www.maledatimes.com June, 2017 - MALEDA TIMES - Page 3
Loading...
You are here:  Home  >  2017  >  June  -  Page 3
Latest

ከቀድሞው የኢትዮጵያ አየር ሃይል ካፕቴን ተሾመ ተንኮሉ የተጻፈ ደብዳቤ ፣ ለዳንኤል ብርሃኔ

By   /  June 27, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከቀድሞው የኢትዮጵያ አየር ሃይል ካፕቴን ተሾመ ተንኮሉ የተጻፈ ደብዳቤ ፣ ለዳንኤል ብርሃኔ

ይድረስ ለዳንኤል ብርሃኔ /ካፒቴን ተሾመ ተንኮሉ/ ልብ ብለህ አንብባት ባለቤት አልባ አገር “እናንተ ዛሬ የአየር ኃይላችንን የጥራት መመዘኛ አሟልታችሁ በውጪ አገር ትምህርታችሁን ለመከታተል የምትሄዱ ወጣቶች፤ በቅድሚያ እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እወዳለሁ። በቆይታችሁ ወቅትም ትምህርታችሁን በሚገባ ቀስማችሁ አገራችን ኢትዮጵያን ለማገልገልና ለህዝባችን ዋጋ ለመክፈል መዘጋጀት እንደሚኖርባችሁ ለአፍታም መዘንጋት የለባችሁም። ትልቅ አደራም ተሸክማችኋል። ምንም እንኳ የከፋ ድህነት ያለባት […]

Read More →
Latest

የሃገራችንን ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ በማስመልከት የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ መሪዎች ከማረምያ ቤት የላኩት መግለጫ እጃችን ገባ (ይዘነዋል) በአሮጌ አቁማዳ አዲስ የወይን ጠጅ አይጨመርም!

By   /  June 27, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሃገራችንን ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ በማስመልከት የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ መሪዎች ከማረምያ ቤት የላኩት መግለጫ እጃችን ገባ (ይዘነዋል) በአሮጌ አቁማዳ አዲስ የወይን ጠጅ አይጨመርም!

  ባለፉት ሃያ አምስት ዓመታት በህዝባችን ላይ ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ረገጣ፣ የኢኮኖሚ ዘረፋና የፖለቲካ ጭቆና የተፈፀመ ሲሆን በተለይም ከ2006 ዓ.ም ጀምሮ ትዕግስቱ በመሟጠጡ በአገዛዙ ላይ የተቃውሞ እንቅስቃሴ በማካሄድ ላይ የሚገኝ መሆኑ ከማንም የተሰወረ አይደለም፡፡ እኛ ይህን ኢፍትሀዊነት የተቃወምን ዜጎች ከተወረወረንበት እስር ቤት ሆነን አሁንም ያገራችን ጉዳይ እንደሚመለከተንና እንደሚያሳስበን በመግለጽ ባለፈው ዓመት መጨረሻ ላይ ለመንግስት ጠቋሚ […]

Read More →
Latest

የዶባ (ራያ) ነገር

By   /  June 27, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የዶባ (ራያ) ነገር

………………………………… ጌኦርግ ሄግል የተባለው ጀርመናዊ ፈላስፋ “ አንዳንድ ሰዎች እና አምባገነን መንግስታት ከታሪክ ምንም ነገር እንዳልተማሩ ወይም ካገኙት ትምህርት ምንም እንዳልተጠቀሙ ተሞክሮና ታሪክ አስተምሮናል” ብሏል። ሄግል ስለ ሕይወት ባለው ፍልስፍና የማይስማሙ ብዙ ሰዎች ይኑሩ እንጂ በዚህ አባባሉ የማይስማሙ ሰዎች ግን እምብዛም አይኖሩም። ሰዎች ከታሪክ ለመማር ያለመቻል ከባድ ችግር ያለባቸው መሆኑ በእጅጉ ያሳዝናል … ሰሞኑን የትግራውያን […]

Read More →
Latest

የሀብታሙ አያሌው ባለ አራት ምዕራፍ ፖለቲካ፣ – ይገረም አለሙ

By   /  June 27, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሀብታሙ አያሌው ባለ አራት ምዕራፍ ፖለቲካ፣ – ይገረም አለሙ

አቶ ሀብታሙ አያሌው አቶ ሀብታሙ አያሌው እሱም  ብዙ እያለ ስለ አርሱም እየተባለ ነው፡፡ ፖለቲካችንም ማህበራዊ ኑሮአችንም የተቃኘው በእውነት ላይ ሳይሆን በስሜት ላይ ሆነና አፍቅረን ሰንደግፍ ሆነ ጠልተን ስንነቅፍ ምክንያት ብቻ አይደለም ለከትም የለንም፡፡ሜዳው ላይ ልጆች በዙና፣ጨዋነት እየኮሰመነ ዋልጌነት እየገነነ መጣና ትላልቆቹ እድሜ ጠገቦቹ ተግባራቸው ሀገር ሊያድን፣ ረጋ ሰከን ብሎ ነገሮችን ግራ ቀኝ አይቶና መዝኖ የመደገፍም […]

Read More →
Latest

No one is paying attention to the worst humanitarian crisis since World War II

By   /  June 27, 2017  /  AFRICA  /  Comments Off on No one is paying attention to the worst humanitarian crisis since World War II

  In this April 5, 2017, photograph, Adel Bol, 20, cradles her 10-month-old daughter Akir Mayen at a food distribution site in Malualkuel, in the Northern Bahr el Ghazal region of South Sudan. (Associated Press) By Jackson Diehl Deputy Editorial Page Editor June 25 The never-ending circus that is Donald Trump’s presidency has sucked attention […]

Read More →
Latest

የጄነራል ፃድቃን መልሶ ልብ ማውለቅ….

By   /  June 27, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የጄነራል ፃድቃን መልሶ ልብ ማውለቅ….

በመስከረም አበራ ሰኔ 19:2009 ዓ ም Meskerem Abera ከዕለት ተዕለት ግላዊ የኑሮ ግብ ግብ አለፍ ብሎ ለህዝብ ነፃነት፣የህይወት ለውጥ፣ መከራ ቅለት ሊታገሉ መነሳት ራመድ ያለ ማንነትን ይጠይቃል፡፡ ታግሎ ማሸነፍ ደግሞ የበለጠ ብርታት ይጠይቃል፡፡ ጀነራል ፃድቃን ገ/ተንሳይ የልጅነት ዘመናቸውን በጫካ የገፉ በመሆናቸው እንዲህ ካሉት ወገን ለመመደብ የሚችሉ ናቸው፡፡ ለህዝብ ነፃነት የልጅነት ጊዜን ሰውቶ በረሃ መገኘት ከበድ […]

Read More →
Latest

ሌ/ጄነራል ጻድቃን ፣ ህወሃት ፣ ኤርትራ እና ቀይ ባህር

By   /  June 27, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሌ/ጄነራል ጻድቃን ፣ ህወሃት ፣ ኤርትራ እና ቀይ ባህር

  በነጻነት ቡልቶ ክፍል አንድ ጄነራል ጻድቃን፣ “የውጭ ጉዳይና የደህንነት ፓሊሲ” እና  “የፓለቲካ ችግሮች” በግሪክ አቴናና በስፓርታ መካከል የተካሄደውን የጦርነት ታሪክና ከጦርነቱ ጋር የተያያዙ ስትራቴጃካዊ ጽንሰ ሃሳቦች በማፍለቅ ከሚደነቀው ጥንታዊው የታሪክ ጸሃፊ  የቱስዳይስ  The Peloponnesian war  ጀምሮ  እስከ  የጀርመኑ ካርል ቮን ክልሽዊትዝ  On War ፣  የባህር ሃይል  ስትራቲጂ አባት አልፌሬድ ማሃን The influence of Sea […]

Read More →
Latest

የማለዳ ወግ … ከዛሬው የስጋት ማጥ የከተተን መንገድ !

By   /  June 27, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የማለዳ ወግ … ከዛሬው የስጋት ማጥ የከተተን መንገድ !

============================== * እመኑኝ …የተጎዱዳነው አረቦች ከፍተውብን አይደለም … * የተጋረጠውን ስጋት በተባበር የመረጃ ቅበላ መመከት ይቻላል * ሁለቱ አንኳር መልዕክቶች … * መረጃየን ከፖለቲካ፤ ከዘርና ከሃይማኖት ጋር አታነካኩት እመኑኝ … ======= እመኑኝ … ነገን ከዛሬ እንማርበት ዘንድ ፤ ስጋት መከራው ይቀልልን ዘንድ የሚያገባን እንናገራለን ፤ እንመካከራለን እመኑኝ … እዚህ ያደረሰ መንገድ የግል ተመክሮየን ላካፍላችሁ !እመኑኝ […]

Read More →
Latest

የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን ሕገ-መንግስታዊ ልዩ ጥቅም አስመልክቶ የቀረበ መግለጫ

By   /  June 27, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን ሕገ-መንግስታዊ ልዩ ጥቅም አስመልክቶ የቀረበ መግለጫ

የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ሰፊ ውይይት ካካሄዱበት በኋላ በተወካዮቻቸው አማካይነት ያፀደቁት ህገ-መንግሥት የሁሉንም ሕዝቦች መብቶችና ጥቅምች የሚያስጠብቅ ነው፡፡ ህገ-መንግሥቱም የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች የቃል-ኪዳን ሰነድ ሲሆን ዓላማውም በሕዝቦች መፈቃቀድና ፍላጎት እንዲሁም ዴሞክራሲያዊ አንድነት ለማጎልበት እንዲቻል በጋራ ያፈሯቸው እሴቶችና ሃብቶች እንዲሁም ትስስሮች እንዳሏቸው በማመን በታሪካቸው ሂደት ውስጥ ያጎለበቷቸውን የጋራ ጉዳዮች ይበልጥ ለማበልፀግና የተዛቡ ግንኙነቶችንም በማረም አንድ […]

Read More →
Latest

ብአዴን የወልቃይት ጉዳይ የትግራይ ጉዳይ እንደሆነ በሙሉ ድምፅ ወስኗል – አለምነው መኮንን

By   /  June 27, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ብአዴን የወልቃይት ጉዳይ የትግራይ ጉዳይ እንደሆነ በሙሉ ድምፅ ወስኗል – አለምነው መኮንን

የብአዴን ፅህፈት ቤት ሀላፊ እና የብአዴን/ኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ አቶ አለምነው መኮንን ከጋዜጠኛ ተስፋይ ሃይሉ ጋር ያደረጉት ቃለምልልስ ከወይን መፅሄት የካቲት 2009 እትም። ወይን፡- በትግራይ እና በአማራ ህዝቦች የነበረውና ያለው ግንኙነት እንዴት ይገልፁታል? ኣቶ አለምነው፡- አገራችን የብዙ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ሃገር ነች። የትግራይና የአማራ ክልል ህዝቦች ደግሞ በኢትዮጵያ ብሄር፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ውስጥ የየራሳቸው ታሪክ፣ ባህል፣ ቋንቋ፣ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar