Latest
“እውቁ ፖለቲከኛ አሰፋ ጫቦ አረፉ!” በአክሱማዊት ተሠማ
አንጋፋ ጸሓፊ፤ ማራኪ ተናጋሪ እና አንደበተ ርቱእ የፖለቲከኛና የሕግ ምሁር የነበሩት አቶ አሰፋ ዳላስ ቴክሳስ ሆስፒታል ውስጥ ሲታከሙ ቆይተው በዛሬው እለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። : አቶ አሰፋ በሕይወት በነበሩበት ወቅት ባሳሰቡት መሰረት አስከሬናቸው ወደ ሃገር ቤት ተልኮ የሃገራቸውን አፈር እንደሚቀምስ ተገልጿል:: : አቶ አሰፋ ማን ናቸው? የሚለውን በጥቂቱ ላስቃኛችሁ! : ➊.”የትምህርትና ሌሎች ሁኔታቸው!” : […]
Read More →Latest
በሁዳዴ ጾም የአህያ ልኳንዳ! ክንፉ አሰፋ
“ደሳለኝ” ተብሎ ስለሚጠራው አህያ፤ በወያኔ ሜድያ የተተረከልን ታሪክ መሳጭ ነው። እነሱ ጫካ ውስጥ በነበሩበት ወቅት፣ አስገደ ገብረስላሴ በ45 ብር ገዝቶ ለወያኔ ማጓጓዣ ይሆን ዘንድ አበረከተ። ይህ “ደሳለኝ” የሚባለው አህያ ከባድ ጭነት እየተሸከመ ያገለግላቸው ነበር። በአንድ ወቅት በጦርነት ተሸነፉና ይዘውት የነነበረውን ስፍራ ለቅቀው ተበታተኑ። ከቀናት በኋላ አንዳንዶቹ ወደቀድሞ ምሽጋቸው ተመልሰው ለመምጣት እንኳን ሲቸገሩ ደሳለኝ […]
Read More →