www.maledatimes.com June, 2017 - MALEDA TIMES - Page 4
Loading...
You are here:  Home  >  2017  >  June  -  Page 4
Latest

የመቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን አስደንጋጭ ታሪክ /ማህሌት ፋንታሁን/

By   /  June 27, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የመቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን አስደንጋጭ ታሪክ /ማህሌት ፋንታሁን/

የመቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን “ነፃ” ነት መቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን በአማራ ክልል፤ ምዕራብ ጎጃም ዞን የመኢአድ ፓርቲ ዋና ጸሀፊ ነበር። ከዚህ በፊት በ1989ዓ.ም‹‹የመአድ አባል በመሆን መንግስት ለመገልበጥ ሞክረሃል››በሚል ከነፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ጋር ተከሶ 20 ዓመት ተፈርዶበት፤በአመክሮ 14 ዓመት ከ6 ወር ታስሮ በ2003 ዓ.ም ነበር የተፈታው፡፡ በእስር ሳለም ‹‹ከእስር ቤት ልታመልጥ ሞክረሃል›› ተብሎ በጥይት እግሩን ተመቶ […]

Read More →
Latest

የሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ሸንጎ የህወሀት/ኢህአዴግ የአንድ ዓመት የአገዛዝ ጉዞ በተመለከተ ውይይት አደረገ!!!

By   /  June 27, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ሸንጎ የህወሀት/ኢህአዴግ የአንድ ዓመት የአገዛዝ ጉዞ በተመለከተ ውይይት አደረገ!!!

  “ህወሀት በራሱ ጠመንጃ ወደራሱ አነጣጥሮ እንደቆመ 2009 ዓ.ም ጥሎት ሂዷል፡፡”ኢ/ር ይልቃል ጌትነት “ህወሃት ዓመቱን በከንቱ ያሳለፈው ከክህደት በመጀመሩ ነው፡፡” አቶ ወረታው ዋሴ “የኢትዮጵያ ህዝብ ከህወሃት ምንም ሳይጠብቅ እንደሌለ ቆጥሮ ከገባበት ውስብስብ ችግር ለመውጣት በራሱ መፍትሔ መፈለግ አለበት፡፡”ወ/ሮ መዓዛ መሀመድ የሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ሸንጎ የህወሀት/ኢህአዴግ የአንድ ዓመት የአገዛዝ ጉዞ በተመለከተ ውይይት አደረገ!!! (በሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ሸንጎ […]

Read More →
Latest

ሳውዲ ላይ ኢድ አልፈጥር በሰላምና በፍቅር እየተከበረ ነው !

By   /  June 25, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሳውዲ ላይ ኢድ አልፈጥር በሰላምና በፍቅር እየተከበረ ነው !

የማለዳ ወግ…

Read More →
Latest

ተመላሽ ዜጋው ክብር ሊሰጠውና ሊስተናገድ ይገባል !

By   /  June 23, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ተመላሽ ዜጋው ክብር ሊሰጠውና ሊስተናገድ ይገባል !

የማለዳ ወግ…ተመላሽ ዜጋው ክብር ሊሰጠውና ሊስተናገድ ይገባል ! ====================================== * በሪያድና ጅዳ የተመላሹ ወገን እልህ አስጨራሽ እንግልት ! * የሪያድ ኢንባሲ ዲፕሎማቶች ተገፊዎችን ጎብኝተዋል * በጅዳ የቆንስል ኃላፊዎች የተገፊዎችን ሮሮ አይሰሙም ተመላሹ ወገን ሪያድ ላይ … ================== ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት በጅዳና በሪያድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ መስተጓጎል ስለሚንገላቱ ወገኖች ተደጋጋሚ መረጃ ደረሶኛል ። ወደ ቦታው […]

Read More →
Latest

የማለዳ ወግ…ተከተሉኝ ፣ የስደተኛውን ድምጽ አብረን እናሰማ !

By   /  June 23, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የማለዳ ወግ…ተከተሉኝ ፣ የስደተኛውን ድምጽ አብረን እናሰማ !

በርካታ የወዳጅነት ጥያቄ በፊስ ቡክ በኩል ከየተለያዩ ወገኖች የሚደርሰኝ ቢሆን ሁሉንም መቀበልና ማስተናገድ አልቻልኩም ። ይህን ከግምት በማስገባት በአንዛኛው የማሰራጫቸውን ትኩስ መረጃዎችና ሰሞነኛ የማለዳ ወጎች ለሁሉም እንዲዳረስ Public ለማድግ ተገድጃለሁ ! ዋና አላማዬ በአረቡ አለም ያለው ስደተኛ ድምጽ እንዲሰማ የበኩሌን እገዛ ማድረግ ነው ። ከዚህ ባለፈ ስደተኛው ለሁለንተናው መረጃ ቅርብ እንዲሆን ማደረግና በመረጃ ልውውጥ እየታገዘ […]

Read More →
Latest

ሰበር መረጃ ፣ መካ ካዕባን የማጥቃት ሙከራው ከሸፈ !

By   /  June 23, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሰበር መረጃ ፣ መካ ካዕባን የማጥቃት ሙከራው ከሸፈ !

* አንድ አሸባሪ ራሱን በራሱ አጥፍቷል * 10 ሰዎች ቆስለዋል * አንድ ሴትን ጨምሮ አምስት ተጠርጣሪዎች ተይዘዋል የሳውዲ ደህንነት ልዩ ግብረ ኃይል በዛሬው እለት ታላቁን የመካ ካዕባ መስጅድ ለማጥቃት የተደረገ ሙከራን ማክሸፉን የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ ሜ/ጄኔራል መንሱር አልቱርኪ አስታውቀዋል ። ከደህነት የወጣው መረጃ እንደሚያመለክተው ከሆነ ጥቃቱን ለመከዎን ሶስት ቡድኖች ሁለቱ ቡድኖች ከመካ […]

Read More →
Latest

ሰራዊቱን ዝም ለማሰኘት የታቀደ የመጀመሪያ ዙር ስራ የተቃዋሚ ደጋፊ የተባሉ ወታደሮችን ለማጥቃት የታቀደ ግምገማ ሊደረግ መሆኑ ታውቋል ቆንጂት ስጦታው

By   /  June 23, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሰራዊቱን ዝም ለማሰኘት የታቀደ የመጀመሪያ ዙር ስራ የተቃዋሚ ደጋፊ የተባሉ ወታደሮችን ለማጥቃት የታቀደ ግምገማ ሊደረግ መሆኑ ታውቋል ቆንጂት ስጦታው

ቆንጂት ስጦታው – ከጦር ሃይሎች የተገኘው መረጃ እንደተመለከተው በመከላከያ ሰራዊቱ ሁሉም እዞች በወታደሮች ላይ ግምገማ ሊደረግ መሆኑ ታውቋል::የግምገማው ዋናው ሂደት በሰራዊቱ ውስጥ የተገኘው የኢሕአዴግ ድምጽ አነስተኛ መሆኑ እና ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል ከሚል አንጻር ተጠርጣሪ የተቃዋሚ ደጋፊ የተባሉ ወታደሮችን ለማጥቃት የታቀደ ግምገማ ሲሆን በግምገማው ላይ ሞባይሎች እንደሚፈተሹ እና ተቃዋሚዎችን በተመለከት ውስጥ ለውስጥ ፕሮፓጋንዳ ያራግባሉ እንዲሁም […]

Read More →
Latest

“የሕወሓት የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ” የማፍረስ ዕቅድ (በዶ/ር አረጋዊ በርሄ)

By   /  June 23, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on “የሕወሓት የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ” የማፍረስ ዕቅድ (በዶ/ር አረጋዊ በርሄ)

  ” ከፈረሱ አፍ ” *★★★* “የሕወሓት የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ” የማፍረስ ዕቅድ ( በዶ/ር አረጋዊ በርሄ ) ከመምህር ዘመድኩን በቀለ ” በጥንቃቄ ጊዜ ሰጥተን የምናነበው መረጃ ነው ” ። ይህ መረጃ ብዙ ✔ Share ✔ እና የብዙ ምሁራንን እና የእናት ቤተክርስቲያን ውለታ አለብን የሚሉ የቁርጥ ቀን ልጆቿን ጠንካራ አስተያየት ይፈልጋል ። የሠራነው ኮዲሚንየም ቢቀሙንስ […]

Read More →
Latest

የከፍተኛው ፍ/ቤት በ7ት ተከሳሾች ላይ የቅጣት ውሳኔ አስተላለፈ ! የስም ዝርዝራቸውን ይዘናል !!

By   /  June 23, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የከፍተኛው ፍ/ቤት በ7ት ተከሳሾች ላይ የቅጣት ውሳኔ አስተላለፈ ! የስም ዝርዝራቸውን ይዘናል !!

[ ከፍተኛው የቅጣት ውሳኔ 4 ዓመት ከ 6 ወር እስርት ሲሆን፣ዝቅተኛው 4 ዓመት ከ 2 ወር ነው።በሌላ የክስ መዝገብ ይግባኝ የተጠየቀባቸው አቶ አብርሃ ደስታ እና አቶ ዳንኤል ሺበሺ ጉዳያቸው በፍ/ቤት የታየ ሲሆን ፤አቶ አብርሃ ደስታ በድጋሚ ፍርድ ቤት ያልቀረበ ሲሆን ፣በእስር ላይ የሚገኘው ዳንኤል ሺበሺ የመከላከያ ምስክሮችን በዛሬው እለት አሰምቶአል] — በባለፈው ሣምንት በእነ መቶ […]

Read More →
Latest

የማለዳ ወግ…በሳውዲ የኢትዮጵያውያን ተመላሽ ዜጎች ፈተና !

By   /  June 23, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የማለዳ ወግ…በሳውዲ የኢትዮጵያውያን ተመላሽ ዜጎች ፈተና !

*የሳውዲ ምህረት አዋጅ ሲገባደድ የተባለውና እየሆነ ያለው ! * የታቀደውና የሆነው … * በጅዳ ፣ ሪያድ ፣ መዲናና ጄዛን የበረራ ችግር … * ለሳውዲ ኢትዮጵያ ካርጎ ስራውን ካቆመ ወር ደፍኗል… * የምህረት አዋጁ መገባደድና ተስፋው ስጋቱ …   የታቀደውና የሆነው … ============= ከሳውዲን ስደተኛ አልፎ ከሳውዲ ውጭ ያሉ ወገን ወዳድ ዜጎችና ቤተሰብን ሲያሳስብ የነበረው የሳውዲ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar