“ቅኖችን በክፉ መንገድ የሚያስት፥ እርሱ ወደ ጕድጓዱ ይወድቃል፤ ፍጹማን ግን መልካም ነገርን ይወርሳሉ” ምሳሌ ፪፰፤፲
መቼም ዘመኑ ቤተ ክርስቲያን በዓይነቱ ይለያይ እንጅ እሾህ እየበቀለ አስቸግሯል። ቀናኢ ምእመናንን ከእውነት እንዲሸሹ፣ ፅድቅን የሚሽቱትን ከጽድቅ ጎዳና እንዲወጡ የሚያደርጉ በየቦታው ተሰግስገው ገብተው ብዙወችን እየጎዱ ያለበት ዘመን ነው ለዚህም በችካጎ ደብረ ገነት ቤተ ክርስቲያን ያሉ እናውቃለን የሚሉ አንዳንዶች ብዙዎችን እያሳቱ ይገኛሉ። ወዮ እነርሱን አያድርገኝ። ባትፈጠሩ በተሻላችሁ ነበር። በባለፉት ሳምንታት አንዳንድ የተባሉ ነገሮችን ስሰማ ገረመኝና ሳቅሁ። […]
Read More →Ethiopia faces high political risks stemming from its geographical location
africa intelligence Media Ethiopia faces high political risks stemming from its geographical location & the domestic political environment.” Moody’s: Ethiopia’s credit profile balances high growth and low debt costs against range of challenges Global Credit Research – 01 Aug 2017 London, 01 August 2017 — Ethiopia’s B1 rating and stable outlook reflects its strengths, including high growth […]
Read More →በህወሃት ትከሻ ላይ ተቀምጦ ያለው የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ፳፭ አዳዲስ ሹመቶችን ማጽደቁን ተገለጸ። ሁሉም ሃገራዊ ፍቅር ያላቸው ሳይሆኑ በህወሃት ጉልበት ጫና እየተደረገባቸው የሚሰሩ በጎ አድራጊዎች መሆናቸው ታውቋል
በዚህም መሰረት፦ 1. ወይዘሮ ፈቲያ መሀመድ – የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ሀላፊ 2. ዶክተር ድሪባ ዳዲ – የኦሮሚያ ገቢዎች ባለስልጣን ምክትል ሀላፊ 3. አቶ ረሺድ ሙሃባ – የክልሉ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር 4. አቶ አሽማዊ ሰይፉ – የፍትህ ቢሮ ምክትል ሀላፊ 5. አቶ አብደላ ኡገቴ – የፀጥታ እና አስተዳደር ቢሮ ምክትል ሀላፊ 6. ዶክተር ዳዲ ወዳጆ […]
Read More →የበላችው ያስገሳታል በላይ በላዩ ያጎርሳታል
ምሕረት ዘገዬ በዚህ ዘመን ተማሪዎች “አጤሬራ” የሚሉት ፈሊጥ አላቸው፡፡ አጤሬራ ማለት አንድ ተፈታኝ ተማሪ ወደ ፈተና ክፍል ወይም አዳራሽ ሲገባ ደብቆ ይዞት የሚገባው በአጭር በአጭሩ የተጻፈ ማስታወሻ ማለት ነው፡፡ ዘመኑ የኩረጃና የማጭበርበር ነው፡፡ ኮራጅና ከማስታወሻ ገልባጭ ተማሪ “እየተመረቀ” አገር ምድሩን እየሞላው ነው፡፡ ለማንኛውም ከተማሪዎች ለየት የሚለው የኔ አጤሬራ ከዚህ በታች ይቀጥላል፡፡ A ሰሞኑን በአንዳንድ የአማራው […]
Read More →TODAY NEWS ADDIS ABABA: COURT REFERS DR. MERERA’S REQUEST TO HOUSE OF FEDERATION, REJECTS THE OTHER
addisstandard Mahlet Fasil Addis Abeba, July 07/2017 – The Federal High court 19th criminal bench has referred Dr. Merera Gudina’s request to get the list of prosecutors’ witnesses to the House of Federation (HoF). The court referred the request to the House for interpretation on whether the court has legal jurisdiction to give the list of […]
Read More →‹‹ሌሊት ሳይቀር በካቴና ታስሬ እንዳድር ተገድጃለሁ›› ደረጄ መርጋ
#Ethiopia #HumanRights #QilintoFire #FreeDereje ስም፡- ደረጀ መርጋ ደበሎ ዕድሜ፡- 29 አድራሻ፡- አዲስ አበባ ከተማ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 02 አሁን በእስር የምገኝበት ቦታ፡– ቂሊንጦ እስር ቤት ለእስር የተዳረግሁበት ምክንያት፡- በሽብርተኝነት ተጠርጥረሃል የሚል ነው፡፡ በይፋ የተመሰረተብኝ የክስ አይነት፡- አሁን ላይ ሁለት የሽብር ክሶች አሉብኝ፡፡ አንደኛው በእነ ጉርሜሳ አያኖ የክስ መዝገብ በሽብር ድርጅት ውስጥ አባል መሆን፣ አባላትን መመልመልና ከሽብር ቡድን አመራሮች […]
Read More →‹‹ክብርን የሚነኩ ስድቦች ተሰድቤያለሁ፤ በሴትነቴ ንቀትና ማንኳሰስ ድርሶብኛል›› ባንቻምላክ ፋንታሁን
ስም፡- ባንችአምላክ ፋንታሁን ዕድሜ፡- 22 አድራሻ፡- ሱሉልታ ከተማ ቀበሌ 02 አሁን በእስር የምገኝበት ቦታ፡- ሱሉልታ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ ለእስር የተዳረግሁበት ምክንያት፡- አመጽ ታነሳሻለሽ የሚል ነው፡፡ በይፋ የተመሰረተብኝ የክስ አይነት፡- በይፋ ክስ አልመሰረቱብኝም፡፡ ግን በምርመራ ወቅት ክስሽ ለአመጽና ለሁከት የሚያነሳሳ ጽሁፍን ጽፈሻል፣ ጽሁፉንም በትነሻል የሚል ነው፡፡ በእስር በምገኝበት ወቅት የሚከተሉት የመብት ጥሰቶች ተፈጽመውብኛል፡ 1. ከታሰርሁ አራት […]
Read More →‹‹እጅና እግሬን ከእንጨት ጋር ታስሬ ለሦስት ቀናት ቆይቻለሁ›› ክበር አለማየሁ
ስም፡- ክበር አለማየሁ ዕድሜ፡- 36 አድራሻ፡- ምዕራብ ጎጃም፣ ማንኩሳ አሁን በእስር የምገኝበት ቦታ፡- ቂሊንጦ እስር ቤት ለእስር የተዳረግሁበት ምክንያት፡- በሰላማዊና ህጋዊ መንገድ ለፖለቲካ ለውጥ በሚታገለው መኢአድ ፓርቲ አባል ሆኜ በማደርገው የፖለቲካ ተሳትፎ ምክንያት ለእስር ተዳርጌያለሁ ብዬ አስባለሁ፡፡ በይፋ የተመሰረተብኝ የክስ አይነት፡- በፌደራል አቃቤ ህግ በይፋ የተመሰረተብኝ ክስ የጸረ-ሽብርተኝነት አዋጁን አንቀጽ 7(1) መተላለፍ የሚል ሲሆን፣ በዋናነት […]
Read More →ዘ – መ – ቻ ! በአብዲ ሰይድ
አያቴ ኮርያ ዘማች ነበር። እናቴ ቡና አፍልታ መንደርተኛው በተሰበሰበ ቁጥር ምክኒያት እየፈለገ ስለ ኮሪያ ማውራት ይወዳል። << እኛኮ ለዓለም ኩራት ለሃገርም ክብር ነን!… እዚህ ተጥለን ብንታይ ዝናችን የተረሳ እንዳይመስላችሁ… በሄድንበት ያገራችንን ስም ከፍ አድርገን ኒሻን በኒሻን ተምነሽንሸን… በሊጎፍኔሽን አርማ ደምቀን… ባገራችን ባንዲራ አሸብርቀን… የተመለስን ጀግኖች ነን!… አታዩትም ግርማ ሞገሴን!>>… እያለ ያቺን ለዘመናት ያየናትን ጥቁር ፎቶ […]
Read More →መረጃዎችን ከአካላዊ ጥፋት ለመጠበቅ ምን ማድረግ እንችላለን?
2. መረጃዎችን ከአካላዊ ጥፋት ለመጠበቅ ምን ማድረግ እንችላለን? የርዕስ ማውጫ አደጋን መመዘን መረጃዎችን ከአካላዊ ደፋሪዎች መከላከል ለኮምፒውተር ሐርድዌሮች ጤናማ ከባቢ መፍጠር የአካላዊ ደኅንነት ፖሊሲ ማዘጋጀት ተጨማሪ ንባብ <p> ኮምፒውተራችንን ከጥቃት ለመጠበቅ በርካታ ዲጂታል መከላከያዎችን አዘጋጅተን ይሆናል፤ ነገር ግን አንድ ቀን በድንገት ኮምፒውተራችን ራሱ አለዚያም በውስጡ የያዘውን መረጃ ቅጂ (ኮፒ) የያዝነበት የመረጃ ቋት ሊጠፋ፣ ሊሰረቅ፣ ወይም […]
Read More →