www.maledatimes.com July, 2017 - MALEDA TIMES - Page 3
Loading...
You are here:  Home  >  2017  >  July  -  Page 3
Latest

በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ከታሰሩት መካከል የአቶ አባይ ጸሃዬ ባለቤት በዋናነት ይጠቀሳሉ

By   /  July 28, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ከታሰሩት መካከል የአቶ አባይ ጸሃዬ ባለቤት በዋናነት ይጠቀሳሉ

በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ከታሰሩት መካከል የአቶ አባይ ጸሃዬ ባለቤት በዋናነት ይጠቀሳሉ ።ሌሎች ሰላሳ አራት ሰዎችም ከሙስና ወንጀል ጋር በተያያዘ በቁጥጥር ስር ውለዋል። የደህንነት ምንጮች እንደገለጹት የአቶ አባይ ጸሃዬ ባለቤት ወይዘሮ ሳሌም ከበደ በቁጥጥር ስር የዋሉት ለልጃቸው መልስ በዝግጅት ላይ እንዳሉ ነበር። አቶ አባይ ጸሃዬ በኢትዮጵያ ስኳር ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር እያሉ ባከነ ከተባለው 77 ቢሊየን ብር […]

Read More →
Latest

የአሜሪካ መንግስት ምክር ቤት በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ላይ የኮንግረስ የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ሙሉ ስምምነት ላይ ደረሰ

By   /  July 28, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአሜሪካ መንግስት ምክር ቤት በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ላይ የኮንግረስ የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ሙሉ ስምምነት ላይ ደረሰ

ትላንት ጁላይ 27 ቀን 2017 ካፒቶል ሂል የአሜሪካ ምክር ቤት ሬይ በርን ህንጻ ቁጥር 2172 በዋለው የህግ ረቂቆች የተሰሙበት ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ መግስት ሰብዓዊ መብቶችን በመጣስ የሚሰራችው ወንጅሎች በሰፊው ከተኮነኑ በኋላ ስብሰባው በሙሉ ድምጽ ህገውሳኔ ረቂቅ 128ን ለቀጣይ የህግ ሆኖ መጽናት አቅጣጫ እንዲሻገር ወስኗል። የህግ ረቂቁ ዋና ዋና ያካተተቸው ጉዳዮች የ2015 ዓም ምርጫ ማጭበርበር ህወሃት […]

Read More →
Latest

The Eritrean children who cross borders and deserts alone

By   /  July 28, 2017  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on The Eritrean children who cross borders and deserts alone

Migration irinnews • source irinnews A. D’Amato/UNHCR Eric Reidy Freelance journalist and regular IRIN contributor CAIRO, 27 July 2017 Yobieli is 12 years old. He sits on a small leather stool and fumbles with his hands, interlocking his fingers and pulling them apart. There’s a dark shadow of soft peach fuzz on his upper lip, […]

Read More →
Latest

የህወሃት መንግስት ፴፬ ባለስልጣናትን በሙስና/ጉቦ ከሰሰ ፣ስም ዝርዝራቸውን እና ያጠፊትን ገንዘብ መጠን ብዛት ይዘናል

By   /  July 27, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የህወሃት መንግስት ፴፬ ባለስልጣናትን በሙስና/ጉቦ ከሰሰ ፣ስም ዝርዝራቸውን እና ያጠፊትን ገንዘብ መጠን ብዛት ይዘናል

የህወሃት መንግስት በስልጣን ዘመን ላይ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በተለያዩ ጊዜያት ብዙ ባለስልጣናቶችን በሙስና መክሰሱ ይታወሳል ፣ በወቅቱም የህገመንግስቱን አዋጅ እየቀያየረ ዜጎችን እንደሚያሰቃይ ይታወቃል። በዚህ አመት ግን የተለያዩ የንግድ ተቋማትን ፣ባላሃብቶችን እና ደላላዎችን መክሰሱ ተገልጾአል ። ከዚህ በታች ስም ዝርዝራቸው የተገለጸው ባለስልጣናት እና የንግድ ተቋማት ባለቤቶች እና ደላላዎች በህወሃት መንግስት በሙስና ተጠርጥረው ወደ ዘብጥያ የወረዱ ዜጎች […]

Read More →
Latest

The Government on Tuesday arrested 34 senior government officials, businesspersons and brokers for alleged corruption amounting to more than 1.15 billion birr.

By   /  July 27, 2017  /  AFRICA, WEST AFRICA, ኣማርኛ  /  Comments Off on The Government on Tuesday arrested 34 senior government officials, businesspersons and brokers for alleged corruption amounting to more than 1.15 billion birr.

The Government on Tuesday arrested 34 senior government officials, businesspersons and brokers for alleged corruption amounting to more than 1.15 billion birr. Below is the list of the individuals who are currently under custody. Addis Ababa City Roads Authority 1. Engineer Fekade Haile 2. Engineer Washihun 3. Engineer Ahmedin 4. Minash Levi, Tidhar Construction Damages […]

Read More →
Latest

አየለ በየነ ፍርድ ቤት መቅረብ በነበረበት ቀን ሬሳው ለቤተሰቦቹ ቀረበላቸው /በማህሌት ፋንታሁን/

By   /  July 26, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on አየለ በየነ ፍርድ ቤት መቅረብ በነበረበት ቀን ሬሳው ለቤተሰቦቹ ቀረበላቸው /በማህሌት ፋንታሁን/

አየለ በየነ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀጠሮ ነበረው። ፍርድ ቤት መቅረብ በነበረበት ቀን ነው ሬሳው ለቤተሰቦቹ የቀረበላቸው። /በማህሌት ፋንታሁን/ የ29 አመቱ አየለ በየነ በግንቦት 3ቀን 2009 ላይ ከማእከላዊ ቀርቦ ከሌሎች ሰባት ተከሳሾች ጋር የቀረበባቸው ክስ ሲነበብ በችሎት ነበርኩ። ለ9ወር ማእከላዊ ጨለማ ክፍል መቀመጣቸውን፤ ድብደባ እየተፈፀመባቸው እና ከቤተሰብ መገናኘት ሳይፈቀድላቸው መቆየታቸውን ለፍ/ቤት ተናግረው ነበር። በንፋስ ስልክ ላፍቶ […]

Read More →
Latest

በሙስና ከታሰሩ ባለስልጣናት መካከል የተወሰኑት ስም ዝርዝር ታወቀ | ይዘነዋል

By   /  July 26, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሙስና ከታሰሩ ባለስልጣናት መካከል የተወሰኑት ስም ዝርዝር ታወቀ | ይዘነዋል

  በአዲስ አበባ ታትሞ የሚወጣው ሰንደቅ ጋዜጣ እንደዘገበውና ዜና አቅራቢው ፋኑኤል ክንፉ እንዳጠናቀረው  በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 34 ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ባለሀብቶችና ደላሎች፤ በትላንትናው ዕለት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኢፌዴሪ መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት አስታወቀ:: የጽ/ቤቱ ኃላፊ ሚኒስትር ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ትላንት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ 34 የሚሆኑ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት፣ ባለሀብቶችና ደላሎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን አስታውቀዋል፡፡ ኃላፊዎቹ […]

Read More →
Latest

‹‹They beat me using a stick that has nails on it; the pain is still on my knee›› Agbaw Setege

By   /  July 26, 2017  /  AFRICA  /  Comments Off on ‹‹They beat me using a stick that has nails on it; the pain is still on my knee›› Agbaw Setege

#Ethiopia #FrerAgbaw #HumanRights Name: – Agbaw Setegn Berihun Age: – 38 years old Address: – Amhara Regional State, North Gonder, Armachiho Current situation: – Held in Qilinto prison The reason why I am jailed: – I believe that my arrest was related with the last national election (2015) in which they fear I would win the vote […]

Read More →
Latest

መንግስት የገቢ ግብር እምቢታ አመፅን ለመግታት ዝግ ስብስባ ተቀምጧል – ዋዜማ ራዲዮ

By   /  July 26, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on መንግስት የገቢ ግብር እምቢታ አመፅን ለመግታት ዝግ ስብስባ ተቀምጧል – ዋዜማ ራዲዮ

ከኦሮሚያ የጨለንቆ ነጋዴዎች ተነስቶ ጊንጪ፣ አምቦና ወሊሶን ያዳረሰውየግብር በዛብን ስሞታ መልኩን እየቀየረ ባለፉት ሦስት ቀናት ወደ አዲስ አበባ ኮልፌ፣ታይዋንና አጠና ተራ ተዛምቶ ቆይቷል፡፡ ኾኖም የግብር እምቢታ አመጹ በዚህ ፍጥነትታላቁን የገበያ ስፍራ መርካቶን ያዳርሳል ብሎ የገመተ አልነበረም ማለት ይቻላል፡፡ለብዙ ነጋዴዎች ያልጠበቁት ክስተቱ ኾኖ መገረምን የፈጠረው ይህ አመጽ ለመንግሥትሹማምንትም ዱብ እዳ ሆኖባቸዋል፡፡ ከትናንት ጀምሮ ግምገማ የተቀመጡ የአስሩ ክፍለ ከተማ የድርጅት ኃላፊዎች አመጹንማን አስተባበረው በሚለው ጥያቄ ላይ ከረር ያለ ግምገማ ያካሄዱ ሲሆንአዝማሚያዎችን ዐይቶ ማስቆም ሲቻል ይህ አለመደረጉ ትልቅ የመንግሥት ድክመትሆኖ ተነስቷል፡፡ ትናንት ከቀትር ጀምሮ የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮና የኢህአዴግ ጽሕፈት ቤት ኃላፊዎች በአንድነት በማዘጋጃ ቤት የካቢኔ አዳራሽ፣ የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የድርጅትጽሕፈት ቤት አስተባባሪዎች ራስ ኃይሉ ሜዳ በሚገኘው ቢሯቸው እስከ እኩለ ሌሊት ድረስ በስብሰባ ተሰንገው ማምሸታቸውን የዋዜማ ምንጮች አረጋግጠዋል፡፡ የማዘጋጃ ቤቱን ስብሰባ ከተካፈሉ ምንጮች ዋዜማ እንደሰማቸው አመጹ ገፍቶ ከቀጠለ ቁርጥ ግብሩን የመክፈያ ጊዜ በተራዘመ ዓመታት እንዲሆን ከማድረግ ጀምሮሙሉ በሙሉ እስከማንሳት የሚሄድ እርምጃ ሊወሰድ እንደሚችል ከኃላፊዎች ፍንጭ መሰጠቱን ነው፡፡ ኾኖም እንዲህ ዓይነቱ ውሳኔ መንግሥት ሁኔታዎችንመቆጣጠር እየተሳነውና እየተዳከመ የመጣ ስለሚያስመስል የመጨረሻ አማራጭ እንደሚሆንና አሁን ዋናው ሥራ የእምቢታ አመጹን አስተባባሪዎች የመለየት ሥራእንደሚሆን  አቅጣጫ ተሰጥቷል፡፡ የዚህ ሥራ መጀመርያ የሚሆነው ደግሞ ነጋዴዎች ስሜታቸውን የሚተነፍሱባቸው መድረኮች በየወረዳው እንዲመቻቹላቸውማድረግ፣ ቅሬታ አቅራቢዎችን በፍጥነት ማስተናገድ፣ በእምቢተኝነት የሚጸኑትን መለየት እንደሚሆንና ይህንንም የየክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስፈጻሚዎችበአስተባባሪነት እንዲያስፈጽሙ ተወስኗል፡፡ የማዘጋጃ ቤቱን ስብሰባ የመሩ አንድ ባለሥልጣን “ትልልቅ አሶችን በቀጣይ መያዝ እንጀምራለን፤ይህንን ስል ከኛም ከነጋዴዎችም ይሆናል” ሲሉ መናገራቸውን የዋዜማምንጭ መስክሯል፡፡ ይህን የተናገሩት መንግሥት ለምን ትልልቅ ነጋዴዎች ላይ ትኩረት እንደማያደርግ ሐሳብና ጥያቄ በመነሳቱ ነው፡፡ በየወረዳው የሚገኙ ደንብ አስከባሪዎች በፖሊስ እየታጀቡ “ሱቃችሁን ካልከፈታችሁ እናሽግባችኋለን” የሚል ማስፈራሪያ ከትናንት ከሰዓት ጀምሮ ማሰራጨታቸውንናዛሬ ጠዋትም ይኸው ቀጥሎ እንደነበር ታዝበናል፡፡  የነጋዴ አመጹን ማን አስተባበረው የሚለው ለመንግሥት ብቻም ሳይሆን ለአመጹ ተካፋዮችም ግራ ሆኗል፡፡ ትናንት የዋዜማ ዘጋቢ በተዘዋወረባቸው የመርካቶአካባቢዎች ነጋዴዎች ሱቆቻቸው ላይ ሆነው የሚሆነውን በመጠባበቅ ላይ እንደነበሩ ታዝባለች፡፡ “በርግጥ ጭምጭምታ ሰምቻለሁ፡፡ ጠዋት ስመጣ ግን ብዙ ሱቆችአልተከፈቱም ነበር፣ እኔም ዘግቼ ዋልኩኝ” ትላለች በብርድልብስና አልጋ ልብስ ንግድ የተሰማራች አንዲት ነጋዴ፡፡ “በፌስቡክ ተነግሯል ሲባል ነው የሰማሁት፤ እኔፌስቡክ የለኝም” ያሉ ሌላ በእድሜ የገፉ የኤሌክትሮኒክስ ነጋዴ  “ሰው የሚሆነውን መሆን ነው እንግዲህ፤ ይሄ ሁሉ ሰው ዘግቶ እኔ አልከፍትም” ብለዋታል ለዋዜማዘጋቢ፡፡ ኾኖም በእሚቢታ አመጹ ቀጣይነት ላይ ሁሉም የአመጹ ተሳታፊዎች ሳይቀር ጥያቄ አላቸው፡፡ “ሳንበላ እስከ ስንት ቀን ሱቅ ዘግተን እንውላለን?” ከሚሉት ጀምሮ“ንግድ ፍቃዳችን ሊነጠቅ ይችላል” የሚል ስጋት ያላቸው ነጋዴዎች በርካታ ናቸው፡፡ “በእርግጠኝነት የምነግርህ ይህ አመጽ ነገ አይቀጥልም፡፡ አሁን ራሱ ሁሉም ሰው እርስበርሱ ተፈራርቶ ነው ያለው፡፡ አስተባባሪ የለውም፡፡ በዚህ ላይ መሐላችንመንግሥትን በዚህ መልኩ መቃወም የማይፈልጉ  አሉ፡፡ ሱቁን ያልከፈተ ንግድ ፍቃዱን ይቀማል እየተባለ እየተወራ ነው፡፡ ነገሩ አስቸጋሪ ይመስለኛል” ይላል ሚሊቴሪተራ ብትን ጨርቃ ጨርቅ ንግድ ላይ የተሰማራ ጎልማሳ ነጋዴ፡፡ ዋዜማ ከአንድ ሳምንት ቀደም ብሎ በደረሳት ያልተጣራ መረጃ ከትናንት ሰኞ ጀምሮ ሱቅ ያለመክፈት እንቅስቃሴ በመርካቶ በተለምዶ ወንበር ተራ በሚባለው አካባቢእንደሚኖር የሚጠቁም ቢሆንም ነገሩ አመጹ ትናንት እንደሆነው መላው መርካቶንና አካባቢውን የሚያዳርስ ይሆናል ተብሎ አልተጠበቀም ነበር፡፡ ኾኖም አብዛኛውነጋዴ በግብር ዉሳኔ ከፍ ያለ ቅሬታ የተፈጠረበት በመሆኑ እድሉን ሲያገኝ አመጹን ፈራ ተባ እያለም ቢሆን ለመቀላቀል ድፍረት እንዳገኘ ተገምቷል፡፡ “በአሁኑ ሰዓት ንግድ ፍቃዴን መልሱልኝ ማለት እንኳን በአመጽ የሚያስከስስ ሆኗል እኮ፡፡ ታምናለህ! የቀን ሽያጭህ 90 ሺህ ብር ነው ብለውኛል፡፡ ለምን ብዬ ነውከእንግዲህ መንግሥትን የምፈራው? ለምን ብዬ ነው ሱቅ የምከፍተው?” የሚለው አቶ አያሌው በሰሀን ንግድ ችርቻሮ ላይ የተሰማራ ነጋዴ ነው፡፡ “እኔ ከዚህ በኋላበንግድ ላይ ብዙ አልቆይም፡፡ ግን እኔ ብቻ አይደለሁም፡፡ ይህ መንግሥትም ብዙ ዓመት በሥልጣን ይቆያል ብዬ አልገምትም” ይላል በልበ ሙሉነት፡፡ “ነጋዴ ፈሪ ነው፡፡ ለአንድ ቀንም ቢሆን ሱቅ መዝጋቱ ቀላል ዉሳኔ አይምሰልህ፡፡ ነገሮች ካልተስተካከሉ እመነኝ የዚህ መንግሥት እድሜ እያጠረ ነው የሚሄደው” ሲልሀሳቡን ያጠናክራል፡፡ አቶ አያሌው ከባንክ ሠራተኝነት በቤተሰብ እገዛ ወደ ንግድ ከገባ አምስት ዓመት እንኳን አልሞላውም፡፡ “የዚህ ዓመት የቁርጥ ግብር ግምት ዉሳኔበመንግሥት የተመራ የለየለት ዘረፋና ዉንብድና ነው” ብሎ ያምናል፡፡ የዋዜማ ዘጋቢ ትናንትና በመርካቶ ዙርያ ባደረገው ሀሰሳ ከተክለሀይማኖት እስከ በርበሬ ተራ የሚገኙ ብረት ንግድ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች አብዛኛዎቹ ማለት ይቻላልሱቆቻቸውን ከፍተው በሥራ ላይ ሆነው ታይተዋል፡፡ ሲኒማ ራስ ዙርያ አርከበ ሱቆች ሙሉ በሙሉ የተዘጉ ሲሆን ሚስማር ተራ ዙርያ፣ ሳህን ተራ፣ ምናለሽተራ፣ ድርተራ፣ ሚሊቴሪ ተራ፣ ወንበር ተራ በአብዛኛው በአመጹ ተካፋይ ነበሩ፡፡ የአንዋር መስጊድና ራጉኤል ቤተክርስቲያን አጥሮችን ታከው የተገነቡ ሱቆች በስፋት አመጹንሳይቀላቀሉ በንግድ ላይ እንደነበሩ ለማየት ችለናል፡፡ ጎንደር ተራም በከፊል በሥራ ላይ ነበር፡፡ ወትሮ ለመኪና እጅግ አስጨናቂ የነበረው የመርካቶ መንገድ ትናንት የእረፍት ቀን እስኪመስል ድረስ ጭር ብሎ ታይቷል፡፡ ለመርካቶ ትልቁ የመኪና ማቆምያ የሆነውጣና ገበያም የፓርኪንግ አገልግሎቱን ዘና ብሎ ሲያከናውን ተመልክተናል፡፡ ይህ ስፍራ በሌሎች ቀናት ከፍተኛ መጨናነቅ የሚታይበት ነበር፡፡ በዱባይ ተራና ሳጥን ተራ አካባቢ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጋዜጠኞች ሁኔታውን በካሜራ በመቅረጽ ላይ ሳሉ ” ዉሸታሞች፣ ሌቦች፣ ማታ የምትሉትን እንሰማለን…፣አንድ ጊዜ እንኳን እውነት ተናገሩ እስቲ…” የሚሉ ተቃውሞዎች በአካባቢው ቆመው ከነበሩ ነጋዴዎች ተሰንዝረውባቸዋል፡፡ ሱቆቻቸውን የከፈቱ ነጋዴዎችበበኩላቸው በካሜራ ላለመቀረጽ ጀርባቸውን ሲሰጡ ተመልክተናል፡፡ ዛሬ ጠዋት ላይ የዋዜማ ዘጋቢ በተዘዋወረባቸው የመርካቶ ሰፈሮች ነጋዴዎች ሱቆቻቸውን ላለመክፈት ሲያመነቱና እርስበርስ ሲጠባበቁ የተመለከትን ሲሆን ብዙዎችየሚሆነውን ለማየት ከሱቆቻቸው አቅራቢያ ቆመው በመጠባበቅ ላይ ነበሩ፡፡ በሰዓቱ መጠነኛ ዝናብ እየጣለ ከመሆኑ ጋር ማለዳው ጭጋጋማ ስለነበረ ብዙዎችሱቆቻቸውን የከፈቱት ዘግይተው ነው፡፡ አብነት አዲሱ ሱማሌ ተራና ቁልፍ ተራ እስከ ረፋድ ድረስ ሱቆቻቸውን ባለመክፈት ጸንተዋል፡፡ ደንብ አስከባሪዎች የተዘጉሱቆችን መዝግቡ ተብለዋል፤ እርምጃም ይወሰዳል የሚል ወሬ በስፋት ከተሰማ በኋላ በርካቶች ሱቃቸውን ገርበብ አድርገው ታይተዋል፡፡ ምዕራብ ሆቴል አካባቢ የሚገኙ ከ10 የማይበልጡ ሱቆች ትናንት ማምሻውን ‹‹ደንብ በመተላለፍ ታሽጓል›› የሚል ወረቀት ተለጥፏል።

Read More →
Latest

‹‹በደረሰብኝ ድብደባ ግራ ጆሮዬ መስማት ተስኖታል›› ዳንኤል ሺበሽ

By   /  July 26, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ‹‹በደረሰብኝ ድብደባ ግራ ጆሮዬ መስማት ተስኖታል›› ዳንኤል ሺበሽ

#Ethiopia #HumanRights #FreeDanielShibeshi ስም፡- ዳንኤል ሺበሺ ከምሮ ዕድሜ፡- 41 አድራሻ፡- አዲስ አበባ ከተማ ኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ወረዳ 02 አሁን በእስር የምገኝበት ቦታ፡- ቂሊንጦ እስር ቤት ለእስር የተዳረግሁበት ምክንያት፡- በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አፋኝነት ምክንያት እንደታሰርሁ ነው የማምነው፡፡ ለእስር የሚያበቃኝ ወንጀል የሰራሁ ሆኜ አልነበረም ለእስር የበቃሁት፡፡ በይፋ የተመሰረተብኝ የክስ አይነት፡- በፌደራል አቃቤ ህግ የቀረቡ፣ ሁለት ክሶች አሉብኝ፡፡ አንደኛው ቀደም […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar