ሙሽሮች በሰርጋቸው ማግስት መኪና አደጋ ህይወታቸው አለፈ
ሙሽራና ሙሺሪትን ጨምሮ ስምንት ሰዎች በመኪና አደጋ ህይወታቸው አለፈ። ነገሩ የሆነው አገር ቤት ነው። የቡራዩ ነዋሪ የሆኑት ሙሽሪትና ሙሽራ ፣ ከነሚዜዎቻቸው ሠርጋቸውን ያደረጉት ጎጃም ነበር። ሠርጉም የነበረው ባለፈው ቅዳሜ ሲሆን፣ ሠርጉም ተከናውኖ እሁድ መመለስ ነበረባቸው። ዜናው እንደሚለው ፣ የአባይን በረሃ መንገድ በሰላም ጨርሰው ሰሜን ሸዋ፣ በተለይም በዳበን ወረዳ፣ አናጅሩ የተባለው መንደር አካባቢ ሲደርሱ ከገልባጭ መኪና […]
Read More →ዶ/ር መረራ ጉዲና፣ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ እና ጀዋር መሃመድ በወንጀል ተከሰሱ
የዜና ምንጭ አዲስ አድማስ ‹‹ESAT›› እና ‹‹OMN›› በሽብር ተከሰዋል ከ1 ቢ. ብር በላይ ንብረት እንዲወድም አስደርገዋል ተብሏል አንጋፋው ፖለቲከኛ ዶ/ር መረራ ጉዲና፣ በሽብርተኝነት ቡድን ከተፈረጀው የግንቦት 7 ሊ/መንበር ፕ/ር ብርሀኑ ነጋና አቶ ጀዋር መሀመድ ጋር አመፅ በማነሳሳት፣ የሰው ህይወት እንዲጠፋና ንብረት እንዲወድም በማድረግ ወንጀል የተከሰሱ ሲሆን ኢሳትና ኦኤምኤን የተባሉት የመገናኛ ብዙኃን የሽብር ጥሪ ልሳን […]
Read More →ታሪክን ምርኮኛ የማድረግ ዘመቻ (ዶ/ር ነብዩ ጋቢሳ)
ከሰሞኑ የፖለቲካችን የስበት ማእከል ታሪክ እና የታሪክ ባለሙያዎች ሆነዋል።ዶ/ር ሃይሌ ላሬቦ የተባሉ የታሪክ ምሁር ከኢሳት ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ በሶሻል ሚዲያው ከፍተኛ አዋራ ማስነሳቱ ሳያንስ፣ የተዳፈኑ የመሰሉ ጉዳዮችንም በመቀስቀስ ላይ ይገኛል።በመጀመሪያ የዶክተሩን ቃለምልልስ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በጽሞና ለመከታተል ሞክሬአለሁ።በዚህም ተጠያቂውን ዶ/ር ሃይለማርያም ላሬቦ ከሙያም ሆነ ስነምግባር አንጻር የበቃ ችሎታቸውን ለመታዘብ ችያለሁ። ውዝግቡ ከተቀሰቀሰም […]
Read More →