www.maledatimes.com October, 2017 - MALEDA TIMES - Page 3
Loading...
You are here:  Home  >  2017  >  October  -  Page 3
Latest

ሽሽት እና አባዱላ ገመዳ ክንፉ አሰፋ

By   /  October 9, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on ሽሽት እና አባዱላ ገመዳ ክንፉ አሰፋ

      ከሰሜን እና ከበስተ-ምስራቅ አቅጣጫ እየነፈሰ ያለው አውሎንፋስ መርከብዋን እያናጋት ይገኛል።  ጫፍ ላይ ጉብ  ያሉትን አስተናጋጆች እያንጠባጠበ የሚገፋው ሃይል እየበረታ መጥቶ፣ አሁን ከካፒቴኑ ቁጥጥር ውጭ የሆነ ይመስላል። ይህ ሁላችንንም የሚያስማማን መራራ ሃቅ ነው። ችግሩ እዚህ ላይ አይደለም። ግን… እየሰመጠ ካለው ከዚህ መርከብ ለማምለጥ የተገኘችውን ቀዳዳ እየተጠቀሙ የሚሾልኩትን ሁሉ “ጀግና” ብለን ለመጥራት እንደምን ይዳዳን?         ራስን ማዳን እና ሃገርን […]

Read More →
Latest

አፈ-ጉባዔ አባዱላ ገመዳ ራሳቸውን ከኃላፊነት አነሱ ዝርዝር ሀተታ በስዩም ተሾመ

By   /  October 7, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on አፈ-ጉባዔ አባዱላ ገመዳ ራሳቸውን ከኃላፊነት አነሱ ዝርዝር ሀተታ በስዩም ተሾመ

Seyoum Teshomeጥቅምት 7, 2017 0 Minutes ሰኞ መስከረም 28/2010 ዓ.ም 5ኛው ዙር የ3ኛ አመት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ይጀመራል። ይህን አስመልክቶ የሪፖርተር ጋዜጣ ሁለት ጥያቄዎች አቅርቦልኝ ነበር። የመጀመሪያው ባለፉት ሁለት አመታት በሀገራችን ከነበረው አጠቃላይ ፖለቲካዊ ሁኔታ አንፃር ሲታይ “የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የሚወክሉትን ሕዝብ በሚገባ እያገለገሉት ነው ወይ?” የሚል ነበር። ይህ ጥያቄ ምክር […]

Read More →
Latest

BREAKING NEWS: ABADULA GEMEDA RESIGNS AS SPEAKER OF THE FEDERAL PARLIAMENT

By   /  October 7, 2017  /  Addis Admas, AFRICA, EASTAFRICA  /  Comments Off on BREAKING NEWS: ABADULA GEMEDA RESIGNS AS SPEAKER OF THE FEDERAL PARLIAMENT

Addis Abeba October 07/2017 – Two credible sources told AS that Abadula Gemeda, speaker of the Ethiopian House of Peoples’ Representatives has resigned from his post. According to one source, Abadula has “submitted a resignation letter to the federal government in protest over recent political developments including the federal security handling of the ongoing violence […]

Read More →
Latest

ሰበር የዜና ዘገባዎች-የአባዱላ ገመዳ የፌዴራል ፓርላማ አባል ተወካይ ስልጣናቸውን ለቀቁ

By   /  October 7, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on ሰበር የዜና ዘገባዎች-የአባዱላ ገመዳ የፌዴራል ፓርላማ አባል ተወካይ ስልጣናቸውን ለቀቁ

የኦሮሞ ተወላጅ የሆኑት እና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አባዱላ ገመዳ ከፓርላማው እጃቸውን አውጥተዋል. አንድ ምንጭ እንደገለጹት አባዱላ “ከሶማሌ ክልላዊ መንግስት ውስጥ 150,000 ኦሮሞዎችን በማስወጣት በምስራቃዊ ኢትዮጵያ እየተፈጸመ ያለውን እየተፈጸመ ያለውን የፌዴራል የደህንነት ስነ ስርዓት ጨምሮ በቅርብ ጊዜ በቅርብ የፖለቲካ ዕድገት ላይ የፌዴራል መንግስት የመልቀቂያ ደብዳቤ አቅርበዋል. ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በኦሮሚያ ክልላዊ የፌደራል የደህንነት ጣልቃገብነት ጣልቃ […]

Read More →
Latest

በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የኦሮሞ ተወላጅ በሆኑ መምህራን ላይ የተፈፀመው በደል – ከራሳቸው አንደበት!

By   /  October 5, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የኦሮሞ ተወላጅ በሆኑ መምህራን ላይ የተፈፀመው በደል – ከራሳቸው አንደበት!

ጥቅምት 4, 2017 የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ባለፈው ሳምንት “ከ60 በላይ የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ መምህራን “ከለላ ይሰጠን” አሉ” የሚል ዘገባ ማቅረቡ ይታወሳል። በጉዳዩ ዙሪያ የተጠየቁት የትምህርት ሚኒስቴር ኃላፊ አቤቱታው ቀርቦላቸው እንደነበር ገልፀው ከመምህራኑ ጋር በመወያየት ወደ ስራቸው እንዲመለሱ “መስማማት” ላይ መደረሱን ዘገባው ያስረዳል። ነገር ግን፣ መምህራኑ ያቀረቡት “ለደህንነታችን እንሰጋለን” የሚል አቤቱታ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከመምህራኑ ጋር በሚያደርገው ውይይት የሚፈታ […]

Read More →
Latest

“ሕገ-መንግስቱን እንጠብቃለን”፡ ​የኦሮሚያ-ሶማሌ ግጭት ለምን፥ እንዴት፥ በማን ተፈጠረ?

By   /  October 5, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on “ሕገ-መንግስቱን እንጠብቃለን”፡ ​የኦሮሚያ-ሶማሌ ግጭት ለምን፥ እንዴት፥ በማን ተፈጠረ?

ጥቅምት 5, 2017 1 Minute “ኢትዮጲያ፡ በግራ መጋባት ወደ እርስ በእርስ ግጭት” በሚል ርዕስ ባወጣሁት ፅኁፍ ከፍተኛ የኢህአዴግ አመራሮችን ጨምሮ አብዛኞቹ ልሂቅ በወቅታዊ የሀገሪቱ ፖለቲካ ላይ ግራ መጋባት ውስጥ እንዳሉ ለመጠቆም ሞክሬ ነበር። በተለይ በኦሮሚያና ሶማሌ አጎራባች አከባቢዎች በተፈጠረው ግጭት ዙሪያ ብዙ ግልፅ ያልሆኑ ነገሮች አሉ። ግጭቱ ለምን፥ እንዴትና በማን እንደተጀመረና ሀገሪቷ ወደየት እያመራች እንደሆነ ለመረዳት መንግስታዊ ስርዓቱ […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ሐይለማርያም ደሳለኝ ፕሮቶኮል ኃላፊ ከዱ 

By   /  October 3, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ሐይለማርያም ደሳለኝ ፕሮቶኮል ኃላፊ ከዱ 

በኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ፅሕፈት ቤት የፕሮቶኮል ኃላፊ አቶ ባዬ ታደሰ ተፈሪ በአሜሪካ የፖለቲካ ጥገኝነት ለመጠየቅ ወስነው ቀሩ። ዋሺንግተን ዲሲ — በኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ፅሕፈት ቤት የፕሮቶኮል ኃላፊ አቶ ባዬ ታደሰ ተፈሪ በአሜሪካ የፖለቲካ ጥገኝነት ለመጠየቅ ወስነው ቀሩ። በቤተመንግሥቱ ከሁለት አሥርት ዓመታት በላይ ያገለገሉት አቶ ባዬ ታደሰ ተፈሪ ለሥራ ጉዳይ በተላኩበት በዩናይትድ […]

Read More →
Latest

How US Surveillance Helps Repressive Regimes—the Ethiopia Case

By   /  October 3, 2017  /  Addis Admas, AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on How US Surveillance Helps Repressive Regimes—the Ethiopia Case

Published in Just Security Felix Horne Senior Researcher, Horn of Africa@felixhorne1 MALEDA TIMES MEDIA GROUP EXPAND Headquarters of the US National Security Agency in Fort Meade, Maryland.  Photo by Trevor Paglen, 2014. Recent stories from Edward Snowden’s disclosures show how the US government’s involvement with Ethiopia presents a case study in enabling repressive regimes to carry out surveillance […]

Read More →
Latest

“ግማሽ እንቶኔ” እና ሌሎችም

By   /  October 3, 2017  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on “ግማሽ እንቶኔ” እና ሌሎችም

በፍቃዱ ዘ ሀይሉ አሜሪካ “Mixed race” (ቅይጥ ዘር) እያለች በዳታቤዟ መመዝገብ የጀመረ በጣም ዘግይታ ነበር። ከዚያ በፊት በደፈናው ነጭ፣ ጥቁር… እያለች ነበር የምትመዘግባቸው። በአስተሳሰብ ደረጃ ዛሬም ያው በቀድሞው መልኩ ነው የሚታሰበው። ታዲያ የነጭና ጥቁር ቅይጥ ሰዎች ሁሌም ጥቁር ተብለው ነው የሚታሰቡት። ከወላጆቻቸው በአንዳቸው ጥቁር የሆኑ ሰዎች ጥቁር ነው የሚባሉት። ከአራት አያቶቻቸው በአንዳቸው ብቻ ጥቁር የሆኑ […]

Read More →
Latest

ባለፈው አመት በእሬቻ በአል ህይወታቸውን ያጡ ወገኖች በአረብ ሀገራት ያሉ ኢትዮጵያውያኖች ሀዘኑን በጥልቅ በማሰብ አሳለፉ ፎቶዎችን ይዘናል ።

By   /  October 1, 2017  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on ባለፈው አመት በእሬቻ በአል ህይወታቸውን ያጡ ወገኖች በአረብ ሀገራት ያሉ ኢትዮጵያውያኖች ሀዘኑን በጥልቅ በማሰብ አሳለፉ ፎቶዎችን ይዘናል ።

♥♥o

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar