www.maledatimes.com 2017 - MALEDA TIMES - Page 11
Loading...
You are here:  Home  >  2017  -  Page 11
Latest

ኢትዮጵያ ያለ«ኢትዮጵያዊነት» ልትኖር አትችልምን?

By   /  September 6, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on ኢትዮጵያ ያለ«ኢትዮጵያዊነት» ልትኖር አትችልምን?

  በፍቃዱ ዘ ሃይሉ በአዲስ አበባና ዙሪያዋ በጣም ተወዳጁ ኤፍኤም ሬዲዮ ሸገር ነው ቢባል የሚያጣላን አይመስለኝም። ሸገር መፈክሩ “ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር” የሚል ነው፡፡ አሁን ደግሞ ፖለቲከኞችም ይህንኑ መፈክር የንግግራቸው ማሳረጊያ ዓረፍተ ነገር እያደረጉት ነው። ሰማያዊ ፓርቲ ከመግለጫዎቹ ግርጌ “ኢትዮጵያ ለዘላለም በክብር ትኑር” የሚል ዓረፍተ ነገር ያስቀምጣል። አዲሱ በእነሰይፉ ፋንታሁን እና ሠራዊት ፍቅሬ… የተከፈተው ኢትዮ ኤፍኤም […]

Read More →
Latest

ኦነግ በኦሮሚያ የሚደረገውን አድማና ትግል እየመራ መሆኑን አስታወቀ

By   /  September 5, 2017  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on ኦነግ በኦሮሚያ የሚደረገውን አድማና ትግል እየመራ መሆኑን አስታወቀ

Dawuud Ibsa (center) ዋዜማ ራዲዮ- የኦሮሞ ነፃነት ግንባር በቅርቡ የተደረገውን ቤት የመቀመጥ አድማ ጨምሮ በኦሮሚያ ወጣቶች በአፋኙ ስርዓት ላይ የሚያደርጉትን ትግል ከፊት ሆኜ እየመራሁት ነው ሲል አስታወቀ። ድርጅቱ በኤርትራ አስመራ ለአስር ቀናት ያደረገውን ጉባዔ ሲያጠቃልል ባወጣው መግለጫ የኦነግ ክንፍ የሆነው የኦሮሞ ወጣቶች ክንፍ (ቄሮ) እያካሄደ ያለው ትግል ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገቡን አስምሮበታል። ኦነግ ለቄሮ የሚያደርገውን ድጋፍ […]

Read More →
Latest

‘I can’t pay’: taxing times for small traders in Ethiopia hit by 300% rate hike

By   /  September 5, 2017  /  AFRICA  /  Comments Off on ‘I can’t pay’: taxing times for small traders in Ethiopia hit by 300% rate hike

  William Davison, Addis Abeba  In the dense cobblestone streets of Burayu town, outside Addis Ababa, Melaku Abdella and his family had been making a living selling basic items such as vegetables, cooking oil and soft drinks at competitive prices from their kiosk. But after the Ethiopian government stung him with a more than 300% […]

Read More →
Latest

በሽሬና ወልቃይት ጸለምት ኣውራጃዎች የኮሌሯ ወረርሽን እንደ እሳት ሰደድ ተቀጣጥለዋ !!!!

By   /  September 5, 2017  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on በሽሬና ወልቃይት ጸለምት ኣውራጃዎች የኮሌሯ ወረርሽን እንደ እሳት ሰደድ ተቀጣጥለዋ !!!!

መንግስት ግን በሽታው ኮሌሯ ብሎ የጠሩ ዜጎች እንደ ወንጀሎኞች ይመለከታቸዎል !!! ——————————————————— የኮሌሯው ወረርሽን በወልቃይት ሕሞራ በኣዲ ጎሹ በመዘጋ በጸለምት ቆላማ ወረዳዎች ፣ በባድመ ፣በሸራሮ ፣ በሰዬምት ኣድያቦ ፣ በእስገደ ፣ በጽንብላ ፣ በታሕታይ ቆራሮ ፣ በዛና ፣ በመደባይ ፣ በሰለክለካ ፣ወረዳዎች እንዲሁም የሽሬ ኣውራጃ ኩቷ ገጠም የሆኑ የኣክሱም ኣውራጃ ወረዳዎች በሽታው ተስፋፍታል ። በኮሌራው […]

Read More →
Latest

ጃዋር መሃመድ ከቴዲ አፍሮ ጎን በሰበአዊ መብት መከራከር ዘንድ ቆመ

By   /  September 4, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on ጃዋር መሃመድ ከቴዲ አፍሮ ጎን በሰበአዊ መብት መከራከር ዘንድ ቆመ

  ምንጭ (ዘ-ሐበሻ) የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ዳይሬክተር ጀዋር መሐመድ አምባገነኑ የሕወሓት መራሹ መንግስት በቴዲ አፍሮ ላይ በተደጋጋሚ እየወሰደ ያለውን እርምጃ አወገዘ:: “ገዥው አካል ለቴዲ አፍሮ የሚያቀርበውን ትርዒት በተደጋጋሚ በመሰረዙ ተገቢ ያልሆነ እና ኢፍትሃዊ ውሳኔ ነው” ያለው ጀዋር በቴዲ ላይ መንግስት የሚወስደው ክልከላ “ይህ ሁሉ ሀሳብን የመግለጽ ነጻነትን እና ዒላማው የኪነጥበብ ጥቃትን ስለሚያካትት ሁሉም ሊያወግዘው ይገባል” […]

Read More →
Latest

የቴዲ አፍሮን የሲዲ ምረቃ እንዳይካሄድ ያገደው የቂርቆስ ክ/ከተማ ፖሊስ መሆኑ ታወቀ

By   /  September 4, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on የቴዲ አፍሮን የሲዲ ምረቃ እንዳይካሄድ ያገደው የቂርቆስ ክ/ከተማ ፖሊስ መሆኑ ታወቀ

ይልቅ ወሬ ልንገርህ በታምራት ሀይሉ በትላንትናው እለት ሊካሄድ ፕሮግራም ተይዞለት የነበረው የተወዳጁ አርቲስት ቴዲ አፍሮ የሲዲ ምረቃ ፕሮግራም ሊካሄድ ያልቻለው በአዘጋጁ ጆርካ ኤቨንት በኩል መቅረብ የነበረበት የእውቅና/ፍቃድ ወረቀት ባለማቅረቡ እንደሆነ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ሀላፊ ም/ኮምሽነር ሽመልስ ሽፈራው ዛሬ ለቁም ነገር መጽሄት ተናግረዋል። ባለፈው ሀሙስ ጠዋት የፖሊስን ድጋፍ የሚጠይቅ ደብዳቤ የጆርካ ኤቨንት ሰዎች ይዘው […]

Read More →
Latest

የማለዳ ሬዲዮ ዝግጅት ክፍል ሁለት

By   /  September 4, 2017  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on የማለዳ ሬዲዮ ዝግጅት ክፍል ሁለት

Read More →
Latest

ለብቻው ቤተ-መንግስቱን ያንቀጠቀጠ ብላቴና፣ ቴዲ አፍሮ ክንፉ አሰፋ

By   /  September 3, 2017  /  Addis Admas, AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on ለብቻው ቤተ-መንግስቱን ያንቀጠቀጠ ብላቴና፣ ቴዲ አፍሮ ክንፉ አሰፋ

     በነዚያ የነጠቡ ብዕሮች “ተራራውን ያንቀጠቀጠ” እየተባሉ ሲወደሱ የነበሩ ሁሉ እነሆ በአንድ ብላቴና ሲንቀጠቀጡ ከማየት የበለጠ ምስክር ከየትም ሊመጣ አይችልም። የ”ኢትዮጵያ” ስም ሲጠራ ብርክ እንደያዘው የሚሽመደመዱ፤ አንድ፣ ሁለት፣ ሶስት እየልን በጣት የምንቆጥራቸው የጥላቻና የበቀል ጉግማንጉጎች ለመሆናቸውም ትውልድን ደፍሮ ይናገርላቸዋል።  የዚህ ቡድን አባላት  ከመጠን ያለፉ ጭቃዎች መሆናቸውን እንኳ ለማወቅ ራሳቸውን በመስታወት የሚመለከቱ አይመስልም።      100 ሚሊዮን […]

Read More →
Latest

የቴዲ አፍሮ የሲዲ ምርቃት በመንግስት ሀይሎች መከልከሉ ተገለፀ! ሙሉ መረጃው እጃችን ላይ ገብቷል

By   /  September 3, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on የቴዲ አፍሮ የሲዲ ምርቃት በመንግስት ሀይሎች መከልከሉ ተገለፀ! ሙሉ መረጃው እጃችን ላይ ገብቷል

በዛሬው ምሽት ይካሄዳል ተብሎ ታስቦ የነበረው የኢትዮጵያ አልበም የሙዚቃ ምረቃ ስርአት የመንግስት ሀይሎች መከልከላቸውን እና ልዩ ፈቃድ ያስፈልግሀል ብለው መወሰናቸውን ቴዲ አፍሮ ባቀረበው የፕረስ ደብዳቤ ገልጣል ። ይህም ደብዳቤ እንደሚገልፀው ዝግጅቱን አጠናቀን ለእንግዶች የጥሪ ወረቀት ተላልፎ በጉጉት በሚጠበቁበት የመጨረሻው ሰአት በተለይም የመንግስት መስሪያ ቤቶች በተዘጉበት መረሀግበሩን አታካሂዱም መባላችንን በጥልቅ ሀዘን ነው ሲል ገልፀፇል ። ለአድናቂዎቹና […]

Read More →
Latest

የዜግነት ክብር የኢትዮጵያ የዘመኑ ህዝብ መዝሙር ደራሲ እና የሙዚቃ ሰው ሰሎሞን ሉሉ ምትኩ (1939 – 2009)

By   /  August 30, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የዜግነት ክብር የኢትዮጵያ የዘመኑ ህዝብ መዝሙር ደራሲ እና የሙዚቃ ሰው ሰሎሞን ሉሉ ምትኩ (1939 – 2009)

የሙዚቃ ሰው ሰሎሞን ሉሉ ምትኩ በዚህ ዘመን የኢትዮጵያ ሕዝብ ‹‹የዜግነት ክብር . . .›› መዝሙር የሙዚቃ ደራሲና አቀነባባሪ በመሆን ይታወቃሉ፡፡ በሙዚቃ ትምህርት በተለይ ትራምፔት በሚባለው የሙዚቃ መሣሪያ በቡልጋሪያ በማስትሬት ዲግሪ የቀሰሙት አቶ ሰሎሞን፣ በያሬድ ሙዚቃ ትምህርት ቤት መምህርነታቸው ብዙ ተማሪዎችን አፍርተዋል፡፡ በአሁኑ ዘመን በአገር ውስም ሆነ በባሕር ማዶ የሚገኙ የትራምፔት ተጫዋቾችና መምህራን የአቶ ሰሎሞን ውጤቶች […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar