BREAKING NEWS: FEDERAL COURT RULES OPPOSITION LEADERS TO DEFEND PROSECUTORS’ CHARGES, REDUCES BEKELE GERBA’S TERRORISM CHARGE TO CRIME
Mahlet Fasil Addis Abeba, July 13, 2017 – In what was seen as a key decision involving the high profile terrorism charges against 22 mostly opposition party leaders and members, the federal high court 4th criminal bench has today acquitted five of the 22 defendants, reduced the terrorism charge against Bekele Gerba to crime charges, […]
Read More →የኢትዮጵያ ነፃ ፕሬስ ባለውለታን እንታደገው!!
(ጋዜጠኛ ሠለሞን ገመቹ ለማ) በኢትዮጵያ ነፃ ፐሬስ ለረጅም ዓመታት የሠራው ጋዜጠኛ ግርማዬነህ ማሞ፤ በደረሰበት አሳሳቢ የጤና ችግር ምክንያት አንድ እግሩን አጥቷል፡፡ የግራ እግሩን ከጉልበቱ በላይ ባይቆረጥ ኖሮ ሕይወቱ በ48 ሰዓት ውስጥ ሊያልፍ ይችል እንደነበር በሐኪሞች ተነግሮት ነበር፡፡ በአሁኑ ወቅትም በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ተዘነአ በሚባል የግል ሆስፒታል ሕክምናውን በመከታተል ላይ የሚገኘው ግርማዬነህ፤ አንድ በጎ ፍቃደኛ […]
Read More →የህወሃት መንግስት አይጦችን ለምግብነት አዋለ ! ገበያ ላይም ቀርበዋል!!
የህወሃት መንግስት ካለፈው ፳፮ አመታት ጀምሮ በሃገሪቱ ውስጥ አስደናቂ ነገሮችን ሲያደርግ መታየቱ ለህዝቡ የሚደንቅ ነገር አይደለም ። ሆኖም ግን በዚህ ባሳለፍነው አመታት የጥንታዊት እምነቶች ባለታሪክ የሆኑትን እና በባህላቸው ጠንካራ የተሰኙትን የኢትዮጵያን ዜጎች ፣ከእምነታቸው እና ከባህላቸው የሚያሰናክላቸውን ነገሮች ሲያደርግ ተስተውሎአል፤ ይሄውም ባለፈው አመት ህዝቡን ካስደነገጠው መካከል የአህያ እርባታ እና የቄራ እርድ ክፍል ማዘጋጀቱ ነበር አሁን ደግሞ […]
Read More →Royal Announcement: William & Kate Will Officially Be King & Queen
Maleda Times Media Group Alyssa Giannone SheKnowsAugust 10, 2017 Take a look at your newest soon-to-be King and Queen of England! Today, Queen Elizabeth… More Take a look at your newest soon-to-be King and Queen of England! Today, Queen Elizabeth officially announced that she will be passing down her crown to her grandson Prince William and his […]
Read More →Past Champions and World Record-Holders Return to Chicago as Race Ambassadors to Celebrate the 40th Anniversary of the Bank of America Chicago Marathon
August 8, 2017 Reporters May Contact: Alex Sawyer, Bank of America Chicago Marathon, 1.312.992.6618 alex.sawyer@cemevent.com Diane Wagner, Bank of America, 1.312.992.2370 diane.wagner@bankofamerica.com CHICAGO The Bank of America Chicago Marathon announced today that running legends and past champions Steve Jones (1984, 1985), Khalid Khannouchi (1997, 1999, 2000, 2002), Catherine Ndereba (2000, 2001), Paula Radcliffe (2002) […]
Read More →አስተማማኝ የይለፍ (የምሥጢር) ቃል መፍጠር እና መጠቀም
3. አስተማማኝ የይለፍ (የምሥጢር) ቃል መፍጠር እና መጠቀም የርዕስ ማውጫ አስተማማኝ የይለፍ ቃል መፍጠር እና መጠበቅ የይለፍ ቃሎችን ማስታወስ እና መመዝገብ ተጨማሪ ንባብ በዲጂታል ቴክኖሎጂ የምናደርጋቸው ግንኙነቶች ደኅንነት የተጠበቀ እንዲሆን የሚያግዙን አገልግሎቶች ለማግኘት፣ ወይም ወደ ኮምፒውተራችን ገብተን ስሱ መረጃዎችን ኢንክሪፕት (Encrypt) አድርገን በኢሜል ለመላክ እና ለመደበቅ የሚሥጥር ቃላችንን (password) ማስታወስ ይኖርብናል። እነዚህ የምሥጢር የይለፍ ቃላት፣ ሐረጎች ወይም […]
Read More →ኢትዮጵያ ታላቁን የቱሪዝም አባትና ባለውለታዋን አጣች :
አሳዛኝ ሰበር መረጃ 🙁 =============== ================================= * አቶ ሐብተሥላሴ ታፈሰ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ ለኢትዮጵያ የቱሪዝም አባት ይባላሉ፡፡ በፎቶግራፈርነት፣ በአስጎብኚት፣ በቱሪዝም ኮሚሽነርነትና የኢትዮጵያ ባህላዊ እሴቶች በአለም እንዲተዋወቅ ሰርተዋል – አቶ ሀብተስላሴ ታፈሰ፡፡ “ምድረ ቀደምት” ወይም “ላንድ ኦፍ ኦሪጅን” በዚህ አመት የሃገሪቱ መለያ ከመሆኑ በፊት ኢትዮጵያ ለረጅም አመታት የቱሪዝም መለያዋ አድርጋው ለነበረው “የ13 ወር ፀጋ” ወይም […]
Read More →ከዝዋይ መልስ! (የዝዋይ እስር ቤት የአገዛዙ አሳፋሪ ድራማ)
———— ማክሰኞ ህዳር 6 ቀን 2009 ዓ.ም ከቀትር በኋላ ዝዋይ ከተማ ደረስኩ። ዓላማዬም ዝዋይ እስር ቤት በግፍ እስር ላይ የሚገኙ የቀድሞ የስራ ባልደረቦቼን ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬንና ተመስገን ደሳለኝን ለመጠየቅ ነበር። በዝዋይ አቧራ በጥልቀት እየታደስኩም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ዝዋይ እስር ቤት ደረስኩ። ከእስር ቤቱ ጎን ዘመናዊ የሚመስል ሰፊ እስር ቤት ተገብንቶ በመጠናቀቅ ላይ ይገኛል። ማን […]
Read More →‹ነክ ስድቦችን ተሰድቤያለሁ፣ ድብደባም ተፈጽሞብኛል›› አየለች አበበ
ስም፡- አየለች አበበ ዕድሜ፡- 33 አድራሻ፡- ደቡብ ክልል፣ አርባ ምንጭ ከተማ አሁን በእስር የምገኝበት ቦታ፡- አዲስ አበባ፣ ቃሊቲ እስር ቤት ለእስር የተዳረግሁበት ምክንያት፡- የወንድሞቼን የተቃውሞ ፖለቲካ ትደግፊያለሽ በሚል ሰበብ ለእስር እንደተዳረግሁ ነው የማምነው፡፡ በይፋ የተመሰረተብኝ የክስ አይነት፡- በፌደራል አቃቤ ህግ በእነ ሉሉ መሰለ የክስ መዝገብ የተከሰስሁ ሲሆን፣ የቀረበብኝ ክስ የጸረ-ሽብርተኝነት አዋጁን አንቀጽ 7(1) በመተላለፍ በማናቸውም […]
Read More →«ለወራት ክስ ሳይመሰረትብኝ፣ ፍ/ቤትም ሳልቀርብ በግፍ ታስሬያለሁ›› ዳኜ፣ ከባ/ዳር እስር ቤት
ስም፡- ማሩ ዳኜ ዕድሜ፡- 36 አድራሻ፡- ባህር ዳር ከተማ አሁን በእስር የምገኝበት ቦታ፡- ‹በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለእስር የተዳረግሁበት ምክንያት፡- ነሐሴ 01/2008 ዓ.ም በዚሁ በአማራ ክልል ዋና ከተማ ባህር ዳር ተደርጎ የነበረውን የተቃውሞ ህዝባዊ ሰልፍ ጠርተሃል፣ አስተባብረሃል በሚል ነው፡፡ በይፋ የተመሰረተብኝ የክስ አይነት፡- ለእስር ከተዳረግሁበት […]
Read More →