www.maledatimes.com June, 2017 - MALEDA TIMES - Page 10
Loading...
You are here:  Home  >  2017  >  June  -  Page 10
Latest

SAUDI PRINCE LOSES $350 MILLIONS AND 5 OF HIS WIVES IN 6 HOURS AT THE CASINO

By   /  June 5, 2017  /  MIDDLE EAST  /  Comments Off on SAUDI PRINCE LOSES $350 MILLIONS AND 5 OF HIS WIVES IN 6 HOURS AT THE CASINO

SHARM EL SHEIKH, EGYPT | A Saudi prince lost 1.350 Billion Riyals ($359 Million) in six hours as well as five of his nine wives while playing poker at the casino. Prince Majed bin Abdullah bin Abdulaziz Al Saud is well-known around the world for both his drug and gambling habits, but his latest betting […]

Read More →
Latest

የቴዲ አፍሮ የይቅርታ ጥያቄ ምን እና ምን ?

By   /  June 4, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የቴዲ አፍሮ የይቅርታ ጥያቄ ምን እና ምን ?

Read More →
Latest

Super Intellect! Ethiopian-American Student Ezra Yoseph, 4.73 GPA, Accepted To 24 Prestigious Universities, Offered $6 Million Scholarship

By   /  June 3, 2017  /  AFRICA  /  Comments Off on Super Intellect! Ethiopian-American Student Ezra Yoseph, 4.73 GPA, Accepted To 24 Prestigious Universities, Offered $6 Million Scholarship

Ezra Yoseph was accepted to 24 of the top universities in the U.S. He started thinking about what to write in his application essay when he was a freshman in a high school. By Paul Joncich (8 News) LAS VEGAS, Nev.―Later this month, thousands of local high school students will graduate and move on to […]

Read More →
Latest

‹‹ገዳዬ…ገዳዬ…››

By   /  June 3, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ‹‹ገዳዬ…ገዳዬ…››

በ ሕይወት እምሻው (መነሻ ሃሳብ፤ የሞፋሳ (ኬንያዊ ገጣሚ) ‹‹ልጅቷ›› ግጥም) ፀሐያቸው ጠልቃ በሰው ሀገር መሽቶብኝ ነበር።ጨልሟል። የተለመደውን አውቶብሴን ተሳፈርኩ። አዲስ ነገር የለውም። ሁሌም የምጠብቀው፣ ሁሌም በጠበቅኩት ሰአት የሚመጣው የማይዛነፍ የእለት ውሎዬን የሚደመድመው አውቶብስ ነው። እንደተቀመጥኩ፣ ሰንደቅ የሚያሰቅል ቁመት ያለው ውብም፣ ሎጋም ኢትዮጵያዊ ወንበር ሲፈልግ አየሁ። አውቶብሱ ውስጥ ብዙ ክፍት ወንበሮች ነበሩ። ወደ መስኮቴ ዞርኩ እና […]

Read More →
Latest

Council of Ministers Approved a 320 billion Birr Budget Proposal for Next Year

By   /  June 3, 2017  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on Council of Ministers Approved a 320 billion Birr Budget Proposal for Next Year

The Council of Ministers approved a 320 billion Birr budget proposal for the upcoming Ethiopian fiscal year of 2010. The council allocated 81,839,528,572 birr for basic expense and 114,703,641,453 was allocated as capital 114.7 billion birr for capital expenditures and 81.8 billion birr for recurrent expenditures which includes administrative, economic and social services. 117.2 billion […]

Read More →
Latest

የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቡና ተጨዋች ፣ ከጨዋታ በኃላ በመታጠቢያ ቤት ውስጥ ህይወቱ አለፈ

By   /  June 3, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቡና ተጨዋች ፣ ከጨዋታ በኃላ በመታጠቢያ ቤት ውስጥ ህይወቱ አለፈ

አሳዛኝ ዜና ?? የቀድሞ የኢትዮጵያ ቡና እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጨዋች አሰግድ ተስፋዬ ዛሬ ለጤና ከጓደኞቹ ጋር በተለምዶ ጊዮርጊስ ሜዳ ተጫውቶ ከጨዋታ በኃላ በመታጠቢያ ቤት ወድቆ ህይወቱ አልፏል::  አሰግድ ተስፋዬ ዛሬ ከጨዋታ በኋላ ወደ መታጠቢያ ክፍል አመራ። ይሁንና በመታጠቢያ ቤት ወድቆ ሕይወቱ አልፏል። ለቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቡና ደጋፊዎች አስደንጋጭ የሆነው ይሄው ዜና ከልምምድ በሁዋላ በመታጠቢያ ቤት […]

Read More →
Latest

የስፖርት ፌደሬሽኑ የክብር እንግዳ ለማሳወቅ ውጥረት ላይ ነው ! የጨዋታ ድልድሉም ተዘርዝሮአል ዝርዝሩን ይከታተሉ

By   /  June 2, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የስፖርት ፌደሬሽኑ የክብር እንግዳ ለማሳወቅ ውጥረት ላይ ነው ! የጨዋታ ድልድሉም ተዘርዝሮአል ዝርዝሩን ይከታተሉ

በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ስፖርት ፌደሬሽን በየአመቱ የሚያዘጋጀው ፣አመታዊው የስፖርት ዝግጅት የሚቀጥለው ወር እንደሚጀመር ይታወቃል ። በ፫፬ኛ በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ስፖርት ፌደሬሽን ስፕርት ውድድር ድልድልም ተጠናቆ የቀረበ ሲሆን በዚህ አመት የሚወዳደሩት አንደኛ ድቪዚዮን እና የሁለተኛ ዲቪዚዮን ድልድሉ ከማህደራችን ይዘነዋል ። በዚህ ደማቅ እና ልዩ አመታዊ ክብረበአል ላይ ከተለይዩ ስትቶች ውስጥ እና ከአውሮጳ እና አፍሪካ የሚመጡ ጎብኝዎች […]

Read More →
Latest

Analysis: 12 ways Trump’s decisions are impacting Africa

By   /  June 2, 2017  /  AFRICA  /  Comments Off on Analysis: 12 ways Trump’s decisions are impacting Africa

US President Donald Trump with African leaders at the recent G-7 Summit in Italy (Facebook / Uhuru Kenyatta) It has been only a few months since US President Donald Trump took office, and US-Africa relations have certainly not been the first priority on his to-do list. One Obama-era official has even gone as far as to […]

Read More →
Latest

ጋዜጠኛ ብሩክ፤ ከቴዎድሮስ ካሣሁን ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ ሳቢያ ለምን ከጋዜጠኛነት ሥራው ለመልቀቅ ግድ እንደተሰኘ ይናገራል

By   /  June 2, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጋዜጠኛ ብሩክ፤ ከቴዎድሮስ ካሣሁን ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ ሳቢያ ለምን ከጋዜጠኛነት ሥራው ለመልቀቅ ግድ እንደተሰኘ ይናገራል

Maleda Times Media Group   ጋዜጠኛ ብሩክ እንዳለ፤ ከድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሣሁን ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ ሳቢያ፤ እንደምን ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የቴሌቪዥን ጋዜጠኛነት ሥራው ለመልቀቅ ግድ እንደተሰኘ ይናገራል:: “ከአርቲስት ቴዎድሮስ ካሣሁን ጋር ያደረግኩት ቃለ ምልልስ እስካሁን እንዳይተላለፍ የተደረገበትን ምክንያት አላውቅም።” –  ብሩክ እንዳለ

Read More →
Latest

Dubai: No more 90 days tourist visa for Phillipines and Pakistan nationals

By   /  June 1, 2017  /  AFRICA, MIDDLE EAST  /  Comments Off on Dubai: No more 90 days tourist visa for Phillipines and Pakistan nationals

As of today, 1st of June, 90-day Dubai tourist visas will no longer be given to nationals of the Philippines and Pakistan. A memo was circulated earlier today by Dubai Immigration to all travel agencies instructing them to stop accepting applications for the 90 days tourist visa to those two nationalities and only allow 14 […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar