www.maledatimes.com October, 2017 - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  2017  >  October
Latest

Benshangul Gumuz ethnic violence left several dead

By   /  October 29, 2017  /  Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on Benshangul Gumuz ethnic violence left several dead

Arefayné Fantahun BenMap   Several people, including women and children, were killed in ethnic violence in Kamashi woreda of the Benshangul Gumuz region, the western part of the country on Friday and Thursday, according to multiple reports. Exact numbers of those killed and injured are hard to establish. Yilkal Getnet of the Blue party oppostion […]

Read More →
Latest

በህንድ ሀገር የሚገኙ 1000 የኢትዮጲያ መምህራን በዶላር እጥረት ምክንያት ትምህርታቸውን ሊያቋርጡ ነው! መምህር ስዩም ተሾመ ለማለዳ ታይምስ መረጃ አጠናቅሮ ከአዲስ አበባ እንደላከው

By   /  October 28, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on በህንድ ሀገር የሚገኙ 1000 የኢትዮጲያ መምህራን በዶላር እጥረት ምክንያት ትምህርታቸውን ሊያቋርጡ ነው! መምህር ስዩም ተሾመ ለማለዳ ታይምስ መረጃ አጠናቅሮ ከአዲስ አበባ እንደላከው

    መንግስት ትኩረት ሰጥቸዋለሁ ለሚለው “የትምህርት ጥራት” በተለይም “የከፍተኛ ትምህርት ጥራት” የመምህራን ልማት ዋና የትኩረት አቅጣጫ እንደሆነ በተለያዩ ጊዚያት ሲለፍፍ ቆይቷል። ይህን ለማሳካት የከፍተኛ ት/ት ተቋማት መምህራን የትምህርት ደረጃ፤ 0% የመጀመሪያ ዲግሪ፣ 75% የሁለተኛ ዲግሪ እና 25% የሶስተኛ ዲግሪ እንዲሆን እየሰራ መሆኑን በተደጋጋሚ መግለፁ ይታወሳል፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር አመታዊ እቅድና ሪፖርቶች ይህን ያመለክታሉ። በዚህ መሠረት፣ የት/ት ሚኒስቴር […]

Read More →
Latest

“በጥልቅ ሀዘን ውስጥ ላለ ሰው ትንቢት አትናገር !”

By   /  October 26, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on “በጥልቅ ሀዘን ውስጥ ላለ ሰው ትንቢት አትናገር !”

ዳንኤል ሽበሽ እንደጻፈው ——————”””””””—————- ዛሬ ጥቅምት 16 ቀን፡ 2010 ዓም ጠቅላይ ሚኒስትራቸው የፕ/ት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ለሕ/ተ/ም ያደረጉትን መክፈቻ ንግግር ተከትለው የሰጡትን ማብራሪያ (brief) አዳመጥኩኝ ፡፡ አንድ ሪፖርት የሚቀዳው ከዕቅድ እስከ ድርጊት ካለው ክፍል ውስጥ መሆኑ ግልጽ ነው ፡፡ ካልዋሸን ወይም ካልተሳሳትን በስተቀር ሪፖርት እውነት መሆን አለበት ፡፡ ከዚህ ሀሳብ ስንነሳ አንገት ስላስደፋን የመንግሥታቸው ሪፖርት […]

Read More →
Latest

የግንቦት ሰባት ፓርቲ ስብሰባ ላይ የህብር ሬዲዮ ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋን የመቅረጸ ድምጽ እና ካሜራ ይዞ ገብቶ ከስፍራው ገብቶ እንዳይዘግብ ከለከሉት

By   /  October 26, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on የግንቦት ሰባት ፓርቲ ስብሰባ ላይ የህብር ሬዲዮ ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋን የመቅረጸ ድምጽ እና ካሜራ ይዞ ገብቶ ከስፍራው ገብቶ እንዳይዘግብ ከለከሉት

በላስቬጋስ ይከናወን የነበረውን የግንቦት ሰባት የገንዘብ ማሰባሰብ ፕሮግራም ላይ ደጋፊዎቹን እና ሌሎች ነጻነት ናፋቂ አባላትን ገንዘብ ማሰባሰብ ላይ የሚገኘው የግንቦት ሰባት የገንዘብ ቡድን የነጻ ጋዜጠኞች የአመራር አካል እና የህብር ሬዲዮ ዋና አዘጋጅ የሆነውን ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ ከስፍራው ሆኖ እንዳይዘግብ ከአመራር አካላቶች በተሰጠው ትእዛዝ መሆኑን ለማለዳ ታይምስ የደረሰው ዘገባ ያመለክታል። ጋዜጠኛው ከስብሰባ አዘጋጆች ጋር የነበረውን የመረጃ […]

Read More →
Latest

የደች ሆላንድ መንግስት እማኝ በ1970 ዎቹ ለተፈጸመ የጦር ወንጀል ችሎት ኢትዮጵያዊውን ለፍርድ ያቀርባል

By   /  October 25, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on የደች ሆላንድ መንግስት እማኝ በ1970 ዎቹ ለተፈጸመ የጦር ወንጀል ችሎት ኢትዮጵያዊውን ለፍርድ ያቀርባል

አምስተርዳም (ሮም) – አንድ የደች ዜጋ የሆነ ኢትዮጵያዊ እ.ኤ.አ. በ 1970 ዎቹ ውስጥ በኢትዮጵያ ውስጥ የጦር ወንጀል በመፍጠሩ ክስ ተመስርቶ በኔዘርላንድ ውስጥ ለፍርድ ይቀርባል. በኢትዮጵያ የተወለደው የ 63 ዓመት የሆነውን ግለሰብ በ 1970 ዎቹ መገባደጃ ላይ የቀድሞው የኢትዮጵያ መሪ የነበሩት ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለ ማርያም ተቃዋሚዎች ማሠቃየትን, ጥቃቶችን እና ግድያን በማድረጉ የወንጀሉ ተጠቂዎች በኢትዮጵያዊያኖች የሆኑት ደግሞ ጎጃም አካባቢ […]

Read More →
Latest

Thanking the U.S. Embassy in Ethiopia for Standing and Walking on the Right Side of History

By   /  October 21, 2017  /  AFRICA, EASTAFRICA, MIDDLE EAST, NORTH AFRICA  /  Comments Off on Thanking the U.S. Embassy in Ethiopia for Standing and Walking on the Right Side of History

Posted by almariam On October 18, 2017, the U.S. Embassy in Ethiopia issued the following statement: United States sees peaceful demonstrations as a legitimate means of expression and political participation.  We note with appreciation a number of recent events during which demonstrators expressed themselves peacefully, and during which security forces exercised restraint in allowing them to do so. […]

Read More →
Latest

Ethiopia PM’s ex-top advisor must be prosecuted – E.U. MP

By   /  October 19, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on Ethiopia PM’s ex-top advisor must be prosecuted – E.U. MP

     ETHIOPIA Bereket Simon, a former top advisor to Ethiopian Premier Hailemariam Desalegn must be prosecuted for crimes against Ethiopians. This is the view expressed by a Member of the European parliament, Ana Gomes, after news of the Bereket’s resignation was announced on earlier this week. The Portuguese politician who doubles as a Socialist […]

Read More →
Latest

የአቶ በቀለ ገርባ የይግባኝ ክርክር ተሰማ

By   /  October 19, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on የአቶ በቀለ ገርባ የይግባኝ ክርክር ተሰማ

  “ፍርድ ቤቱ ወደ ክርክር መግባቱ አግባብ አይደለም” አቃቤ ህግ የአቶ ዮናታን ተስፋዬ ይግባኝ አቃቤ ህጉ “ፊልድ ወጥቷል” በሚል ሰበብ ሳይሰማ ቀርቷል (በጌታቸው ሺፈራው) ተከሰውበት ከነበረው የ”ሽብር ክስ” በብይን ወደ መደበኛ ወንጀል ህግ ተቀይሮላቸው ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት የዋስትና ጥያቄ አቅርበው ውድቅ የተደረገባቸው የኦፌኮ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ የዋስትና […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽኑ ሮም ላይ ተዘርፏል።

By   /  October 17, 2017  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽኑ ሮም ላይ ተዘርፏል።

ካለፈው ኦገስት ወር ጀምሮ እጅግ ተጋንኖ ሲወራ የነበረ ጉዳይ ነው። ፌዴሬሽኑ ሮም ላይ ተዘርፏል። ይህንን “ዝርፍያ” ልዩ ያደረገው በቅንብር እና በጥናት የተሰራ ነው የሚሉት ጥቂት አልነበሩም። ከውጭ የሚወራው እና የሚጻፈው ነገር ብዙ ነው። ፌዴሬሽኑ እንዴት እና ለምን ተዘረፈ? የሚለው ጥያቄ ግን ምላሹ ከመላ ምት ያላለፈ አልነበረም።   ቅዳሜ፣ 14 ኦክቶበር 2017 በአምስተርዳም ከተማ የተካሄደው አመታዊው የቦርድ […]

Read More →
Latest

አቶ በረከት ስምኦን ሥልጣን ለመልቀቅ ጥያቄ አቀረቡ

By   /  October 16, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on አቶ በረከት ስምኦን ሥልጣን ለመልቀቅ ጥያቄ አቀረቡ

Amharic navigation ክፍሎች Image copyrightAFP በኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናት ምርምር ማዕከል የኢንዱስትሪ ዘርፍ መሪ ሚኒስትር ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩት አቶ በረከት ስምኦን ሃላፊነታቸውን በፈቃዳቸው ለመልቀቅ ጥያቄ አቀረቡ። ለጉዳዩ ቅርብ የሆኑ ምንጮች ለቢቢሲ እንዳረጋገጡት አቶ በረከት የሥራ መልቀቂያ ጥያቄያቸውን ለጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ አስገብተዋል። አቶ በረከት ስምኦን ለበርካታ ዓመታት በቦርድ ሰብሳቢነት ሲመሩት ከነበረው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክም ሊለቁ እንደሆነ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar