በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በተቀሰቀሰው ግጭት በርካቶች ሞተዋል
ምንጭ ሪፖርተር ሁለቱ ክልሎች በሟቾች ብዛት የማይጣጣም መግለጫ ሰጥተዋል ከ20 ሺሕ በላይ ዜጎች ተፈናቅለዋል በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች በተቀሰቀሰው ግጭት የበርካታ ዜጎች ሕይወት መጥፋቱን፣ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ ሚኒስትር ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር) ዓርብ መስከረም 5 ቀን 2010 ዓ.ም. ጋዜጣዊ መግለጫ ሲሰጡ እንደተናገሩት፣ በሁለቱ ክልሎች መሀል በተቀሰቀሰቀው ግጭት የበርካታ ዜጎች ሕይወት […]
Read More →The story of Yonatan Tesfaye, a political activist in prison for his FB posts
The story of Yonatan Tesfaye, a political activist in prison for his FB posts. #Ethiopia #FreeYonatan [Part 2 ] pic.twitter.com/tuL0vQlF67 — EHRP (@EHRProj) September 19, 2017
Read More →በኢትዮጵያ የተከሰተው ግጭት ተጣርቶ ግልጽና ሁሉን አቀፍ የፖለቲካ ውይይት እንዲደረግ የአሜሪካ ኤምባሲ በኢትዮጵያ አስታወቀ
Image copyright US EMBASSY ዛሬ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ባወጣው መግለጫ በኦሮሚያና ሶማሌ አዋሳኝ ድንበር አካባቢ በተለይም በሐረርጌ በተከሰተው ግጭት ”ተረብሸናል” ብሏል። በመሆኑም የኢትዮጵያ መንግሥት ግጭቱን ግልጽ በሆነ አካሄድ እንዲያጣራና ተጠያቂዎቹን ለህግ እንዲያቀርብ ጠይቋል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ በአካባቢው እየተፈጠረ ስላለው ሁኔታ ”ግልጽ መረጃ የለም’ ይላል የአሜሪካ ኤምባሲ መግለጫ፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ ግጭቱ በተከሰተባቸው አካባቢዎች የሚኖሩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ለችግሩ ሰላማዊ […]
Read More →Statement by the U.S. Embassy Addis Ababa on Reports of Ethnic Violence on the Oromia-Somali Border
Addis Ababa, September 19, 2017 :- We are disturbed by the troubling reports of ethnic violence and the large-scale displacement of people living along the border between the Oromia and Somali regions, particularly in Hararge, although the details of what is occurring remain unclear. We urge the Ethiopian government to conduct a transparent investigation into all allegations of […]
Read More →በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች መካከል የተከሰተውን ግጭት የሚያብራሩ አምስት ነጥቦች
BBC AMHARIC በአሁኑ ወቅት በኦሮሚያ እና በሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች በተቀሰቀሱ ግጭቶች ምክንያት የሰዎች ህይወት ጠፍቷል፤ ከሃምሳ አምስት ሺ በላይ የሚቆጠሩ ዜጎችም ከመኖሪያቸው እንዲፈናቀሉ ተገደዋል። የኦሮሚያ ክልል መንግሥት፤ የሶማሌ ልዩ ፖሊስን እንዲሁም ሚሊሻዎች ወደ ኦሮሚያ ዘልቀው በመግባት ጥቃት አድርሰዋል ሲል የሚከስ ሲሆን፤ የሶማሌ ክልል በበኩሉ አጥቂዎቹን በኦሮሚያ ክልል የሚደገፉ ናቸው ሲል በኮሚኒኬሽን ቢሮው በኩል አሳውቋል። […]
Read More →In Moyale, southern Ethiopia, a road marks the long-contested frontier between Oromia and Somali regional states
In Moyale, southern Ethiopia, a road marks the long-contested frontier between Oromia and Somali regional states. Uneasy peace and simmering conflict: the Ethiopian town where three flags fly Fresh tension in a disputed area has reopened old wounds between the Oromia and Somali states, as ethnic federalism fails to contain violence Three different flags […]
Read More →The world loves Ethiopian pop star Teddy Afro. His own government doesn’t.
Washington Post By Paul Schemm Ethiopian pop star Teddy Afro at his home in Addis Ababa. (Mulugeta Ayene/Associated Press) ADDIS ABABA, Ethiopia — Monday marked the first day of the new Ethiopian year, but it hasn’t been much of a holiday for Teddy Afro, the country’s biggest pop star. First, the government informed him that his […]
Read More →Satanism in full swing in all over the world!
Mihret Zegeye Very short message to those whose ears are not yet deaf! Currently, there is no country without the influence of Satan especially in the leadership of the country in question. Truth be told, Satan has won the hearts and minds of billions of people nowadays including their political and religious leaders. […]
Read More →አርቲስት ሰላም ተስፋዬ ለራያ ቢራ ወደ ህግ እንደምትሄድ ማስጠንቀቂያ ሰጠች “በማላውቀው ጉዳይ በደህና ጊዜ የገነባሁት ስሜ ጠፍቷል”
አርቲስት ሰላም ተስፋዬ ለራያ ቢራ ወደ ህግ እንደምትሄድ ማስጠንቀቂያ ሰጠች “በማላውቀው ጉዳይ በደህና ጊዜ የገነባሁት ስሜ ጠፍቷል”
Read More →የኬንያ ፍርድ ቤት በኢትዮጵያውያን ስደተኞች ላይ ውሳኔ አሳለፈ
BBN news የኬንያን ድንበር ህጋዊ ባልሆነ ሁኔታ ጥሳችሁ ገብታችኋል በተባሉ ስደተኛ ኢትዮጵያውያን ላይ የሀገሪቱ ፍርድ ቤት ውሳኔ አሳለፈ፡፡ በቁጥር 67 የሚሆኑ ስደተኞች ወደ ኬንያ በህ ወጥ መንገድ ገብታችኋል ተብለው በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋላቸውን መዘገባችን ይታወቃል፡፡ ስደተኞቹ ትላንት በአንድ የኬንያ ፍርድ ቤት የቀረቡ ሲሆን፣ ከመካከላቸው 40 የሚሆኑት ውሳኔ ተላልፎባቸዋል፡፡ 27ቱ ስደተኞች ደግሞ የሀገሪቱን ድንበር በህገ […]
Read More →