www.maledatimes.com June, 2017 - MALEDA TIMES - Page 6
Loading...
You are here:  Home  >  2017  >  June  -  Page 6
Latest

የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተወያየበት የአዲስ አበባን እጣ ፈንታ ከሚወስነው ሰነድ ባሻገር የዶ/ር ፍሰሃ እሸቱ አስተያየት በአ. አ. ፖለቲካ ላይ

By   /  June 20, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተወያየበት የአዲስ አበባን እጣ ፈንታ ከሚወስነው ሰነድ ባሻገር የዶ/ር ፍሰሃ እሸቱ አስተያየት በአ. አ. ፖለቲካ ላይ

የሰሞኑ መነጋገሪያ ዜና የአዲስ አበባ ጉዳይ ሆኗል:: የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሜቴ ቅዳሜ ሰኔ 10 ቀን 2009 ዓ.ም በአዲስ አበባ ጉዳይ ላይ ባለ 34 ገጽ ሰነድ አውጥቶ ሲወያይበት ቆይቷል:: የቤልጂየም የፌደራል ሥርዓት ትግበራን እንደተሞክሮ ወስዶ የተዘጋጀው ይኸው “የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ/ፊንፊኔ ላይ ያለውን ሕገ-መንግስታዊ ልዩ ጥቅምን በሕግ ለመደንገግ የተዘጋጀው ሰነድ” በውስጡ የያዘው ፍሬ ሃሳብ ምን እንደሆነ […]

Read More →
Latest

30,000 buildings in UK are covered in the same cladding as Grenfell Tower

By   /  June 20, 2017  /  AFRICA  /  Comments Off on 30,000 buildings in UK are covered in the same cladding as Grenfell Tower

Tom Towers for Metro.co.uk It is feared the cladding on Grenfell House may have contributed to the speed of the fire’s spread across the surface of the building Tens of thousands of buildings across the UK are covered in the same cladding that surrounded Grenfell Tower. The covering, made from aluminium composite material, is on […]

Read More →
Latest

ምዕራብ ሸዋ ከተላኩት የመከላከያ ሠራዊት አባላት መካከል ከአንዱ የተላከ አጭር መልዕክት

By   /  June 19, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ምዕራብ ሸዋ ከተላኩት የመከላከያ ሠራዊት አባላት መካከል ከአንዱ የተላከ አጭር መልዕክት

ምዕራብ ሸዋ ከተላኩት የመከላከያ ሠራዊት አባላት መካከል ከአንዱ የተላከ አጭር መልዕክት: “ለተከበራችሁ የኢትዮ/ጦር ሀይል አባል ለሆናችሁ የኦሮሞ ተወላጆች አጭር መልዕክት” እንደሚታወቀዉ የማንኛዉም ሀገር ጦር ኃይል ታክ እንደሚገልፀዉ የመከላከያ/የጦር/ ሀይል የሀገርን ዳር ድንበር መከላከል የህዝቦችን ደህንነት ያለአድልዎ መጠበቅና በተነደፈዉ ሕገ መንግስት በመመራት በህግና ደንብ መሠረት ለዜጎች /ሀገር ታማኝነት ማረጋገጥ ነዉ፡፡ በመሆኑም ቀደም ስል በቀ/ኃ/ሥ/መንግስት ዘመን የጦር ኃይል […]

Read More →
Latest

በሎንዶን ሦስት አሸባሪዎች ሰባት ሰዎች ገድለው፣ ፵፰ ካቆሰሉ በኋላ በፖሊስ ተገደሉ

By   /  June 19, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሎንዶን ሦስት አሸባሪዎች ሰባት ሰዎች ገድለው፣ ፵፰ ካቆሰሉ በኋላ በፖሊስ ተገደሉ

ምንጭ ኢትዮጵያ ዛሬ ታግ የተደረገበት፤ ሎንዶን, የሽብር ጥቃት,የሎንዶን ጥቃት, የታጠቁ የእንግሊዝ ፖሊሶች አሸባሪዎችን ሲያድኑ። (የፎቶ ምንጭ: Daily Mail) ኢዛ (እሁድ ግንቦት ፳፯ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም. June 4, 2017)፦ ቅዳሜ ከምሽቱ አራት ሰዓት በኋላ፣ በሎንዶን እምብርት በሚገኘው የሎንዶን ድልድይ አካባቢ ሦስት ጀሃዲስት አሸባሪዎች ሰባት ሰዎችን ገድለው አርባ ስምንት ሰዎችን ካቆሰሉ በኋላ፣ በእንግሊዝ ታጣቂ ፖሊሶች ተገደሉ። በእንግሊዝ […]

Read More →
Latest

እሰጥአገባ፡- የፕሬስ ነጻነት እና ጋዜጠኝነት በኢትዮጵያ

By   /  June 19, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on እሰጥአገባ፡- የፕሬስ ነጻነት እና ጋዜጠኝነት በኢትዮጵያ

እሰጥአገባ፡- የፕሬስ ነጻነት እና ጋዜጠኝነት በኢትዮጵያ ሰኔ 16, 2017 አሉላ ከበደ ፎቶ ፋይል አስተያየቶችን ይዩ የፕሬስ ነጻነት እና ጋዜጠኝነት በኢትዮጵያ እሰጥ አገባ ትኩረት ያደረገበት የተከታታይ ክርክር ጭብጥ ነው። ዋሺንግተን ዲሲ — የፕሬስ ነጻነት እና ጋዜጠኝነት በኢትዮጵያ እሰጥ አገባ ትኩረት ያደረገበት የተከታታይ ክርክር ጭብጥ ነው። በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማግስት በኢትዮጵያ የታዩትን ሁኔታዎችንና በፕሬሱ ላይ ያሳደሩትን ጫና እና […]

Read More →
Latest

በኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ አማካይነት በአገራቸዉ ጉዳይ ላይ ለመምከር በኖርዌይ ለተሰበሰቡት ኢትዮጵያዉያን አቶ ሌንጮ ለታ ያደረጉት ንግግር

By   /  June 18, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on በኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ አማካይነት በአገራቸዉ ጉዳይ ላይ ለመምከር በኖርዌይ ለተሰበሰቡት ኢትዮጵያዉያን አቶ ሌንጮ ለታ ያደረጉት ንግግር

June 18, 2017 |    በኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ አማካይነት በአገራቸዉ ጉዳይ ላይ ለመምከር በኦስሎ (ኖርዌይ) ቅዳሜ June 17, 2017 ለተሰበሰቡት ኢትዮጵያዉያን አቶ ሌንጮ ለታ ያደረጉት ንግግር ዉድ ወገኖቼ፡- በኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ አማካይነት በአገራቸዉ ጉዳይ ላይ ለመምከር በኦስሎ (ኖርዌይ) ቅዳሜ June 17, 2017 ለተሰበሰቡት ኢትዮጵያዉያን አቶ ሌንጮ ለታ ያደረጉት ንግግር ከሁሉም አስቀድሜ በኢትዮጵያ አገራዊ ንቅናቄ ስም […]

Read More →
Latest

ከሊቀ- ጳጳስ ጋር ስድብ የሚገጥሙ ሰዎች ናቸው ያሉት እያሉ ይከሱናል !! የችካጎ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ውጥረት ማየል! ዘሃበሻን እና የማለዳ ታይምስን ሪፖርት ውንጀላ

By   /  June 18, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከሊቀ- ጳጳስ ጋር ስድብ የሚገጥሙ ሰዎች ናቸው ያሉት እያሉ ይከሱናል !! የችካጎ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ውጥረት ማየል! ዘሃበሻን እና የማለዳ ታይምስን ሪፖርት ውንጀላ

በቤተክርስቲያኒቱ ውስጥ ለሶስተኛ ጊዜ ፖሊስ ተጠራ ፣ ህዝበ ምእመናኑን አስኮርፏል  በተለያዩ ጊዚያቶች በችካጎ ስለሚገኘው የቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን ፣የደረሰውን አሰቃቂ የሆነ የፖለቲካ ክፍፍል ከመንግስት ደጋፊዎች በኩል ማቅረባቸውን ያላስደሰታቸው ምእመናን ጩኸታቸውን ማሰማታቸውን የቀጠሉ ቢሆንም ጥቂት የሆኑ እንቢተኞች እና የመስቀሉ ስር ቁማርተኞች የሆኑ የሃይማኖት ለዘብተኞች ቤተክርስቲያኗን ሲያተራምሱ ለማየት ችለናል ይህንንም በዘገባችን መዘገባችንም የሚታወስ ነው ። ይህ በእንዲህ […]

Read More →
Latest

  ከፍሬያቸው አወቅናቸው!!!

By   /  June 18, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on   ከፍሬያቸው አወቅናቸው!!!

  Teshome ሰኔ 2009 ዛፍ፣ እጽዋት እና አዝእርት ፍሬ እንደሚያፈሩ ሁሉ ድርጅትም ፍሬን ያፈራል:: የድርጅት መልካም ፍሬዎች የሚባሉትም ማልካም አስተዳደር፣ ዲሞክራሲ፣ በስነ ምግባር የታነጸ ትውልድ፣ ጠንካራ ኢኮኖሚ ወዘተ ናቸው:: የዛፍ፣ እጸዋት፣ አዝእርት ፍሬዎች ሁኔታ የሚወሰነው በአፈሩ ንጥረ ነገር ፣ የአየር ንብረቱ ሁኔታ ፣ ሙቀትና የጸሀይ ብርሀን እና በሚያገኘው ውሃ እንደሆነ ሁሉ የአንድ ድርጅት ፍሬ የሚወሰነውም […]

Read More →
Latest

የታፈኑ የስሜት ህዋሳት

By   /  June 18, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የታፈኑ የስሜት ህዋሳት

K. Teshome ሰኔ 6/2009 ዓም ወያኔ በመጻፍ እና በመናገር ለስልጣኑ ፈተና የሁኑበትን ሁሉ በካድሬዎቹ ሲያስፈራራቸው፣ ከዚያም አልፎ ሲያስራቸው እና ሲያሰቃያቸው ይታያል:: ይሄንን በማድርጉ ያልተሳካለት ወያኔ አሁን ደግም አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ የወያኔ የውሸት ፖለቲካን ከሚያስተላልፉ ሚዲያዎችን ገሸሽ ብሎ አይኑን፣ ጆሮውን፣ መላሱን እና ብእሩን ወድ ውጭ ሚዲያዎች ስላዞረ እና ህዝቡን ሁሉ እስር ቤት ማስገባት እንደማይችል ሲያውቅ የህዝቡን […]

Read More →
Latest

የግንቦት 7ቱ መስቀሉ አየለ “በወልቃይት ተርጓሚዎች” ያሳበበው ውሸት ሲጋለጥ

By   /  June 18, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የግንቦት 7ቱ መስቀሉ አየለ “በወልቃይት ተርጓሚዎች” ያሳበበው ውሸት ሲጋለጥ

ጌታቸው ረዳ (ኢትዮ-ሰማይ አዘጋጅ) Ethiopian Semay   የሳምንቱን ትዝብቴን በሌላ ርዕስ ለመዘጋጀት ስዘጋጅ የግንቦት 7 ደጋፊ ሃይላት  በሆኑት በብዙዎቹ የዲያስፖራ ተቃዋሚ ድረገፆች ላይ የግንቦት 7ን መናፍሕ በመልቀቅ ያጣበበው ከግንቦት 7ቶቹ ጉመቱ ሰዎች አንዱ የሆነው የግንቦት 7ቱ መናፍሕ “መስቀሉ አየለ” በሚል የብዕር ሥም ብዙ ውሸቶችን የሚለቀልቀው ሰውዬ፤“ድውያን አክሊሉን በደፉ ግዜ” በሚል ርዕስ የጻፈው ያነበበ ወዳጄ፤ እኝህ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar