www.maledatimes.com August, 2017 - MALEDA TIMES - Page 8
Loading...
You are here:  Home  >  2017  >  August  -  Page 8
Latest

የማለዳ ወግ…ግፍ ያልገታው ፣ ያልተንበረከከው መንፈስ !

By   /  August 4, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የማለዳ ወግ…ግፍ ያልገታው ፣ ያልተንበረከከው መንፈስ !

================================== * ክምሩን የሀገር ሀብት ስርቆት ፣ ብክነት ሳስበው * የግፍ መንገድ  ፣ በጉድ ሀገር … * እንኳንም ተፈታህ ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ   ! ክምሩን የሀገር ሀብት ስርቆት ፣ ብክነት ሳስበው  … ================================   ክምር በቢሊዮን የሚቆጠር የሀገር መዋዕለ ንዋይ ከመቶ ባልበለጡ የሀገሪቱ ባለስልጣናት የመዘረፉን ወንጀል እየሰ ማን ነው ። ጥሎብኝ ገንዘቡን ወደ አባይ ግድብ […]

Read More →
Latest

(ሰበር ዜና ፓርላማ) ያለመከሰስ መብታቸው በፓርላማ የተነሳው የገንዘብ እና የኢኮኖሚ ትብብር ሚንስትር ዴኤታ በፖሊስ ቁጥጥር ዋሉ

By   /  August 4, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on (ሰበር ዜና ፓርላማ) ያለመከሰስ መብታቸው በፓርላማ የተነሳው የገንዘብ እና የኢኮኖሚ ትብብር ሚንስትር ዴኤታ በፖሊስ ቁጥጥር ዋሉ

        በሙስና ወንጀል ጠረጠርናቸው የሚሉአቸውን ባለስልጣናት እና ነጋዴ ማህበረሰብን ማደን ከተያዘ ሦስተኛ ሳምንቱን መያዙ የተገለፀ ነው ። በአሁን ሰአት የህወሀት መንግስት ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ ነው በተባለበት በዚህ ጊዜ ፣በስሩ የነበሩትን የከፈተኛ ባለሥልጣን አመራሮችን ከቦታቸው አንስቶአል ፣ የድርጅቱ ሚስጥር ጠባቂ ተብለው በሙስና ውስጥ የተዘፈቁትን በአምባሳደርነት ሹመት ወደ ተለያዩ ቦታዎች አሸጋሽጎአቸዋል። ሆኖም ግን በመንግስት […]

Read More →
Latest

‹‹ዋቄ ፈናን ሐይማኖት አናውቅም ተብዬ በይፋ አምልኮ ተደርጌያለሁ›› ለማ ባየ ጉተማ

By   /  August 3, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ‹‹ዋቄ ፈናን ሐይማኖት አናውቅም ተብዬ በይፋ አምልኮ ተደርጌያለሁ›› ለማ ባየ ጉተማ

ስም፡- ለማ ባየ ጉተማ ዕድሜ፡- 30 አድራሻ፡- ኦሮሚያ ክልል፣ ፊንፊኔ ዙሪያ ዞን ሱሉልታ ወሰርቢ ቀበሌ አሁን በእስር የምገኝበት ቦታ፡- ቂሊንጦ ጊዜ ቀጠሮ እስር ቤት ለእስር የተዳረግሁበት ምክንያት፡– በኦሮሚያ ክልል ተከስቶ የነበረውን ህዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ በተቃውሞዎቹ ተሳትፎ አለህ በሚል ነው ያሰሩኝ፡፡ በይፋ የተመሰረተብኝ የክስ አይነት፡- የፌደራል አቃቤ ህግ ያቀረበብኝ ክስ በእነ ደስታ ዲንቃ የክስ መዝገብ የጸረ-ሽብርተኝነት […]

Read More →
Latest

Hot News Azeb Mesfin and Sebehat Nega corruption scandals Exposed

By   /  August 3, 2017  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on Hot News Azeb Mesfin and Sebehat Nega corruption scandals Exposed

Read More →
Latest

የምድራችን ታላላቅ ሃብታሞች ኑሮ ምን ይመስላል? ቴዲ አድማስ ሬድዮ

By   /  August 3, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የምድራችን ታላላቅ ሃብታሞች ኑሮ ምን ይመስላል? ቴዲ አድማስ ሬድዮ

ብዙዎቻችን የኑሯችንን ደረጃ ከምናገኘው ሃብት ጋር እንዲመሳሰል ወይም እንዲመጣጠን እንጥራለን። በአንድ ሺብር ደሞዝ በአንድ ክፍል ውስጥ የሚኖር ሰው፣ ደሞዙ ሁለት ሺብር ከገባ ፣ የሚኖርበትንም ቤት ወደ ሁለት ክፍል ማሳደጉ፣ በፊት ይነዳው የነበረውን አሮጌ መኪናም በአዲስ መቀየሩ የማይቀር ነው። ገቢያችን በጨመረ ቁጥር የመኪናችን ዕድሜና ሞዴልም እየተቀየረ፣ የመዝናናታችን መጠን እየጨመረ ይሄዳል። ፍላጎታችን ከገቢያችን እኩል ስለሚጨምር ግን ርካታው […]

Read More →
Latest

ወይንሸት ሞላ የይግባኝ ክስ ተመሰረተባት!!!

By   /  August 2, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ወይንሸት ሞላ የይግባኝ ክስ ተመሰረተባት!!!

  (በሰማያዊ ብሔራዊ ሸንጎ የህዝብ ግንኙነት ንዑስ ኮሚቴ) ሐምሌ 11 ቀን 2006 ዓ.ም በአንዋር መስጅድ በህዝበ ሙስሊሙ የተነሳውን ተቃውሞ አስተባብራለች፣ የቅስቀሳ ወረቀቶችን አሰራጭታለች በሚል ከሁለት ዓመት በኋላ የፌደራል ዓቃቢ ህግ ክስ መመስረቱና የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ የቀረበባትን ክስ በአግባቡ ተከላክላለች በማለት በነፃ ማሰነበቱ ይታወቃል፡፡ ነገር ግን የፌደራል ጠቅላይ ዓቃቢ ህግ የአቀረብኩት ማስረጃ […]

Read More →
Latest

Somalia to Open First Journalism School in 26 Years

By   /  August 2, 2017  /  AFRICA, WEST AFRICA, ኣማርኛ  /  Comments Off on Somalia to Open First Journalism School in 26 Years

AFRICA Harun Maruf FILE – Somali journalist Mohamed Mohamud holds his camera in the Medina hospital compound in Mogadishu, Somalia, Jan. 18, 2013. Mohamud was killed on the job in 2013. See comments Being a journalist in Somalia carries both risk and reward. The risk comes from al-Shabab militants and other armed groups who have […]

Read More →
Latest

የአርቲስት ተስፋዬ ሳህሉ (አባባ ተስፋዬ) አጭር የሕይወት ታሪክ (ከ1916 – 2009ዓ.ም.)ጌጡ ተመስገን

By   /  August 2, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአርቲስት ተስፋዬ ሳህሉ (አባባ ተስፋዬ) አጭር የሕይወት ታሪክ (ከ1916 – 2009ዓ.ም.)ጌጡ ተመስገን

‹‹ቀበርናቸው!!!›› #ETHIOPIA : • በቀብር ስነ ስርዓቱ ላይ ቤተሰቦቻቸው፣ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት፣ የተለያዩ አርቲስቶች እና በሺዎች የሚቆጠሩ አድናቂዎቻቸው ተገኝተዋል • ደቡብ ኮሪያውያን የሀዘን የክብር ልብስ ለብሰው ተገኝተዋል • ከመኖሪያ ሠፈራቸው ጀምሮ በቄራ ልጆች ሞተረኞች ታጅበዋል • መልካምነት ማስታዎቂያ አይፈልግም፤ ቀኝህ የሚሰጠውን ግራህ አያይም፡፡ እናም ሰይፉ ፋንታሁንን አመስግኑልኝ *** […]

Read More →
Latest

ዜና አዲስ አበባ ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ እስር ቤት ተለቀቀ

By   /  August 2, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዜና አዲስ አበባ ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ እስር ቤት ተለቀቀ

ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ ዛሬ ሐምሌ 26/2009 ዓ.ም ከቂሊንጦ ወሕኒ ቤት ተፈቷል። ምክንያቱ ባልታወቀ ምክንያት ተይዞ የታሰረው እና በከፍተኛ ፍትህ መጓደል በማረሚያ ቤት ከአንድ አመት በላይ ቆይታውን ያደረገው ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ ዛሬ ከእስር መለቀቁ ተገለፀ ። የቦሌ ክፍለ ከተማ መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት መዝገብ ቤት ሰራተኛ የዳንኤል ሺበሺን መፈቻ በጊዜ ባለመላኩ የተነሳ ዳንኤል ሺበሺ ሊለቀቅ አልቻለም። ዳንኤል […]

Read More →
Latest

ጉቦ ከየት ወደ የት?

By   /  August 1, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጉቦ ከየት ወደ የት?

  (*በ2004 ዓ.ም ደራስያን ማኅበር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በብሔራዊ ቲያትር ያዘጋጁት መድረክ ላይ የቀረበ። ሳሙኤል ተመስገን) ጓደኛዬ አቡዬ ስለ ጉቦ አውርቶ አይጠግብም “ያለጉቦ አይሞላም የኑሮ ገንቦ፤ያለጉቦ ሕይዎት ባዶ ናት…” ይላል። የአቡዬ ነገር ይቆየኝና ስለ ጉቦ ጥቂት ልበል፦ የጉቦን ቃላዊ ፍቺ ጋሽ አስፋው ዳምጤ እስከነገሩኝ ቀን ድረስ ጉቦ “ጉቦ” የተባለው ስልጣን ላይ ጉብ ባሉ ሰዎች […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar