www.maledatimes.com July, 2017 - MALEDA TIMES - Page 7
Loading...
You are here:  Home  >  2017  >  July  -  Page 7
Latest

የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ የመዝጊያ ዝግጅት ላይ ለምን ብጥብጥ ተነሳ? | ሪፖርታዥ

By   /  July 10, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽን በሰሜን አሜሪካ የመዝጊያ ዝግጅት ላይ ለምን ብጥብጥ ተነሳ? | ሪፖርታዥ

 Zehabesha Media With Maleda Times  (ዘ-ሐበሻ) ለ34ኛ ጊዜ በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ስፖርት እና ባህል ፌስቲቫል በዋሽንግተን ግዛት ትልቁ ከተማ ሲያትል ለአንድ ሳምንት ያህል እጅግ በደመቀ ሁኔታ ተካሂዶ በሚያሳፍር መልኩ ተጠናቋል:: በሲያትል በተደረገው የስፖርት ፌስቲቫል ላይ በርካታ መልካም ነገሮችን እንዳየነው ሁሉ ጥቂት የሚያሳፍሩና ወደፊት ሊታረሙ የሚገባቸው ድርጊቶችን ተመልክተናል:: ይህን የሰሜን አሜሪካ የስፖርት ፌዴሬሽን ኢትዮጵያውያን ታግለው ከአላሙዲ […]

Read More →
Latest

የሰሜን አሜሪካ እግርኳስ ጨዋታ መዝጊያ ዝግጅት በብጥብጥ ተፈጸመ !!”በጣም ታሳፍራላችሁ ይሄ የኢትዮጵያዊነት ባህል አይደለም ” ፌደሬሽኑ

By   /  July 9, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሰሜን አሜሪካ እግርኳስ ጨዋታ መዝጊያ ዝግጅት በብጥብጥ ተፈጸመ !!”በጣም ታሳፍራላችሁ ይሄ የኢትዮጵያዊነት ባህል አይደለም ” ፌደሬሽኑ

34ኛው የሰሜን አሜሪካ እግርኳስ ጨዋታ ፕሮግራም ባለፈው ሳምንት ተጀምሮ በትላንትናው እለት 7/8/2017 የተፈጸመ ሲሆን በመዝጊያ ፕሮግራም ላይ የተዘጋጀው የሙዚቃ ዝግጅት ላይ በሰአቱ ዝግጅቱ ባለመከናወኑ እና ሙዚቀኞች በሰአቱ ባለመግባታቸው ታዳሚውን ህዝብ አስቆጥቶአል ። ከለሊቱ ሁለት ሰአት ላይ በሙዚቃ አዳራሹ የገቡት ጃኪ ጎሲ እና አብነት አጎናፍር ሲሆኑ ሌሎች የሙዚቃ ባንዶች እና ብዟየሁ ደምሴ እና ራስ ባንዶችን በወቅቱ […]

Read More →
Latest

የቴዎድሮስ ካሳሁን ሙዚቃ አገር አፍራሽ ነው ( ጋዜጠኛ እና ጠበቃ ልጅ ተክሌ)

By   /  July 9, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የቴዎድሮስ ካሳሁን ሙዚቃ አገር አፍራሽ ነው ( ጋዜጠኛ እና ጠበቃ ልጅ ተክሌ)

በሰሜን አሜሪካ በተከናወነው የእግርኳስ ጨዋታ ላይ ከተለያዩ አለማት የተገናኙት የኢትዮጵያ ነጻ ጋዜጠኞች ማህበር ከፍተኛ ውይይት በተለያዩ ርእሰ ጉዳዮች ላይ አድርገዋል ከዚህም መካከል የቀድሞው የእሳት ጋዜጠና ልጅ ተክሌ ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ በቴዎድሮስ አፍሮ የ2017 ሙዚቃ ጉዳይ ላይ ከፍተኛ ውይይት ያደረጉ ሲሆን ይህንን ልዩ ፕሮግራም ሙሉውን አቅርበንላችኋል ። ማለዳ ታይምስ ህብር ሬዲዮ እና ዘሃበሻ በጋራ በመተባበር ማቅረባችንን […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ ነጻ ጛዜጠኞች ማህበር ውይይት በአዲስ አበባ ጉዳይ በሌላም በሰሜን አሜሪካው የስፖርት ፌደሬሽን ዝግጅት እና ድክመት

By   /  July 9, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ ነጻ ጛዜጠኞች ማህበር ውይይት በአዲስ አበባ ጉዳይ በሌላም በሰሜን አሜሪካው የስፖርት ፌደሬሽን ዝግጅት እና ድክመት

Read More →
Latest

ሐመልማል አባተ ይቅርታ ጠየቀች – “አንድ በሚያደርገን ነገር ላይ እናተኩር” “ሰዎች ነን እና ሁላችንም እናጠፋለን” !

By   /  July 8, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሐመልማል አባተ ይቅርታ ጠየቀች – “አንድ በሚያደርገን ነገር ላይ እናተኩር” “ሰዎች ነን እና ሁላችንም እናጠፋለን” !

ከአስራ አራት አመት በሁዋላ የሙዚቃ ዝግጅቷን ለማቅረብ ጎራ ያለችው ሃመልማል አባተ ፣ ከነበራት ናፍቆት ጋር ተነስታ ባለፉት ጊዜያቶች ከወያኔ ህወሃት ጋር የነበራትን የስራ ቁርኝት አስመልክታ የይቅርታ ሃሳብ ያቀረበች ሲሆን ማንኛውም አርቲስ እንዳልወከላት እና በእራሷ ተነስታ የይቅርታ ምህረት ጥያቄ ማቅረቧን በመድረኩ ላይ ከተናገረችው ሃሳብ ሊደመጥ ተችሏል ። አርቲስቶⶫችን ስህተት ሲሰሩ ብንመካከር እና ከጥፋታቸው ብንመል ይሻላል እርር […]

Read More →
Latest

ስለተራዘመው የሳኡዲ አረብያ አዋጅ አስመልክቶ ባልደረባችን ጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ የሰጠው ትንታኔ

By   /  July 4, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ስለተራዘመው የሳኡዲ አረብያ አዋጅ አስመልክቶ ባልደረባችን ጋዜጠኛ ነብዩ ሲራክ የሰጠው ትንታኔ

የግል ምልከታዬ ! ============ * የተራዘመው የምህረት አዋጅ * የ90 ቀኑ ምህረት አዋጅ አስተምሮቱ .. * አጭሩን ጊዜ በአግባቡ ለመጠቀም .. * የበረራ ፈቃድ እና የአሻራ አሰጣጡ ተጠያቂ ማነው? * በቂ ድጋፍ ለማድረግ የሰው ሃይልን ስለማደራጀት .. * ስራው በማን ነው የሚሰራው? የዲፕሎማቶች  ?    መኖሪያና የስራ ፈቃድ የሌላቸው ሳውዲን በ90 ቀን ውስጥ ለቀው እንዲወጡ […]

Read More →
Latest

Ethiopian Dialogue Forum Press Statement On the Ethiopian Council of Ministers Proclamation regarding Oromiya’s special Interests in Addis Ababa

By   /  July 4, 2017  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopian Dialogue Forum Press Statement On the Ethiopian Council of Ministers Proclamation regarding Oromiya’s special Interests in Addis Ababa

  Ethiopian Dialogue Forum Press Statement                                                                          On the Ethiopian Council of Ministers                                                                                Proclamation regarding Oromiya’s special Interests in Addis Ababa                The Ethiopian Dialogue Forum (EDF) rejects the Tigray People’s Liberation Front  dominated council of Minsters  ploy of “weaponizing” its 1994 Constitution Article 49 (5) that provided “a special status”  to Oromia concerning Addis Ababa. […]

Read More →
Latest

   የሚንስትሮች ምክር ቤት ባወጣው የኦሮምያ ልዩ ጥቅም ረቂቅ አዋጅ ላይ የ EDF                       

By   /  July 4, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on    የሚንስትሮች ምክር ቤት ባወጣው የኦሮምያ ልዩ ጥቅም ረቂቅ አዋጅ ላይ የ EDF                       

    9900 Greenbelt RD. E#343 –  Lanham, MD 20706 የኢትዮጵያ የውይይትና መፍትሔ መድረክ                  የሚንስትሮች ምክር ቤት ባወጣው የኦሮምያ ልዩ ጥቅም ረቂቅ አዋጅ ላይ የ EDF                                                    አቋም መግለጫ   የኢትዮጵያውያን የውይይትና ምክክር መድረክ (ኢውምመ) (EDF) በአገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ምሁራን፣ አክቲቪስቶች፣ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች የተመሰረተ መድረክ ሲሆን በኢትዮጵያ መሰረታዊ […]

Read More →
Latest

ቬሮኒካ እና ሰይፉ ፋንታሁን ወንድ ልጅ አገኙ

By   /  July 3, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ቬሮኒካ እና ሰይፉ ፋንታሁን ወንድ ልጅ አገኙ

በኢትዮጵያ ከቴአትር ቤት የመድረክ አስተዋዋቂነት ጀምሮ እስከ ቴአትር መስራት እና ከዚያም የሬዲዮ ፕሮግራም እና ጋዜጦችን እንዲሁም የቴሌቪዥን ፕሮግራም በማዘጋጀት የሚታወቀው ፣ሰይፉ ፋንታሁን ባሳለፍነው ሶስት አመት ጋብቻውን ያደረግ መሆኑ ይታወሳል ። ሰይፉ ፋንታሁን በስራው ትልቅ ዝና ቢኖረውም ለትዳሩ ስኬት እረጅም ጊዜ እንደወሰደበት የቅርብ ባልደረቦቹ ይናገራሉ ፣ ዛሬ ግን በትዳር አለም ከተቆራኘበት ጊዜ ጀምሮ የህይወት ስኬት እየተደራረበለት […]

Read More →
Latest

“እንደዚህ ዓይነት የመክፈቻ ዝግጅት ተደርጎ አያውቅም – የሲያትሉ በጣም ያማረ ነው” አቶ ፋሲል አበበ (የቀድሞው የፌዴሬሽኑ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ)

By   /  July 3, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on “እንደዚህ ዓይነት የመክፈቻ ዝግጅት ተደርጎ አያውቅም – የሲያትሉ በጣም ያማረ ነው” አቶ ፋሲል አበበ (የቀድሞው የፌዴሬሽኑ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ)

ባልደረባችን ከስፍራው እንደዘገበው  

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar