“የኦሮሚያን ልዩ ጥቅም ለማስከበር” እያሉ በነፃ አሳልፎ መስጠት አለ እንዴ?
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባወጣው መግለጫ ላይ አራት ግዜ አዲስ አበባ በኦሮሚያ ክልል “እምብርት ላይ የምትገኝ በመሆኗ” ይላል። የሕገ-መንግስቱ አንቀፅ 49 (5) ግን አዲስ አበባ በኦሮሚያ ክልል “መሃል” የሚገኝ መሆኑን የሚጠቅሰው “ሁለቱን በሚያስተሳስሩ አስተዳደራዊ ጉዳዮች” ሊኖሩ እንደሚችሉና በዚህም የክልሉ ልዩ ጥቅም ሊጠበቅለት ስለሚገባ ነው። የሕገ-መንግስቱ ድንጋጌ ታሳቢ ያደረገው አዲስ አበባ የክልሉ “እምብርት” በመሆኗ ላይ አይደለም። በ54ሺህ ሄክታር መሬት […]
Read More →The Ethiopian Soccer Tournament is Coming to Seattle!
Team Ethiopia of the host city, Seattle, at one of their practicing games in George Town Field. Photo by Runta! By Kellen Colman The Ethiopian Soccer Federation in North America (ESFNA) is hosting a soccer tournament in Seattle from July 2nd– 8th. The event is being held at Renton Memorial Stadium. The Seattle organizing committee […]
Read More →“በአፋን ኦሮሞ” አማካኝቶ ማስተር ፕላኑን በጓሮ በር – (ከኤርሚያስ ለገሠ)
ህውሃት ለሁለት የተሰነጠቀ ሰሞን ጐልተው ከታዩ ባህሪያት አንዱ የኦህዴድ ካድሬዎች “የኦሮሞ ብሔርተኝነት ” ካርድ የመዘዙበት ነበር። እነ ኩማ ደመቅሳ እና ግርማ ብሩን ጨምሮ በመዘዙት ካርድ “የትግራይ የበላይነት ሊውጠን ነው” በማለት ወደ ስልጣን ጫፍ ( ጠቅላይ ሚኒስትርነት ጨምሮ) ለመቆጣጠር የተጉበት ነበር። እናም በእነ ግርማ ብሩ የተመራው ቡድን የኦሮሞ ብሔርተኝነት ይቀሰቅሳል ብሎ ያሰበውን እቅዶች በአጭር ጊዜ […]
Read More →ዜና ጎንደር በእነ ንግስት ይርጋ መዝገብ አሁንም ምስክሮች አልተሰሙም
(ሰኔ 20/2009 ዓ.ም) የእነ ንግስት ይርጋ መዝገብ ለዛሬ ተቀጥሮ የነበረው ቀሪ የአቃቤ ህግ ምስክሮችን ለመስማት ነበር፡፡ ዳኞች የቀረበ ምስክር መኖር አለመኖሩን አቃቤ ህግን ሲጠይቁ ከችሎት ውስጥ አንድ ሰው ምስክር መሆኑን በመግለፁ ከችሎት እንዲወጣ ተደርጓል፡፡ አቃቤህግ የቀረበው ምስክር 2ኛ እና 5ኛ ተከሳሾች ላይ የሚመሰክር መሆኑን በመጥቀስ ምስክርነቱ እንዲሰማለት ጠይቋል፡፡ አቃቤ ህግ በተጨማሪም ቀሪዎቹ ምስክሮች በስልክ ጥሪ […]
Read More →አዲስ አበባ(ፊንፊኔ)ሌላ ደውል ?
ንግስት ጣይቱ ስም አውጥተውላት የቆረቆሯትን ዋና ከተማም ስሟ ሲቀየር እያያችሁ ዛሬም የኢትዮጵያ አቅጣጫ አይታየንም ማለት ይከብዳል። አሁን የሆነውን የአዲስ አበባ ጉዳይ በራሱ እንኳን መልስ ካልሰጠን ከዚህ በፊት ከሆኑት ጋረ እና እየሆኑ ካሉት ነገሮች ጋር አብረን በማየት የበለጠ ግልጽ የሆነ መልዕክት ሊሰጠን ይገባል። ወያኔ በኦሮሞ ከንቲባዎችና ባለስልጣኖች እጅ ነው ላለፉት 25ዓመታት ሶሻል ኢንጂነርጋቸውን በአዲስ አበባ ላይ […]
Read More →ኢትዮጵያ የሁሉም ኢትዮጵያዉያን እኩል ሀገር መሆን እንዲችል:- አዲስ አበባን እንደ ማሳያ
ሸንቁጥ አየለ ————————————– አዲስ አበባ ላይ እራሱ የወሰነዉን ዉሳኔ እና ረቂቅ ህግ እያለ የሚያሰራጨዉን ነገር በማራገብ በኢትዮጵያዉያን መካከል የጥላቻ መርዝ እንዲሰራጭ ወያኔ ደፋ ቀና እያለ ነዉ:: … አዲስ አበባም ላይ ሆነ እሌሎች ጉዳዮች ላይ ወያኔ እየወሰነ ያለዉ ሆን ብሎ ህዝብን በሚያፋጅ እና ጸረ ኢትዮጵያዊነት በሆነ መልኩ ነዉ::ኢትዮጵያን ወያኔ በቅኝ ግዛት ስለያዛት ቅኝ ገዥነቱን በሚያጠናክር መልክ: […]
Read More →የሀይል አሰላለፉ ጎራው ሲፈተሽ [ቬሮኒካ መላኩ] – “የኦሮሞ ብሔረተኝነት ፖለቲካ ከሌለ የትግራይ ህዝብ አደጋ ላይ ይወድቃል” ገብሩ አስራት
[ቬሮኒካ መላኩ] “የኦሮሞ ብሔረተኝነት ፖለቲካ ከሌለ የትግራይ ህዝብ አደጋ ላይ ይወድቃል” ገብሩ አስራት ይሄን ከዚህ በላይ የተፃፈውን የተናገረው የቀድሞው ታጋይ እና የህውሃት ማእከላዊ ኮሚቴ አባል የነበረው ገብሩ አስራት ነው ። በሌላ በኩል የቀድሞው የኦነግ ሊቀመንበር አቶ ሌንጮ ለታ ከሁለት ወር በፊት ከOMN ጋር ባደረገው ቃለምልልስ ላይ የ OMN ጋዜጠኛ : << ኦነግና አንተም […]
Read More →ማንኛውም ኢትዮጵያዊ በየትኛውም የኢትዮጵያ ምድር ላይ ልዩ ጥቅም አለው! የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔ የሕወሓት ሀገር ከፋፋይ ቀጣይ አጀንዳ አካል ነው
(የጉዳያችን ማስታወሻ) ጉዳያችን / Gudayacnhn ሰኔ 21/2009 ዓም (ጁን 28፣2017) ***************************** ዛሬ ሰኔ 20፣2009 ዓም የሕወሓት ሚኒስትሮች ምክር ቤት የኦሮምያ ክልል በአዲስ አበባ ላይ የሚኖራት ጥቅም በሚል ርዕስ ውሳኔ ማሳለፉ እና የሕወሓት ኢህአዴግ 99% አሸነፍኩ ወዳለበት ምክር ቤት እንደሚመራ ተነግሯል። ጉዳዩ ልዩ መብት የሰጠ የመሰለው ካለ እርሱ ከ26 አመታት በኃላም ገና ፖለቲካ ሀ ሁ እያለ እንደሆነ […]
Read More →የማለዳ ወግ… ይድረስ ለሚመለከታችሁ ባለስልጣናት – * ለአንባሳደር አሚንና ለአንባሳደር ውብሸት ባላችሁበት * ቅጅ /ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶር ወርቅነህ ገበየሁ
የማለዳ ወግ… ይድረስ ለሚመለከታችሁ ባለስልጣናት ============================== * ለአንባሳደር አሚንና ለአንባሳደር ውብሸት ባላችሁበት * ቅጅ /ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶር ወርቅነህ ገበየሁ መረጃን ማቀበሌ ወንጀል ሆኖ ” የነቢዩ ሲራክ ልጆች ከሚማሩበት የጅዳ ኮሚኒቲ ትምህርት ቤት እንዲታገዱ ” የሚለው የካድሬዎች ሀሳብ ያን ሰሞን ቀርቦ እንደነበር በድጋሜ በማረጋገጤ አዝኘ ነበር ያደርኩት ። … ስለ እውነት ለመናገር ፣ […]
Read More →የማለዳ ወግ … ለቀጣዩስ ፈታኝ ወቅት ተዘጋጅተናል ?
================================== * የምህረት አዋጁ የመራዘሙ መረጃ * ሪያድ ጅዳ ላይ ስላለው እውነታ … * ጉድ ያደረገን አንጋፋው አየር መንገዳችን … * “… ፈተናው ውስጥ ሳንገባ ነው የወድቀናል ! “ * ወደ ፈተናው ሳንገባ የመውደቃችን አበሳ ! * እያለፈ ካለው እንግልት ምን ተምረናል ከ90 ቀኑ የምህረት አዋጅ በኋላ …የመራዘሙ መረጃ ================================== 90 ቀኑ የሳውዲ የምህረት አዋጅ […]
Read More →