www.maledatimes.com July, 2017 - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  2017  >  July
Latest

የኬንያ የምርጫ ኮሚሽን ከፍተኛ ኃላፊ ተገድለው ተገኙ

By   /  July 31, 2017  /  AFRICA, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on የኬንያ የምርጫ ኮሚሽን ከፍተኛ ኃላፊ ተገድለው ተገኙ

  በቀጣዩ ሳምንት እንደሚደረግ በሚጠበቀው የኬንያ ፕሬዘዳንታዊ ምርጫ ቁልፍ ሚና እንደሚጫወቱ ይጠበቁ የነበሩት የምርጫ ኮሚሽኑ ከፍተኛ ኃላፊ ድብደባ ተፈጽሞባቸው ተገድለው መገኘታቸውን የምርጫ ኮሚሽኑ ሊቀመንበር ዛሬ አስታውቀዋል፡: ===============

Read More →
Latest

አባባ ተስፋዬ በቴአትር አለም (አለም ፀሀይ ወዳጆ)

By   /  July 31, 2017  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on አባባ ተስፋዬ በቴአትር አለም (አለም ፀሀይ ወዳጆ)

እውቁ ባለሙያ ተስፋዬ ሣህሉ “በእናትዓለም ጠኑ” ቴአትር ላይ እንደ ነዳዩ ባዩ ሆነዉ ሲተውኑ! የሁለገቡና የታላቁ የኪነጥበብ ሰው እልፈት የመላው ባለሙያ ሐዘንና እጦት ነው ። ጋሽ ተስፋዬ በመሪ ተዋናይነት ፥ በመድረክ መሪ- አስተዋዋቂነት፥ በድምፃዊነት፥ በሙዚቃ መሣሪያ ተጫዋችነት፥ በዘመናዊ ዉዝዋዜ አሰልጣኝነት ፥በመድረክ ምትሐት አቅራቢነት ለረጅም ጊዜ በብቃት ያገለገሉ ሲሆን ምንግዜም የማይዘነጉ ድንቅ የሀገር ባለዉለታ ናቸው። በተለይ ለሕፃናት […]

Read More →
Latest

Taxation With Repression and the Raging Quiet Riot in Ethiopia

By   /  July 31, 2017  /  AFRICA, WEST AFRICA, ኣማርኛ  /  Comments Off on Taxation With Repression and the Raging Quiet Riot in Ethiopia

Al Mariam’s Commentaries Defend Human Rights, Speak Truth to Power Posted by almariam James Otis, an early instigator of the American revolution, captured the rebellious sentiments and resentments of the colonists when he proclaimed, “Taxation without representation is tyranny.” In 1765, Otis organized an intercolonial conference to protest taxes on stamps affixed to legal and other […]

Read More →
Latest

አርቲስት ተስፋዬ ሳህሉ(አባባ ተስፋዬ) ከዚህ ዓለም በ94 ዓመታቸው ተለዩ።

By   /  July 31, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on አርቲስት ተስፋዬ ሳህሉ(አባባ ተስፋዬ) ከዚህ ዓለም በ94 ዓመታቸው ተለዩ።

አርቲስት ተስፋዬ ሳህሉ(አባባ ተስፋዬ) ከዚህ ዓለም በ94 ዓመታቸው ተለዩ። አባባ ተስፋዬ አንድ ሙሉ የሙዚቃ ዘፈን አልበም በብሄራዊ ቴአትር በሚሰሩበት ዘመን በ1960 መዝፈናቸውን እና ለህዝብ ማበርከታቸውን የማለዳ ታይምስ ዘጋቢ አክሎ ይገልጣል ።           ደህና ሁኑ ልጆች! / RIP *** ጤና ይስጥልኝ ልጆች! … የዛሬ አበባዎች፤ የነገ ፍሬዎች! … እንደምን አላችሁ ልጆች! … […]

Read More →
Latest

በአዲስ አበባ ግብረሰዶማውያን አዳራሽ ተከራይተው ሰርግ መደገስ ደረጃ መድረሳቸው ታወቀ

By   /  July 31, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአዲስ አበባ ግብረሰዶማውያን አዳራሽ ተከራይተው ሰርግ መደገስ ደረጃ መድረሳቸው ታወቀ

Source #BBN በአዲስ አበባ ግብረሶዶሞች ከጊዜ ወደ ጊዜ በከፍተኛ ሁኔታ በመስፋፋት ላይ ሲሆኑ አዳራሽ ተከራይተው ሰርግ መደገስ ደረጃ ድረስ መድረሳቸውን ባገኘነው መረጃ ለማወቅ ተችሏል፡፡ በተለይም በፒያሳ እና ቦሌ አካባቢ በስፋት እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡ አዳራሽ እና የሰርግ መኪና ተከራይተው ሰርግ ሲደግሱ የገዢው መንግሰት ባለስልጣናት የሚያቁ ቢሆንም ትኩረት ባለመስጠት እንደማያቁ እንደሚሆን ከታማኝ ምንጭ ባገኘነው መረጃ ለመረዳት ተችሏል፡፡ ብዙ […]

Read More →
Latest

ኮምፒውተርን ከማልዌር እና ከሰርጎ ገቦች (HACKERS) እንዴት መከላከል ይቻላል?

By   /  July 30, 2017  /  Mobile  /  Comments Off on ኮምፒውተርን ከማልዌር እና ከሰርጎ ገቦች (HACKERS) እንዴት መከላከል ይቻላል?

1. ኮምፒውተርን ከማልዌር እና ከሰርጎ ገቦች (HACKERS) እንዴት መከላከል ይቻላል? የርዕስ ማውጫ ቫይረስ ስፓይዌር ፋየርዎል የሶፍትዌሮችን ወቅታዊነት መጠበቅ ተጨማሪ ንባብ የኮምፒውተራችን ጤንነት የኢንተርኔት ደኅነታችንን የማረጋገጥ የመጀመሪያ እርምጃ ነው። ስለዚህም ስለጠንካራ ምሥጢራዊ የይለፍ ቃል (password)፣ ምሥጢራዊነቱ ስለተጠበቀ ግንኙነት፣ ስለአስተማማኝ የፋይል አጠፋፍ እና ስለመሳሉት ከመጨነቃችን በፊት ኮምፒውተራችን ጤናው የተጠበቀ መሆኑን ማረጋገጥ አለብን። ለምሳሌ ያህል ኮምፒውተራችን ለሰርጎ ገቦች (hackers) አለመጋለጡን፣ ማልዌር […]

Read More →
Latest

Feyisa Lilesa and Brigid Kosgei, winners of the Bogota Half Marathon 2017

By   /  July 30, 2017  /  AFRICA  /  Comments Off on Feyisa Lilesa and Brigid Kosgei, winners of the Bogota Half Marathon 2017

  July 30 2017, 14:21 Photos: Colprensa In the masculine branch the best Colombian was Miguel Amador that arrived tenth with a time of 1:07:32. Feyisa Lilesa and Brigid Kosgei won the 2017 Bogota Half Marathon on Sunday. Lilesa crossed the finish line with a time of 1:04:30, while Kosgei won in the women’s section […]

Read More →
Latest

The TPLF money loundar chain

By   /  July 30, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on The TPLF money loundar chain

Read More →
Latest

በአውሮፓ ሲደረግ የቆየው የኢትዮጵያውያን ስፖርትና ባህል ፌስቲቫል በደማቅ ሁኔታ ተጠናቀቀ | ፕሬዚዳንቱ ለወሳኝ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጡ | ይዘነዋል

By   /  July 30, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአውሮፓ ሲደረግ የቆየው የኢትዮጵያውያን ስፖርትና ባህል ፌስቲቫል በደማቅ ሁኔታ ተጠናቀቀ | ፕሬዚዳንቱ ለወሳኝ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጡ | ይዘነዋል

(ዘ-ሐበሻ) በአውሮፓ ሲደረግ የቆየው ዓመታዊው የስፖርት እና የባህል ፌስቲቫል ዛሬ በደመቀ ሁኔታ መዘጋቱ ታወቀ:: በታሪካዊቷ ሮም ከተማ በተደረገው የዘንድሮው የስፖርትን የባህል ፌስቲቫል ላይ ሕዝቡ ከመክፈቻው ጀምሮ እስከመዝጊያው ድረስ ከዚህ ቀደም ታይቶ በማይታወቅ መልኩ ቁጥሩ በዝቶ መታየቱን ለዘ-ሐበሻ የገለጹት የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ዮሐንስ መሰለ ይህም በአውሮፓ የሚገኘው ኢትዮጵያዊ አንድነትን እንደሚፈልግ ያሳየበት ነው ብለዋል:: ለአውሮፓው የኢትዮጵያ ስፖርት […]

Read More →
Latest

በሙስና ተጠርጥዋል የተባሉ ግለሰቦችንና ባለስልጣናት የማሰር ዘመቻው ቀጥሏል- ተጨማሪ ከፍተኛ ነጋዴዎችና ባለስልጣናት እስሩን ይቀላቀላሉ

By   /  July 30, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሙስና ተጠርጥዋል የተባሉ ግለሰቦችንና ባለስልጣናት የማሰር ዘመቻው ቀጥሏል- ተጨማሪ ከፍተኛ ነጋዴዎችና ባለስልጣናት እስሩን ይቀላቀላሉ

Maleda Times media group July 29, 2017  ትናንት ማምሻውን ቦሌየባለሥልጣናት መንደር ግርግር ተፈጥሯል ደኅንነት መሥሪያ ቤት ባልደረቦች መሐል አለመግባባትእንዳለ እየተነገረ ነው፡፡ ኮሚኒኬሽን ሚኒስትር ትናንት ሊሰጠው የነበረውንመግለጫ ተሰርዟል ዛሬ ረፋድ ላይ ጠቅላይ አቃቤ ሕጉ ጌታቸው አምባዬከጋዜጠኞች ጋር ይገናኛሉ:: ዋዜማ ራዲዮ- በከፍተኛ ሙስና ተጠርጥረው የሚታሰሩየመንግሥት ኃላፊዎች ቁጥር ወደ 40 ማሻቀቡን ተከትሎ ትናንትማምሻውን ቦሌ ኖቪስ ራማዳ ሆቴል ጀርባ በልዩ ኃይሎች ተከቦነበር፡፡    ዋዜማ የሰፈሩን ነዋሪዎች የአይን እማኝነት በመንተራስ  ባገኘችው መረጃ ብርበራ ለማካሄድ በመጡ የልዩ አቃቤ ሕግባልደረቦችና በድኅነነት መሥሪያ ቤት ባልደረቦች መሐልመነሻው ያልታወቀ አለመግባባት ተፈጥሮ ቆይቷል፡፡ ፍጥጫውበግምት ለ45 ደቂቃቆች ከቆየ በኋላ መንገዱ ለተሸከርካሪዎችክፍት ተደርጓል፡፡ ኾኖም ዋዜማ የየትኛውም ባለሥልጣንመኖርያ ቤት ሲበረበር ይህ ችግር ሊፈጠር እንደቻለ መረጃማግኘት አልቻለችም፡፡ በአካባቢው እስከ አትላስ በሚዘልቀው መንገድ ወይዘሮ አዜብመስፍንን ጨምሮ ከ12 የማያንሱ ሚኒስትሮችና ከፍተኛየመንግሥት ሹመኞች መኖርያ ቤት ይገኛል፡፡ ለደኅንነት መሥሪያ ቤት ቅርብ የሆኑ ምንጮች እንደሚሉት‹‹ቅድሚያ ማን ይታሰር፣ ማን ይቆይ›› በሚለው ጉዳይ ደኅንነትመሥሪያ ቤቱ ዉስጥ ባሉ ኃላፊዎች ወጥ አቋም አይታይም፡፡በአቃቤ ሕግና በደህንነቱ ኃይሎች መካከልም የእዝ ሰንሰለቱ ላይመግባባቱ እምብዛምም ነው፡፡ ይህ በእንዲህ ሳለ ትናንት አርብ ዘጠኝ ሰዓት ላይ በቀናት ልዩነትአዲስ መግለጫ ለመስጠት ጋዜጠኞችን ጠርተው የነበሩትየመንግሥት ኮሚኒኬሽን ሚኒስትሩ ጋዜጠኞች ቦታው ከደረሱበኋላ ባልታወቀ ምክንያት መግለጫውን ሰርዘውታል፡፡ጋዜጠኞች ከተበተኑ በኋላም የልዩ አቃቤ ሕግ ሚኒስትሩ አቶጌታቸው አምባዬና ባልደረቦቻቸው በተጠርጣሪዎች ጉዳይ ሰፋያለ መግለጫ እንደሚሰጡ ተነግሮ ጋዜጠኞች ለዛሬ ቅዳሜአራት ሰዓት ተመልሰው እንዲመጡ ተነግሯቸዋል፡፡   ዋዜማ ባገኘቸው ሌላ ተጨማሪ መረጃ በሳምንታት ዉስጥ ከ50 የማያንሱ የነጋዴው ማኅበረሰብ አባላት የእስር ዘመቻውንይቀላቀላሉ ተብሎ ይገመታል፡፡ በፋይናንስ ደህንነት መሥሪያቤት፣ በገቢዎችና ጉምሩክ፣ በዋናው ኦዲተር እንዲሁምከጠቅላይ አቃቤ ሕግ ባልደረቦች የተውጣጣ ኮሚቴ ከ120 በላይ ነጋዴዎችን በተጠርጣሪነት በጥቁር መዝገቡ አስፍሯል፡፡ለወራት ያህልም የሂሳብ ባለሞያዎቻቸውን በመጥራት፣ስልካቸውን በመጥለፍ፣ ድንገተኛ ፍተሻ በማድረግ መረጃሲያሰባስብ እንደነበር ተነግሯል፡፡ ከነዚህ መሐል በመጀመርያዙር የእስር ማዘዣ ይወጣባቸዋል ተብለው የሚገመቱት 18 የሚሆኑ ከፍተኛ ነጋዴዎች ናቸው፡፡ የብዙዎቹ ክስ ከታክስ ስወራጋር የሚያያዝ ነው፡፡    

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar