመጣ እርግጠኞች መሆን አለብን።” የሚለው ቃል የወጣው ከ”ጽንፈኛው ዲያስፖራ” ወይንም ከተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች አይደለም። ከአውሬው ጋር አጋር ሆኖ ከሚሰራ ድርጅት መሪ ነው። ያውም በገዥው ፓርቲ ልሳን። የ26 ዓመቱ ፖለቲካ እየተንከባለለ እዚህ ላይ ደርሷል። […]

Read More →
Latest

Maleda Radio program live from WGHC 98.3 FM

By   /  December 17, 2017  /  Addis Admas, AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on Maleda Radio program live from WGHC 98.3 FM

Read More →
Latest

መቶ አለቃ እሸቱ አለሙ እድሜልክ እስራት ስተፈረዳባቸው

By   /  December 15, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on መቶ አለቃ እሸቱ አለሙ እድሜልክ እስራት ስተፈረዳባቸው

ዘሄግ (14 dec. 17) ዛሬ ዲሴምበር 15 ቀን 2017 ከቀትር በኋላ በሆላንድ ዘሄግ ከተማ የዋለው ችሎት በመቶ አለቃ በእሸቱ አለሙ አቃቤ ህግ ባቀረበባቸው የጦር ወንጀል ክስ እድሜልክ እስራት በይኖባቸዋል። በተጠቀሳባቸው ክስ በሙሉ ጥፋተኛ ተብለዋል። ከሁለተኛው አለም ጦርነት በህዋላ እንዲህ አይነት ፍርድ በሆላንድ ሃገር ሲሰጥ የመጀመርያው መሆኑን አቃቤ ህግ ተናግረዋል። በሃገሪቱ ህግ የእድሜ ልክ እስራት አመክሮ […]

Read More →
Latest

በበርካታ የሃገሪቱ ዩኒቨርስቲዎች ተቃዉሞ ተቀጣጥሏል | በአዲግራት ከተገደሉት 13 ተማሪዎች ውስጥ የ7 የኦሮሞ፣ አማራና ደቡብ ተወላጆች ስም ዝርዝር ደርሶናል

By   /  December 15, 2017  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on በበርካታ የሃገሪቱ ዩኒቨርስቲዎች ተቃዉሞ ተቀጣጥሏል | በአዲግራት ከተገደሉት 13 ተማሪዎች ውስጥ የ7 የኦሮሞ፣ አማራና ደቡብ ተወላጆች ስም ዝርዝር ደርሶናል

ከነጌሳ ኦዶ ዱቤ ===================================== የጎንደር ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተቃውሞ ከማራኪ ግቢ ተጀምሮ ወደ ፋሲል ግቢ ቀጥሏል፡፡ – የወንድሞቻችን ደም ፈሶ አይቀርም!! – ወያኔ ሌባ ነው! – ዳውን ዳውን ወያኔ! የሚሉ መፈክሮች እያሰሙ ነው፡፡ ——– በወለጋ ዩኒቨርስቲ ሻምቡ ካምፓስ በተማሪዎች መካክል በተቀሰቀሰ ብሄር ተኮር ግጭት ሁለት ተማሪዎች ተገድለዋል። – የተገደሉት ተማሪዎች የትግራይ ተወላጆች መሆናቸው ነው የተነገረው። ————————————————– […]

Read More →
Latest

live Al Jezeera

By   /  December 13, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on live Al Jezeera

Read More →
Latest

“ነን ሶቤ (ዋሸሁ እንዴ?) ” ይላል የአምቦው ፈርጥ ሃጫሉ ክንፉ አሰፋ

By   /  December 10, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on “ነን ሶቤ (ዋሸሁ እንዴ?) ” ይላል የአምቦው ፈርጥ ሃጫሉ ክንፉ አሰፋ

“ነን ሶቤ (ዋሸሁ እንዴ?) ” ይላል የአምቦው ፈርጥ ሃጫሉ ክንፉ አሰፋ         “ዋሸሁ እንዴ?” (ነን ሶቤ)  ሲል ይጠይቃል፣ ድምጻዊ  ሃጫሉ ሁንዴሳ። ይህንን ጥያቄ የሚያቀርበው ለታዳሚው ሕዝብ አይደለም። በአስር ሺዎች የታደሙበት የኮንሰርት አዳራሽ  ውስጥ ከታዳሚው ፊት-ለፊት ለተቀመጡት ለእነ አባዱላ ገመዳ፣ ወይንም ደግሞ ለእነ ለማ መገርሳ ይመስላል።ከፍ ሲል ደግሞ ኮንሰርቱን በቀጥታ ስርጭት እየተከታተሉ ላሉት የአድዋ ባለ ግዜዎች የቀረበ ጥያቄ ነው።            ይህ ድምጸ-መረዋ ወጣት በምርጥ ቅላፄውያንጎራጎረው ፉከራ […]

Read More →
Latest

የህወሃት ሽኩቻ አላባራም!

By   /  November 28, 2017  /  Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on የህወሃት ሽኩቻ አላባራም!

የህወሃት ሽኩቻ አላባራም “ሃፍታም ምሆነው ሕወሃት ሲለቅቀኝ ነው!”  አዜብ መስፍን ክንፉ አሰፋ “ሃፍታም  የምትሆነው ህወሃት ወይንም ኤፈርት ሲለቅቀኝ ብቻ ነው!” ብላ ከነገረችን ገና መንፈቅ እንኳ አልሞላም። ከጥልቅ ተሃድሶ እና ከመተካካት ቀጥሎ የተመሰከረለት የአዜብ ጎላ መሪ ቃል ነበረች። የመልቀቁን ጨዋታ ለኛ ተየት አድርጊያትና መሪርዋን ጽዋ ተጎንጪ ሲሉ እነሆ መርዶውን ነግረዋታል። ሂስዋን አልውጥም ብላ ከመቀሌ እንደፈረጠጠች በዚያው […]

Read More →
Latest

Maleda Amharic Radio From WGHC 98.3 FM

By   /  November 26, 2017  /  Addis Admas, AFRICA, Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ  /  Comments Off on Maleda Amharic Radio From WGHC 98.3 FM

Read More →
Latest

የማስተር ፕላኑ ጉዳይ እና የረቂቅ አዋጅ ጉዞ

By   /  November 26, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on የማስተር ፕላኑ ጉዳይ እና የረቂቅ አዋጅ ጉዞ

“ማስተር ፕላኑ ተመልሶ መጣ!” – ረቂቅ አዋጁ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ተመርቷል ዮሐንስ አንበርብር ፓርላማው ሐሙስ ኅዳር 14 ቀን 2010 ዓ.ም. የነበረውን መደበኛ ስብሰባ ለማካሄድ የሚያስፈልገውን ምልዓተ ጉባዔ ለጥቂት በማሟላት፣ ለዕለቱ በያዛቸው ሁለት አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ በዕለቱ የነበረው መደበኛ ስብሰባ ከመበተን የተረፈውም ከአጠቃላይ አባላቱ 275 አባላት ብቻ ተገኝተው ነው፡፡ በሁለት ረድፍ ከተከፈለው የፓርላማው መቀመጫዎች በእጅጉ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar