Latest
ለብቻው ቤተ-መንግስቱን ያንቀጠቀጠ ብላቴና፣ ቴዲ አፍሮ ክንፉ አሰፋ
በነዚያ የነጠቡ ብዕሮች “ተራራውን ያንቀጠቀጠ” እየተባሉ ሲወደሱ የነበሩ ሁሉ እነሆ በአንድ ብላቴና ሲንቀጠቀጡ ከማየት የበለጠ ምስክር ከየትም ሊመጣ አይችልም። የ”ኢትዮጵያ” ስም ሲጠራ ብርክ እንደያዘው የሚሽመደመዱ፤ አንድ፣ ሁለት፣ ሶስት እየልን በጣት የምንቆጥራቸው የጥላቻና የበቀል ጉግማንጉጎች ለመሆናቸውም ትውልድን ደፍሮ ይናገርላቸዋል። የዚህ ቡድን አባላት ከመጠን ያለፉ ጭቃዎች መሆናቸውን እንኳ ለማወቅ ራሳቸውን በመስታወት የሚመለከቱ አይመስልም። 100 ሚሊዮን […]
Read More →Latest
የቴዲ አፍሮ የሲዲ ምርቃት በመንግስት ሀይሎች መከልከሉ ተገለፀ! ሙሉ መረጃው እጃችን ላይ ገብቷል
በዛሬው ምሽት ይካሄዳል ተብሎ ታስቦ የነበረው የኢትዮጵያ አልበም የሙዚቃ ምረቃ ስርአት የመንግስት ሀይሎች መከልከላቸውን እና ልዩ ፈቃድ ያስፈልግሀል ብለው መወሰናቸውን ቴዲ አፍሮ ባቀረበው የፕረስ ደብዳቤ ገልጣል ። ይህም ደብዳቤ እንደሚገልፀው ዝግጅቱን አጠናቀን ለእንግዶች የጥሪ ወረቀት ተላልፎ በጉጉት በሚጠበቁበት የመጨረሻው ሰአት በተለይም የመንግስት መስሪያ ቤቶች በተዘጉበት መረሀግበሩን አታካሂዱም መባላችንን በጥልቅ ሀዘን ነው ሲል ገልፀፇል ። ለአድናቂዎቹና […]
Read More →