በደ/ታቦር ኢየሱስ መናኝ ባሕታዊ በፖሊስ ታፍነው ተወሰዱ፤ – ሙሉቀን ተስፋው
ባሕታዊ አባ ብርሃኑ ዛሬ ሐምሌ 6 ቀን 2009 ዓም ከፋርጣ ወረዳ መጡ በተባሉ ፖሊሶች አገልግሎት ላይ በነበሩበት ስዐት ከደብሩ ታፍነው መወሰዳቸውን የዐይን ምስክሮች ገለፁ። በገና እና በመስቀል በቴዎድሮስ አደባባይ ቀይ ቢጫ አረንጓዴ ሰንደቅ ብቻ እንዲኖር አድርገዋል በሚል የአገዛዙ ደኅንነቶች በጊዜው ሊወስዷቸው ሲሞክሩ በሕዝቡ ቁጣ በመቀስቀሱ መቅረታቸው የሚታወስ ነው። የወያኔ መንግስት በማንኛውም ቦታ እርሱን የሚቃወሞትን […]
Read More →“ኦሮሚያና አዲስ አበባ በአንድ ቦታ መሆናቸው ዕድል ነው እንጂ ጥፋት አይደለም” – የሰማያዊ ፓርቲ መሪ የሺዋስ አሰፋ
“ኦሮሚያና አዲስ አበባ በአንድ ቦታ መሆናቸው ዕድል ነው እንጂ ጥፋት አይደለም” – የሰማያዊ ፓርቲ መሪ የሺዋስ አሰፋ
Read More →የአሜሪካ ኢምባሲ ለአቡነ ዘካሪያስ የአሜሪካ መግቢያ ቪዛ እንዲከለክል የሚጠይቅ ፒትሽን መሰባሰብ ጀመረ
(ዘሐበሻ) በኢትዮያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሰሜን የሰሜን ምእራብ የኒውዮርክ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀጳስ የሆኑት ብፁዕ አቡነ ዘካርያስ የምሥራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ሆነው ያገለግሉ በነበረበት ከሀገረ ስብከቱ ካዝና አንድ ነጥብ ስድስት ሚልየን ብር አጉድለዋል ተብሎ ክስ ሲቀርብባቸው የቆየ ሲሆን አቡነ ዘካሪያስ ይህንን ብር ያጠፉት በወቅቱ የሀገረስብከቱ ሥራ አስኪያጅ ከነበሩት ግለሰብ ጋር የነበረ ሲሆን […]
Read More →“እኛ ወደብ መች ቸገረን” – ዶ/ር አርከበ ዕቁባይ
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ልዩ አማካሪ ዶክተር አርከበ እቁባይ ከዘመን መጽሔት ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ቃለመጠይቅ አድርገዋል። እስካሁን ድረስ ቃለመጠይቁን በሶስት ተከታታይ ክፍሎች አቅርቧል። በሶስተኛው ክፍል ከቀረበው ውስጥ ዶ/ር አርከበ ከዘመን ለቀረበላቸው “ግንቦት 20 ኤርትራንም ወደብም አሳጥቶናል የሚሉ ወገኖች አሉና ለእነዚህ ወገኖች ምላሽዎ ምንድን ነው?” በሚል ለቀረበላቸው ጥያቄ የሰጡት ምላሽ አስገራሚና አነጋጋሪ ሆኖ አግኝተንዋል፡፡ በመሆኑም፣ ጥያቄውንና […]
Read More →በኢትዮጵያ የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሐምሌ 28 ቀን 2009 ዓ/ም ይጠናቀቃል | መንግስት በይፋ አዋጁ እንደሚነሳ አላሳወቀም
(የጀርመን ድምጽ ራድዮ) መስከረም 28 ቀን 2009 ዓ.ም. በኢትዮጵያ የታወጀዉ የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ሐምሌ 28 ቀን 2009 ዓ/ም ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል። በመንግሥት በኩል ሰላምና መረጋጋት ወደ ቦታዉ መመለሱን ቢገልፅም እስካሁን በይፋ አዋጁ እንደሚነሳ አላሳወቀም። ከማሕበረሰቡ በኩልም ቢሆን ሰላምና መረጋጋት ሰፍኗል መነሳት አለበት ቢሉም፣ ገሚሱ ደግሞ አሁንም በተለያዩ ቦታዎች ችግሮች ስላሉ አዋጁ መነሳቱ ላይ ጥርጣሬ […]
Read More →የህወሃት ደኅንነቶች የኮሎኔል ደመቀን የ5 ዓመት ሕጻን ልጅ ለመጥለፍ ሙከራ አደረጉ | በኮሎኔሉ ላይ 9 የሰለጠኑ ምስክሮች ቃላቸውን ሰጥተዋል
ከሙሉቀን ተስፋው በጀግናው ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ቤተሰቦች ላይ የደኅንነቶች ጫና ተባብሶ መቀጠሉ ተሰማ፡፡ የኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ የክስ ሒደት እየታየ የተዘጋጁ ምስክሮች ፍርድ ቤት ቃላቸውን በሚሰጡበት ሰዐት ሐምሌ 3 ቀን 2009 ዓ.ም. የአገዛዙ ደኅንነቶች የኮሎኔሉን የ5 ዓመት ሕጻን ልጅ ጠልፈው ለመውሰድ ሲሞክሩ በሕዝብ ርብርብ መክሸፉን በአካባቢው የነበሩ እማኞች ገልጸውልናል፡፡ እድሜያቸው በ20ዎቹ ውስጥ የሚገመቱ ወጣት […]
Read More →ወርሃዊ የሰብዓዊ መብቶች ሁነቶች አጭር ማጠቃለያ | ሰኔ 2009 ዓ.ም
በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ፕሮጀክት (ኢሰመፕ) የተዘጋጀ 1. የመሬት መብት ተሟጋቹ ኦሞት አግዋ ቀሪ መከላከያ ምስክራቸውን ያሰሙት ባሳለፍነው ሰኔ ወር ነበር፡፡ የመሬትና አካባቢ ጥበቃ አክቲቪስት ኦሞት አግዋ ሰኔ 05/2009 ዓ.ም ከፍተኛው ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት ቀርበው ቀሪ ሁለት የመከላከያ ምስክሮችን አስደምጠዋል፡፡ ምስክሮቹ በእስር ላይ የሚገኙት የቀድሞው የጋመቤላ ክልል ፕሬዝዳንት ኦኬሎ አኳይ እና አቶ […]
Read More →Single market maze contains clues to complex Brexit puzzle
While political debate over Brexit sidestepped the complexities of the single market, domestic volatility makes replicating trading arrangements much more difficult. William Davison, 11 July 2017 In many ways the hi-tech firm just outside Cambridge fits into a vision of an optimistic future for the British economy sketched out by breezy Brexit advocates. In […]
Read More →“ማእከላዊ ውስጥ ሴትነቴን ተመስርተው ጥቃት ፈጽመውብኛል” – አክቲቪስት ንግስት ይርጋ
#Ethiopia #AmharaProtests #FreeNigist ስም፡- ንግስት ይርጋ ተፈራ ዕድሜ፡- 24 አመት አድራሻ፡- ጎንደር ከተማ ቀበሌ 18 አሁን በእስር የምገኝበት፡- ቃሊቲ እስር ቤት ለእስር የተዳረግሁበት ምክንያት፡- በሀምሌ ወር 2008 ዓ.ም በጎንደር ተደርጎ የነበረው ህዝባዊ የተቃውሞ እንቅስቃሴ ላይ ተሳትፎ አድርገሻል የሚል ነው፡፡ በይፋ የተመሰረተብኝ የክስ አይነት፡- የሽብር ክስ ሲሆን (‹‹ህዝባዊ አመጾችን››) በማደራጀትና በሰልፎቹም በመሳተፍ ‹‹የሽብር ቡድኖችን ተልዕኮ […]
Read More →