ጠቅላይ ቤተ ክህነት: የ”ሰንደቅ” ዋና አዘጋጅን ኪሳራና ወጪ እንዲከፍል ፍ/ቤት አዘዘ
ጠቅላይ ቤተ ክህነት: የ”ሰንደቅ” ዋና አዘጋጅን ኪሳራና ወጪ እንዲከፍል ፍ/ቤት አዘዘ፤ የክሡን ሒደትና የፍርድ ሐተታውን ሰነዶች ይመልከቱ “ከሣሾች፤ ፕሬሱን ያለአግባብ በስም ማጥፋት ሲከሡ፣ ላንገላቱበት ተጠያቂዎች እንደሚኾኑ ለማሳየት ነው፤” /ጋዜጠኛ ፍሬው አበበ/ (አዲስ አድማስ፤ ዓለማየሁ አንበሴ፤ ቅዳሜ፣ ሰኔ ፲ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም.) “ስሜን አጥፍቷል” በሚል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት፣ የ100 […]
Read More →Ethiopian Law Documents
FDRE Constitution Excutive power proclamation Council Of Constitutional Inquiry Ethiopian Human Rights Commission Establishment Proclamation Ethics and Anti corruption Establishment Proclamation Federal Police Establishment Proclamation Institution of the Ombudsman Establishment Broadcast Law Charities and societies Proclamation Anti-Terrorism Proclamation Information Network Security Agency [INSA] Regulation Freedom of Mass Media and Access to Information Proclamation Political Parties […]
Read More →የሰማያዊ ፓርቲ የዞን አመራራትን የያዘው የእነ መቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን መዝገብ ዛሬ የጥፋተኝነት ብይን ተሰጠ
በአማራ ክልል (በጎንደር እና በጎጃም) የመኢአድ፣ የአንድነት እና ላለፉት ኣንድ ኣመታት በፖለቲካ ውዝግብ ውስጥ በመሆን የቤተክርስቲያን ኣገልግሎቷን በትክክል መስጠት ያልቻለችው የደብረ ገነት ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስትያን ፣ ኣስተዳደራዊ መድሎ መጥቶብኛል በማለት ጥሪ ለማህበረሰብ ብታደርግም በጥሪው መሰረት ሊደርስላት የቻለ ኣንድም ኣካል ኣልነበረም:: ሆኖም ግን በኣሁን ሰኣት የከፋ ውድቀት ላይ ደርሳለች:: በቤተክህነቴ ውስጥ ምንም ዓይነት የፖለቲካ […]
Read More →የችካጎ ደብረ ገነት ቤተክርስትያን ምጥ ላይ ናት ለምአመናን ጥሪ ኣቀረበች
ላለፉት ኣንድ ኣመታት በፖለቲካ ውዝግብ ውስጥ በመሆን የቢአተክርስቲያን ኣገልግሎቱኣን በትክክል መስጠት ያልቻለችው የደብረ ገነት ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስትያን ፣ ኣስተዳደራዊ መድሎ መጥቶብኛል በማለት ጥሪ ለማህበረሰብ ብታደርግም በጥሪው መሰረት ሊደርስላት የቻለ ኣንድም ኣካል ኣልነበረም ሆኖም ግን በኣሁን ሰኣት የከፋ ውድቀት ላይ ደርሳለች ፥፥ በቤተክህነቴ ውስጥ ምንም ኣይነት የፖለቲካ ሂደት ሊንቀሳቀስ ኣይገባም ማንኛውም ማህበረሰብ ፖለቲካውን በውጭ ማንጸባረቅ […]
Read More →በሕወሓት የሚመራው ድርጅት ላልሠራው ሥራ ክፍያ ተፈጸመለት
የህወሓት ባለስልጣናት በንግድ ስም ገንዘብ ለማጭበርበር ያቋቋሙት የብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ)፣ ላልሰራው ስራ 3 ነጥብ 4 ቢሊዬን ብር ክፍያ እንዲፈጸምለት መጠየቁ ተነገረ፡፡ በህወሓት ወታደራዊ አዛዦች የሚመራው ይኸው የንግድ ተቋም፣ በሀገሪቱ የሚገኙ የፋብሪካ እና መሰል ፕሮጀክቶችን ያለ ተቀናቃኝ በመውሰድ የሚታወቅ ሲሆን፣ በዚህም የተነሳ የግል ባለሀብቱን ከገበያ ውጪ በማድረግ ብዙዎችን አማርሯል፡፡ ሜቴክ ለስም […]
Read More →በ2008 ከሁለት ቢሊዬን ብር በላይ ለመዘበረው መከላከያ ሚኒስቴር የበጀት ጭማሪ ተደረገለት
(ዜናውን በምስል ለማየት እዚህ ይጫኑ) በህወሓት ጄኔራሎች የሚመራው የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ለሚቀጥለው ዓመት የበጀት ጭማሪ ተደረገለት፡፡ ሚኒስቴሩ አንድ ቢሊዬን ብር ጭማሪ የተደረገለት ቢሆንም፣ ጭማሪው የተደረገበ ምክንያት ግን አልታወቀም፤ ወይም በይፋ አልተነገረም፡፡ ለሚቀጥለው ዓመት ከተያዘው አጠቃለይ 321 ቢሊዬን ብር ውስጥ ከፍተኛውን ድርሻ የያዙት የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን፣ መከላከያ ሚኒስቴር እንዲሁም ሌሎች ጥቂት መስሪያ ቤቶች ይገኙበታል፡፡ የገንዘብና […]
Read More →ጡዘት ላይ የደረሰው የብአዴን እና ሕወሓት የጽሁፍ ግብግብ | ከቬሮኒካ መላኩ
ብዙ ጊዜ በህውሃት ባለቤትነት የሚንቀሳቀሱትን ” Tigray Online” እና ” Aiga Forum ” የተባሉትን ድረ ገፆች እከታተላለሁኝ ። በእንግሊዚኛም ፣ በአማርኛም ፣ በትግሪኛም ይፅፋሉ ። ሁሉንም አነባለሁኝ ። አነባለሁ ከምል መርዝ ጠጥች እወጣለሁ ብል ይሻለኛል ። በነዚህ ድረገፆች የሚሰራጩት ፅሁፍ ሳይሆን መርዝ ነው ማለት ይቻላል ። በአማራ ህዝብ ላይ የሚነዙት የሩዋንዳውን “ሬዲዮ ኮሊንን ” […]
Read More →የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ፌደሬሽኑ ከ፳፱ ወደ ፴፩ ክለቦች አድጓል ቀጣይም ሌሎችን ስቴቶች ሊያካልል ይችላል
ከሰላሳ አራት አመታት በፊት የተጀመርው እና ዛሬ ላይ ኢትዮጵያኖችን አሰባስቦ በየአመቱ በድምቀት የሚከበረው የሰሜን አሜሪካ ስፖርት ማእከል ከዛሬ አመስት አመታት በፊት ፳፱ ክለቦች የነበሩን ሲሆን – በአሁን ሰአት ፴፩ ክለቦች በአሁን ሰአት ይዘን እየተጓዝን ሲሆን በሌሎች ስቴቶች ያልተደራጁ ክለቦችን ለማደራጀት እጥራለን በማለት በፌደረሽኑ ስር ያሉ የቦርድ አመራር አካላቶች ገለጹ በዛሬው እለት ከማለዳ ታይምስ ጋር የስልክ […]
Read More →Ethiopia: Collective Punishment by Internet Clampdown
On June 15, 2017 Last week, for the third time in the past year, the Thugtatorship of the Tigrean People’s Liberation Front (T-TPLF) unplugged the internet. The reasons are a bit fuzzy. Some T-TPLF officials say the shutdown aims to prevent “student cheating on national exams”. During a similar clampdown last year, T-TPLF spokesman said […]
Read More →The man ‘whose faulty fridge started tower inferno’: Neighbour reveals how Ethiopian taxi driver raised the alarm when deadly blaze started in his fourth-floor kitchen
Behailu Kebede raised the alarm as the Grenfell Tower inferno began to spread, his neighbours have said Father of one, a taxi driver from Ethiopia, discovered the fire in his fourth floor kitchen ahead of blaze Mr Kebede banged on a neighbour’s door and alerted her to the fire, potentially saving many lives Tower block […]
Read More →