www.maledatimes.com September, 2017 - MALEDA TIMES - Page 3
Loading...
You are here:  Home  >  2017  >  September  -  Page 3
Latest

ቀዳሚው የማስታወቂያ ባለሙያ አርቲስት ውብሸት ውርቃለማሁ በጠና ታሞ ሆስፒታል ገባ!!

By   /  September 16, 2017  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on ቀዳሚው የማስታወቂያ ባለሙያ አርቲስት ውብሸት ውርቃለማሁ በጠና ታሞ ሆስፒታል ገባ!!

Read More →
Latest

ሳምንታዊው የማለዳ ሬዲዮ ከማለዳ ታይመስ መረጃ ማእከል

By   /  September 16, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on ሳምንታዊው የማለዳ ሬዲዮ ከማለዳ ታይመስ መረጃ ማእከል

Read More →
Latest

ቆሼ ተራ በድጋሚ ተደረመሰ በሰው እና በንብረት ላአይ ጉዳት ደረሰ

By   /  September 15, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on ቆሼ ተራ በድጋሚ ተደረመሰ በሰው እና በንብረት ላአይ ጉዳት ደረሰ

በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ በተለምዶ #ቆሼ በሚል መጠሪያ በሚታወቀው ሰፈር የተከመረው የቆሻሻ ተራራ ለሁለተኛ ጊዜ ተደረመሰ። የአካባቢው ነዋሪዎች ቆሻሻው መደርመሱን እና ምን ያህል ሰዎች እንደሞቱ እንደማይታወቅ ተናግረዋል። አዲስ አበባ እሳት እና ድንገተኛ አደጋዎች መቆጣጠር እና መከላከል ባለሥልጣን ህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ጉዳት መድረሱን ለዶይቼ ቬለ አረጋግጠዋል። አደጋው የደረሰው ከቀኑ 6 ሰዓት ከ15 መሆኑን እና […]

Read More →
Latest

Ethiopian-Americans celebrate a new year in September

By   /  September 15, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia, WEST AFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ  /  Comments Off on Ethiopian-Americans celebrate a new year in September

By Hannah GebresilassieCONNECT CHICAGO — Ethiopians around the globe celebrated a new year, also known as Enkutatash, on Sept. 11. While it’s 2017 in most of the world, it’s 2010 in Ethiopia. That’s because the country uses an ancient calendar, which is about seven years behind the calendar more commonly used worldwide. “The beauty of […]

Read More →
Latest

ወሬ ከማውራት ሰርቶ ማሳየት ይበልጣል ጀዋር ሙሃመድ

By   /  September 13, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on ወሬ ከማውራት ሰርቶ ማሳየት ይበልጣል ጀዋር ሙሃመድ

Read More →
Latest

ማር እስከ ጧፍ የሙዚቃ ቅንብር በቴዲ አፍሮ ተለቀቀ

By   /  September 11, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ማር እስከ ጧፍ የሙዚቃ ቅንብር በቴዲ አፍሮ ተለቀቀ

Read More →
Latest

አንድ ዓመት 365 ¼ የተባለው ለምንድን ነው? ፣ ጷጉሜ የተባለችው ወርስ ከየት መጣች?

By   /  September 10, 2017  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on አንድ ዓመት 365 ¼ የተባለው ለምንድን ነው? ፣ ጷጉሜ የተባለችው ወርስ ከየት መጣች?

:::::::::::::::::::::::::::: ብዙዎቻችን ስለ ዓመት ስንናገርና ለልጆቻችን ስናስተምር አንድ ዓመት 365 ¼ ቀንት፣ 52 ሳምንታት እና 12 ወራት በማለት እንናገራለል፡፡ እውነትም ልክ ነው፤ ነገር ግን 365 ¼ ማለት ምን ማለት ነው? ¼ የሚባል ቀን አለን? 12 ወራት በሠላሳ በሠላሳ ቀናት የተከፋፈሉ ሆነው ድምራቸው 12X30 = 360 ነው፡፡ ታዲያ 5ቀናት እና ¼ የተባለው ከየት መጣ? ጷጉሜስ የተባለችው […]

Read More →
Latest

ይድረስ ለኢንጂነር ይልቃል ጌትነት

By   /  September 10, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ይድረስ ለኢንጂነር ይልቃል ጌትነት

  (Mohammed A. Endris እንደጻፈው) ‘በበፍቃዱ የኢትዮጵያዊነት አረዳድ ላይ የእኔ አስተያዬት’ በሚል ኢንጂነር ይልቃል አንድ ፅሁፍ ከትበዋል፡፡ በፍቃዱ ከቀናት በፊት ኢትዮጵያ ያለ«ኢትዮጵያዊነት» ልትኖር አትችልምን? ሲል ባቀረበው ሰፋ ያለ ፅሁፍ ላነሳቸው ሀሳቦችም መልካም የሚሉትን በማወደስ በመሰረታዊነት ግን የፅሁፉን ጭብጥ ተችተው ፅፈዋል፡፡ እኔም ኢንጂነሩ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ ካላቸው ስፍራ እና ይህን ለመሰለው የሀሳብ መለዋወጥ ዝግጁ መሆናቸውን እንደመልካም […]

Read More →
Latest

የጌትሽ ማሞ የፈጠራ ስራ ዘረፋ እና የታደሰ ገለታ እሮሮ

By   /  September 9, 2017  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on የጌትሽ ማሞ የፈጠራ ስራ ዘረፋ እና የታደሰ ገለታ እሮሮ

ጥያቄ አለኝ ለ#ጌትሽ ማሞና ለ#ሔለን በርሄ # # # ***# # #  #ጌትሽ ” ፎቷችን ይመስክር” የሚለውን የመጀመሪያ ህን ሲንግል ዘፈን ግጥም ከፃፍኩልህ ቀን አንስቶ  በኔና ባንተ መሀል የነበረው ጥልቅ ጓደኝነት ገመዱ ተበጥሶ እንድንቆራረጥ ያደረገንን የሄለን በርሄን  “አታስፈራራኝ” የሚለውን ዘፈን የሰራን ቀን አንተ ቤት ሆነን  ዜማ ለመስራት ኦርጋንህን ይዘህ ያመጣሁትን ግጥም ሳነብልህ የነበረህን  አድናቆት ትረሳዋለህ? […]

Read More →
Latest

ሶማልያ የኦጋዴን ነፃነት ግንባር አሸባሪ ድርጅት ነው ስትል ፈረጀች

By   /  September 7, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሶማልያ የኦጋዴን ነፃነት ግንባር አሸባሪ ድርጅት ነው ስትል ፈረጀች

September 7, 2017    ዋዜማ ራዲዮ፡ የሶማሊያ መንግስት በቅርቡ ለኢትዮጵያ ተላልፎ የተሰጠው የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) አመራር አብዱከሪም ሼክ ሙሴ የአሸባሪ ድርጅት አባል ነው ሲል ወነጀለ። የሶማሊያ መንግስት ካቢኔ በጉዳዩ ላይ ከህዝብ የደረሰበትን ተቃውሞ ተከትሎ ባደረገው አስቸኳይ ውይይት አብዱልከሪም የሚመራው ድርጅት ኦብነግ ከአልሸባብ ጋር ግንኙነት አለው፣ በቅርቡም ወታደራዊ ጥቃት ለማድረስ ሲዘጋጅ ነበረ ሲል በአሽባሪነት […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar