በአድዋ ጦርነት የመረጃ (Intelligence) ሚና
በሃገርና በህዝብ ደህንነት ጥበቃ ሚኒስቴር ስር ፤ ሐምሌ 1973 ዓ.ም በታተመውና “ደህንነት” በተሰኘ መፅሄት ከገፅ 28 – 38 ከአድዋ ጦርነት በፊት ፣ በጦርነቱ ጊዜና ከጦርነቱ በኋላ በጣሊያንና በኢትዮጵያ ወገን የተካሄደውን የስለላ ስራ አስመልክቶ “በአድዋ ጦርነት የኢንተለጀንስ ሚና” በሚል ርዕስ ስር የሚከተለውን ጽሁፍ አስፍሯል። (መስቀሉ አየለ) ሀ)የጠላት መረጃ የኢጣሊያ መንግስት ኢትዮጵያን ቅኝ ግዛቱ ለማድረግ ሲነሳ […]
Read More →በባሕር ዳር ዩንቨርሲቲ ፖሊ ቴክኒክ ግቢ የትግራይ ተወላጅ ተማሪዎችን የሚያስጠነቅቅ ወረቀት ተበትኖ አደረ | የዘር ግጭት እንዳይነሳ ሥጋት አለ
መንግስት በዘር የከፋፈለው ለእንደዚህ አይነት የእርስ በእርስ ግጭት ሊዳርግ እንደሚችል አለመጠናቱ ጉዳቱ መንግስትን ፍርሃት ውስጥ አስጥሞታል !! የዘር ግጭት ከተነሳ መላው የብሄር ብሄረሰቦች አይኑን ወደ ትግራይ ተወላጅ ላይ እንደሚዳርግ የተለያዩ ጥናቶች ያመለክታል የትግራይ ተወላጆች እና አመራሮች ይህንን ጠንቅቀው ስለሚያውቁት በህዝቦች ላይ ከፍተኛውን ግፍ እያደረጉ እንደሆነ ካለፉት አስር አመታት ወዲህ የሚያሳየው መረጃ ይጠቁማል ! (ዘ-ሐበሻ) የሕወሓት […]
Read More →ዓድዋና ዝካሬው በአረብ ሃገራት ….
የማለዳ ወግ … ታላቁን የዓድዋን ድል ለማክበር ቢሮን መዝጋት በቂ ነውን ? ========================================= * ስለ መከረኛዋ ኢትዮጵያ ስትሉ እንደ ድርጅታችሁ በዓላት ሰለ ዓድዋም ድል ሰባስቡን … * ዓድዋን በፊስታ ዳንኪራ ማክበሩ ቀርቶ ፤ በክብር ለሞቱልን ሰማዕታት ሻማ አስበሩን … * የስደት ፍሬዎቻችን ታሪክ እናስተምራቸው ፤ የጀግኖች አባቶችን ታሪክ እናውርሳቸው … * ዓድዋ ከውጭ ወራሪ ጋር […]
Read More →