www.maledatimes.com July, 2017 - MALEDA TIMES - Page 5
Loading...
You are here:  Home  >  2017  >  July  -  Page 5
Latest

ግልፅ ደብዳቤ ከጎሳዬ ተስፋዬ ለውድ ኢትዮጵያውያን በሰሜን አሜሪካ

By   /  July 15, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ግልፅ ደብዳቤ ከጎሳዬ ተስፋዬ ለውድ ኢትዮጵያውያን በሰሜን አሜሪካ

” ይድረስ ለኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ ውስጥም ሆነ ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ የስራዬ አድናቂዎች በሙሉ ይህን ግልፅ የሆነ መልእክቴን ከአክብሮት ጋር ወደናንተ ይደርስልኝ ዘንድ እወዳለሁ:: ኢትዮጵያዊነት ማለት ከአባቶቻችን የወረስነው ጀግንነት; ጨዋነት; እርስ በእርስ መከባበርና መዋደድ ነውና ዛሬም ከዚህ ማንነት ተካፋይ በመሆኔ የሚሰማኝ ደስታ ወደር የለውም:: ዛሬ ዛሬ እራሳችን በምንፈጥራቸው የሀሳብ ልዩነቶችና ያለመግባባት ችግሮች ሲያጋጥሙን ተወያይተንና ተከባብረን ጉዳዩን በመፍታት […]

Read More →
Latest

የተክለሚካኤል አበበ ነገር በቴዲ አፍሮ ጉዳይ ከአቻምየለህ ታምሩ

By   /  July 15, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የተክለሚካኤል አበበ ነገር በቴዲ አፍሮ ጉዳይ ከአቻምየለህ ታምሩ

የካናዳው ተክለሚካኤል አበበ «ጎንደር» በሚለው የቴዎድሮስ ካሳሁን አዲስ ዘፈን መናደዱን ከሰሞኑ ከአቶ ክንፉ አሰፋ ጋር በሲያትል ባደረገው «ክርክር» ተናግሯል። (Video?…. Click Here) ተክለሚካኤል በቴዲ የጎንደር ዘፈን የተናደደበትን ምክንያት ሲያብራራ አንድም ዘፈኑ «ብሔርተኞች» ያላቸው ፖለቲከኞች የዓፄ ቴዎድሮሷ ኢትዮጵያ ተጭና፣ ጨፍልቃና ማንነታችንን ያጠፋች ኢትዮጵያ ናት ስለሚሉ መስማት የማይፈልጓትን ኢትዮጵያ ስለሚያጎላ፤ ሁለትም «ጎንደር ጎንደር ፣ የኢትዮጵያ አንድነት ዋልታና […]

Read More →
Latest

የአዲስ አበባ አስተዳደር መሬት አጥረው ባስቀመጡ ኤምባሲዎች ላይ እርምጃ ለመውሰድ መቸገሩ ተገለጸ

By   /  July 15, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአዲስ አበባ አስተዳደር መሬት አጥረው ባስቀመጡ ኤምባሲዎች ላይ እርምጃ ለመውሰድ መቸገሩ ተገለጸ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአዲስ አበባ መሬት አጥረው ባስቀመጡ የተለያዩ አካላት ላይ እርምጃ ለመውሰድ መቸገሩን መረጃዎች ጠቆሙ፡፡ በከተማዋ ለረዥም ጊዜ መሬት አጥረው ካስቀመጡ አካላት መካከል፣ የውጭ ሀገር ኤምባሲዎች፣ የሼህ ሁሰይን አሊ አላሙዲን ንብረት የሆነው ሚድሮክ ኢትዮጵያ፣ የመንግስት ተቋማት እና ሌሎችም ይገኙበታል፡፡ እነዚህ አካላት የከተማዋን አንድ ሶስተኛ ሊያክል ምንም ያልቀረው መሬት በመውረር ያለ ምንም ስራ አጥረው […]

Read More →
Latest

ደብረ ብርሀን ጠባሴ እርሻ ሰብል አካባቢ አዲሱ ኮብል በጎርፍ ተጥለቀለቀ!!

By   /  July 14, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ደብረ ብርሀን ጠባሴ እርሻ ሰብል አካባቢ አዲሱ ኮብል በጎርፍ ተጥለቀለቀ!!

ማለዳ ታይምስ ሪፖርተር ከስፍራው ዛሬ ደብረ ብርሀን ጠባሴ እርሻ ሰብል አካባቢ አዲሱ ኮብል በጎርፍ ተጥለቅልቋል፡፡ ተፋሰሱ አለመጠናቀቁና የተጀመረውም በመናዱ ዘግቶት ነው ተብሏል፡፡ ለውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ሊውል የሚችል አንድም ቱቦ ባለመሰራቱ እና በበቂ ሁኔታ ፈሰቶችን ማንሸራሸር ባለመቻሉ የተሰራው የኮብልሶን የመንገድ ስራ ፕሮጀክት እንዲህ ከተማዋን በጎርፍ እንድትጥለቀለቅ አድርጓታል ሲል ዘጋቢያችን ከስፍራው ጠቁሞአል ። በአካባቢው የነበረው ገራዥም  ሙሉ […]

Read More →
Latest

ጃንሆይን ማን ገደላቸው ? እንዴት ተገደሉ ? የሞታቸውስ መንስኤ በኤሌክትሪክ ንዝረት ወይስ በትራስ ታፍነው

By   /  July 14, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጃንሆይን ማን ገደላቸው ? እንዴት ተገደሉ ? የሞታቸውስ መንስኤ በኤሌክትሪክ ንዝረት ወይስ በትራስ ታፍነው

ጃንሆይ እንዴት ተገደሉ? በኤሌክትሪክ ማሞቂያ ወይንስ በትራስ ታፍነው? – ይህ ቃለምልልስ ምላሽ አለው   ጃንሆይ እንዴት ተገደሉ? በኤሌክትሪክ ማሞቂያ ወይንስ በትራስ ታፍነው? – ይህ ቃለምልልስ ምላሽ አለው መአዛ ብሩ በሸገር ኤፍ ኤም ከአንጋፋው ጋዜጠኛ ንጉሴ አክሊሉ ጋር ያደረገችው ቆይታ

Read More →
Latest

አራጣ በዳሪው በልዩ ስማቸው ወርልድ ባንክ የተሰኙት ግለሰብ በፕረዚዳንት ሙላቱ የምህረት ደብዳቤ መሰረት ከእስር መለቀቃቸውን የከፍተኛው ፍርድቤቱ አስታወቀ

By   /  July 13, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on አራጣ በዳሪው በልዩ ስማቸው ወርልድ ባንክ የተሰኙት ግለሰብ በፕረዚዳንት ሙላቱ የምህረት ደብዳቤ መሰረት ከእስር መለቀቃቸውን የከፍተኛው ፍርድቤቱ አስታወቀ

  በአዲስ አበባ በአራጣ ብድር ህዝቡን ባዶ ሜዳ ያስቀሩት እና ብዙሃኑን በማስለቀስ ረገድ ወደር ያልተገኘላቸው አቶ ከበደ ተሰራ ከእድሜ ልክ እስራታቸው መለቀቃቸውን የከፍተኛ ፍርድቤት አንደኛ ምድብ ችሎት ከአቶ ሙላቱ ተሾመ በደረሰው የምህረት ደብዳቤ መሰረት ግለሰቡን ከእስር እንደለቀቀ አመልክⶆል ።   በአርራጣ ብድርና በህገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር ተከሰው የ 25 አመት እስር ፍርደኛ የነበሩት አቶ ከበደ ተሰራ […]

Read More →
Latest

በጸረ-ሽብር አዋጁ አንቀፅ 3 “የሽብር ድርጊት ፈፅመዋል” የሚል ክስ ቀርቦባቸው የነበሩት አቶ ጉርሜሳ አያኖ፤አቶ ደጀኔ ጣፋና አቶ አዲሱ ቡላላ ክሳቸው “በሽብርተኛ ድርጅቶች ውስጥመሳተፍ” ወደሚል ተቀይሮ ተከላከሉ ተብለዋል

By   /  July 13, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on በጸረ-ሽብር አዋጁ አንቀፅ 3 “የሽብር ድርጊት ፈፅመዋል” የሚል ክስ ቀርቦባቸው የነበሩት አቶ ጉርሜሳ አያኖ፤አቶ ደጀኔ ጣፋና አቶ አዲሱ ቡላላ ክሳቸው “በሽብርተኛ ድርጅቶች ውስጥመሳተፍ” ወደሚል ተቀይሮ ተከላከሉ ተብለዋል

የፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት ሃሙስ ሀምሌ 6/2009 ዓም በዋለው ችሎት በኦፌኮው ም/ል ሊ/መንበር በአቶ በቀለ ገርባ ላይ የቀረበውን የሽብር ወንጀል ክስ በመቀየር ፣ በወንጀለኛ ህጉ አንቀፅ 257 ሀ ስር የተደነገገውን ግዙፍ ያልሆነ ማሰናዳት ስር የተጠቀሰውን እንዲከላከሉ በይኗል። በጉርሜሳ አያና መዝገብ ከተከሰሱት መካካል ከ ተራ ቁጥር አንድ እስከ 13 የተካተቱት ተከሳሾች የቀረበባቸው የሽብር […]

Read More →
Latest

አምቦ ውጥረት ላይ ትገኛለች ነጋዴው ህብረተሰብ ጩኸቱን እያሰማ ነው

By   /  July 13, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on አምቦ ውጥረት ላይ ትገኛለች ነጋዴው ህብረተሰብ ጩኸቱን እያሰማ ነው

የአዲስ አበባ የግብር መክፈያ ቦታዎችም በአቤቱታ አቅራቢዎች እየተጨናነቁ ነው የእለታዊ ገቢ ግብር አሰራርን በመቃወም በአምቦ ከተማ ዛሬ ተቃውሞ ሲካሄድ የዋለ ሲሆን፣ አንድ የፌደራል ፖሊስ መኪና ሲቃጠል ፣ አንድ አውቶቡስና ሌሎች የመስሪያ ቤት መኪኖችም ተሰባብረዋል። ይህን ዜና እስካጠናከርንበት በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር እስከ 11 ሰአት ድረስ በከተማዋ ተኩስ ይሰማ ነበር። ወደ ወለጋ የሚወስደው መንገድም በድንጋይ ተዘጋግቷል። በከተማዋ […]

Read More →
Latest

በጣና ሐይቅ ላይ ኑሯቸውን መሰረት ያደረጉ ከ3 ሚሊዮን በላይ ነዋሪዎች አደጋ ላይ ወድቀዋል።

By   /  July 13, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on በጣና ሐይቅ ላይ ኑሯቸውን መሰረት ያደረጉ ከ3 ሚሊዮን በላይ ነዋሪዎች አደጋ ላይ ወድቀዋል።

  ከ50 ሺህ ሔክታር በላይ የሚሆነውን የጣና ሐይቅ በመሸፈን አደጋ የጋረጠው የእንቦጭ አረም የባህር ዳር ከተማን ጨምሮ በምዕራብ ጎጃም፣ ደቡብና ሰሜን ጎንደር ዞኖች የሚገኙ ህይወታቸውን ብርጣና ሐይቅ ከሚገኝ የምስኖ እና አሳ ምርት ያደረጉ ዜጎች ላይ መውደቃቸውን መረጃዎች አመላክተዋል። በተለይም የጣና ሐይቅ በሚያዋስናቸው ሰሜን ጎንደር፣ ጎርጎራ፣ አቼራ፣ ደንቢያ፣ ደንቢትና ማክሰኝት አካባቢዎች የሚኖሩ ነዋሪዎች በተስፋፋው አረም ምክንያት […]

Read More →
Latest

በእነ ጉርሜሳ አያኖ (በቀለ ገርባ) መዝገብ የተከሰሱት 22 ሰዎች መሐል 5ቱ “መከላከል ሳያስፈልጋቸው” በነጻ ተሰናበቱ

By   /  July 13, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on በእነ ጉርሜሳ አያኖ (በቀለ ገርባ) መዝገብ የተከሰሱት 22 ሰዎች መሐል 5ቱ “መከላከል ሳያስፈልጋቸው” በነጻ ተሰናበቱ

የ2008ቱን ሕዝባዊ ተቃውሞ በሽብርተኝነት ከተፈረጀው ኦነግ ትዕዛዝ በመቀበል፣ በሕጋዊ ፓርቲ (ኦፌኮ) አባልነት ሽፋን “የሽብርተኝነት ድርጊት” ፈፅማችኋል በሚል ክስ የተመሠረተባቸው 22 ፖለቲከኞች፣ ዛሬ – ሐምሌ 6፣ 2009 ልደታ፣ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በዋለው 4ኛ ወንጀል ችሎት የዐቃቤ ሕግ ማስረጃዎች ብይን ተሰጥቷል። በዚሁ መሠረት 7ኛ ተከሳሽ ጭምሳ አብዲሳ፣ 9ኛ ተከሳሽ ፍራኦል ቶላ፣ 10ኛ ተከሳሽ ጌታቸው ደረጄ፣ 13ኛ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar