www.maledatimes.com June, 2017 - MALEDA TIMES - Page 5
Loading...
You are here:  Home  >  2017  >  June  -  Page 5
Latest

የወያኔ ሰላይ በዋልድባ ገዳም ዉስጥ ገብቶ ለ8 ዓመት የተቀመጠው ስለራሱ እና ስለ ስለላ ስራው በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ሲናገር!

By   /  June 22, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የወያኔ ሰላይ በዋልድባ ገዳም ዉስጥ ገብቶ ለ8 ዓመት የተቀመጠው ስለራሱ እና ስለ ስለላ ስራው በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ሲናገር!

  በዋልድባ ገዳም ዉስጥ ገብቶ ለ8 ዓመት የተቀመጠው የወያኔ ሰላይ ስለራሱ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ሲናገር

Read More →
Latest

በአዲስ አበባ መሬት መቀማትና ዜጎችን ከቤት ንብረታቸው ማባረር ተጠናክሮ ቀጥሏል – ኢጋድና የአፍሪካ ህብረት ለሻዕቢያና ለጂቡቲ መልእክት ላኩ

By   /  June 22, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአዲስ አበባ መሬት መቀማትና ዜጎችን ከቤት ንብረታቸው ማባረር ተጠናክሮ ቀጥሏል – ኢጋድና የአፍሪካ ህብረት ለሻዕቢያና ለጂቡቲ መልእክት ላኩ

file photo #የፍኖተ ዴሞክራሲ ዜናና ኃተታ – ሰኔ 13 ቀን 2009 ዓ.ም. #ርዕሰ ዜና # በአየር ለውጥ ምክንያት የኢትዮጵያ የቡና አብቃይ አካባቢዎች ይጎዳሉ ተባለ #በአዲስ አበባ መሬት መቀማትና ዜጎችን ከቤት ንብረታቸው ማባረር ተጠናክሮ ቀጥሏል #ተመድ የተምች መንጋ መስፋፋቱን ገልጾ ለመቆጣጠርና ለማጥፋት ጥረት እያደረገ መሆኑን ገለጸ #የግብጹ አይሲሲ ወደ ካምፓላ ሄዱ፤ የአባይ ግድብም በርካታ ችግሮች አሉበት ተባለ […]

Read More →
Latest

የአማራ ክልል የሰብል ምርት በአንበጣ ተወሯል ፣ መንግስት በገበሬው ላይ ቸልተኝነትንም አሳይቷል !!

By   /  June 22, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአማራ ክልል የሰብል ምርት በአንበጣ ተወሯል ፣ መንግስት በገበሬው ላይ ቸልተኝነትንም አሳይቷል !!

by Muluken Tesfaw በምዕራብ ጎጃምና አዊ ዞኖች የገበሬውን ሀብት ንብረት የሚያወድም አደገኛ አንበጣ ተከስቷል፡፡ አንዱ የአንበጣ መንጋ በቀን 16 ኪሎ ሜትሮችን መጓዝ የሚችል ሲሆን ባሕር ዛፍን ጨምሮ ማንኛውንም ዓይነት ሰብልና እጽዋት መድምዶ በመብላት ያወድማል፡፡ በምዕራብ ጎጃምና በአዊ ዞኖች ከአራት ወረዳዎችና ከ50 በላይ ቀበሌዎች በአንበጣው መንጋ ተወረዋል፡፡ አንበጣው የሚመርጠው የለም፤ ገበሬዎች ‹‹ሁሉን በይ አንበጣ›› ይሉታል፡፡ የግብርናና […]

Read More →
Latest

በሳውዲ የምህረት አዋጅ ዙሪያ ነብዩ ሲራክ ያደረገው ቃለ ምልልስ !

By   /  June 22, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሳውዲ የምህረት አዋጅ ዙሪያ ነብዩ ሲራክ ያደረገው ቃለ ምልልስ !

በሳውዲ የምህረት አዋጅ ዙሪያ ያደረግኩት ቃለ ምልልስ ! ================================= ይህን ቃለ ምልልስ ያደረግኩት ሰኔ 4 ቀን 2009 ዓም ። ሲሆን ዛሬ ይህን መረጃ ወደ እናንተ ከማድረሴ ከቀናት በፊት በምህረት አዋጁ መራዘም ዙሪያ በሳውዲ መንግስት በኩል ምክክር እየተደረገ ስለመሆኑ ሁነኛ መረጃ ደርሶኛል ፤ በቀጣይ ቀናት መረጃው አረጋግጨ የማቀርበው ይሆናል ! የዜጎችን ድምጽ ለማሰማት ስለተጋችሁ የኢትዮጵያ ድምጽ […]

Read More →
Latest

ሜቴክ በመባል የሚጠራው ድርጅት የሀገሪቱን ሀብት በከፍተኛ ሁኔታ እየዘረፈ መሆኑ በይፋ ተነገረ | የተምች ወረራ በስፋት እየተሰራጨ መሆኑ ተነገረ

By   /  June 21, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሜቴክ በመባል የሚጠራው ድርጅት የሀገሪቱን ሀብት በከፍተኛ ሁኔታ እየዘረፈ መሆኑ በይፋ ተነገረ | የተምች ወረራ በስፋት እየተሰራጨ መሆኑ ተነገረ

  #የፍኖተ ዴሞክራሲ ዜናና ኃተታ – ቀጣይ ፍካሬ ዜና -ሰኔ 12 ቀን 2009 ዓ.ም. (Finote Democracy News/Analysis -20 June 2017) #ርዕሰ ዜና #ወያኔ ከተቃዋሚዎች ጋር ድርድር እያደረገ አለመሆኑ ተገለጸ #ሜቴክ በመባል የሚጠራው ድርጅት የሀገሪቱን ሀብት በከፍተኛ ሁኔታ እየዘረፈ መሆኑ በይፋ ተነገረ #የተምች ወረራ በስፋት እየተሰራጨ መሆኑ ተነገረ #እምቧጮ የተሰኘው የውሀ ላይ አረምን ማጥፋት እንዳተቻለ ታወቀ […]

Read More →
Latest

ልዑል መሀመድ ቢን ሰልማን አልጋ ወራሽ ተባሉ ! ነብዩ ሲራክ

By   /  June 21, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ልዑል መሀመድ ቢን ሰልማን አልጋ ወራሽ ተባሉ ! ነብዩ ሲራክ

ሰበር የመረጃ ግብአት ፣ =============== ሙሉ መረጃ ጥንቅር እና ሪፖርት በዘለአለም ገብሬ  ================================ ልዑል መሀመድ ቢን ሰልማን የሳውዲ አልጋ ወራሽነቱ ስልጣን ተሰጣቸው ። የንጉሱ ልጅ የሆኑት የ፴፩ አመቱን ጎልማሳው ስልጡን ልዑል መሀመድ ቢን ሰልማን የአልጋ ወራሽነት አዲሱን ስልጣን የተሰጣቸው በአባታቸው በወጣ ያልተጠበቀ አዋጅ ነው ! ልዑል መሀመድ የአልጋ ወራሽነት ስልጣኑን ከቀድሞው አልጋ ወራሽ ልዑል መሀመድ […]

Read More →
Latest

የኢድ አልፈጥር እረፍት ፣ የስደተኛው እንግልትና ተስፋ !

By   /  June 21, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢድ አልፈጥር እረፍት ፣ የስደተኛው እንግልትና ተስፋ !

የማለዳ ወግ ፣ ==================================== * ኢድ አልፈጥር እረፍት በንጉሱ አዋጅ ተራዘመ ! * ተስፈኛው ስደተኛ ረመዳን ከመግናቱ አስቀድሞ ተማሪዎች ፈተና ወስደው በረመዳን ትምህርት እንዳይኖር በአዋጅ የደነገጉት የሳውዲው ንጉስ ሰልማን ቢን አብድልአዚዝ የዘንድሮው ኢድ አልፈጥር እረፍት ለአንድ ሳምንት እንዲራዘም ትንናት አዋጅ አውጥተዋል ። ንጉስ ሰልማን ቢን አብድልአዚዝ የኢድ አልፈጥር እረፈጥር እረፍት እንዲራዘም በአዋጅ ያዘዙት ትናንት ምሽት […]

Read More →
Latest

የኤፈርት ዳሪክተር ኣዜብ መስፍን ማጭበርበር ከትግራይ ህዘብ አይሰወርም

By   /  June 20, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኤፈርት ዳሪክተር ኣዜብ መስፍን ማጭበርበር ከትግራይ ህዘብ አይሰወርም

——————————————————- ባለፉት ቀናት ኣዜብ መስፍን ከዓይጋ ፎሮም ዌቭ ሳይት ጋር የኤፈርት ኩባንያዎች ማለት እንድስትሪዎች ፣ባንኮች ፣እንሽራንሾች ፣ የትራንስፓርትና ኮንስትራክሽን ኮፓንያዎች ፣ የንግድ ማእከላት ፣ የላኪና ኣሰመጭ ኩባንያዎች በሚመለከት ሁኔታቸው ለማወቅ ቃለመጠየቅ ሲደረግላት በጥሞና ሰምቸውኣለሁ። ኣዜብ ለቀረበላት ጥያቄ የሰጠችው መልስ ከዛ በፊት ከነበሩት የኤፈርት ዳሪክቶሮች ስብሃት ነጋ ፣ ስዩም መስፍን ፣ ኣባዲ ዞሞ ልዩነቱ የነዛ የተራቀቀ […]

Read More →
Latest

. ኩዌት ለኢትዮጵያውያን ምህረት አደረገች !

By   /  June 20, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on . ኩዌት ለኢትዮጵያውያን ምህረት አደረገች !

የማለዳ ወግ .. ===================================== * ውጭ ጉዳይ ዶር ወርቅነህ ይመሰገናሉ * የመረጃ ምንጮቸም ትመሰገናላችሁ የኩዌቱ አሚር ሽህ አል አህመድ አል ጃብሪ በልዩ ልዩ ወንጄሎች በኩዌት እስር ቤት ለነበሩ ኢትዮጵያውያን የምህረት አዋጅ ማድረጋቸውን ኳታርን በመጎብኘት ላይ ያሉት ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶር ወርቅነህ ገበየሁ አስታውቀዋል ። የዶር ወርቅነህ ስለተፈረገው ምህረት ሲያስረዱ አሚሩ ምህረቱን ያደረጉት በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም […]

Read More →
Latest

በኢሬቻ በዓል ላይ ኹከት አስነስተዋል የተባሉ ሁለት ግለሰቦች ክስ ተመሰረተባቸው

By   /  June 20, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on በኢሬቻ በዓል ላይ ኹከት አስነስተዋል የተባሉ ሁለት ግለሰቦች ክስ ተመሰረተባቸው

የኢሬቻው እልቂት፣ መስከረም ፳፪ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም. (ፎቶ፣ Reuters) ኢዛ (ዓርብ ግንቦት ፲፰ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም. May 26, 2017)፦ የፌዴራሉ ጠቅላይ አቃቢ ሕግ በኢሬቻ በዓል ላይ ለሃምሳ አምስት ሰዎች መሞት ምክንያት የኾነውን ኹከት እና ብጥብጥ አስነስተዋል ባላቸው የመጀመሪያዎቹ ሁለት ግለሰቦች ላይ ክስ እንደመሰረተባቸው ተዘገበ። ክስ የተመሰረተባቸው አንደኛው ተከሳሽ አቶ ቱፋ መልካ ”የአገር ሽማግሌዎች በኢሬቻ በዓሉ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar