www.maledatimes.com 2017 - MALEDA TIMES - Page 12
Loading...
You are here:  Home  >  2017  -  Page 12
Latest

ኤርትራ የተጣለባትን ማዕቀብ በመጣሷ የፀጥታው ምክር ቤት አጣሪ ቡድን ሊልክ ነው

By   /  August 29, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኤርትራ የተጣለባትን ማዕቀብ በመጣሷ የፀጥታው ምክር ቤት አጣሪ ቡድን ሊልክ ነው

እ.ኤ.አ. ከ2009 ጀምሮ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የፀጥታው ምክር ቤት ማዕቀብ የተጣለባት ኤርትራ፣ ማዕቀቡን በመጣሷ ምክንያት ምክር ቤቱ ጉዳዩን የሚያጣራ ቡድን ሊልክ መሆኑ ታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ መለስ ዓለም ነሐሴ 18 ቀን 2009 ዓ.ም. ጋዜጣዊ መግለጫ ሲሰጡ እንደተናገሩት፣ ኤርትራ የተጣለባትን ማዕቀብ በተደጋጋሚ ጊዜ እየጣሰች መሆኑን ኢትዮጵያ ለተመድ የፀጥታው ምክር ቤት አባላት በተደጋጋሚ […]

Read More →
Latest

“መኢአድ” እና “ሰማያዊ” ለአዲስ አበባ ምርጫ ተዋህደው ሊወዳደሩ ነው

By   /  August 29, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on “መኢአድ” እና “ሰማያዊ” ለአዲስ አበባ ምርጫ ተዋህደው ሊወዳደሩ ነው

ምንጭ አዲስ አድማስ  ጽሁፍ ዝግጅት በአለማየሁ አንበሴ “በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ፣ 195 አመራርና አባሎቻችን ታስረዋል” ሰማያዊ ፓርቲና መኢአድ ሰሞኑን ከተለያዩ ሀገራት ዲፕሎማቶች ጋር ባደረጉት ውይይት፣ በቀጣይ ዓመት ለሚካሄደው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምርጫ፣ተዋህደው ለመወዳደር ማቀዳቸውን አስታውቀዋል፡፡ የፓርቲዎቹ አመራሮች፣ ከ20 በላይ ከሚሆኑ ዲፕሎማቶች ጋር በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁና አፈፃፀሙ፣ በቀጣይ የፓርቲዎቹ የጋራ እቅድና በአዲስ አበባ ከተማ የ2010 ምርጫ […]

Read More →
Latest

በአማራ ክልል በ“አተት” ወረርሽኝ፣ የ42 ሰዎች ህይወት አልፏል

By   /  August 29, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአማራ ክልል በ“አተት” ወረርሽኝ፣ የ42 ሰዎች ህይወት አልፏል

ምንጭ አዲስ አድማስ ዜና ጽሁፍ በአለማየሁ አንበሴ ወረርሽኝ፣ የ42 ሰዎች ህይወት አልፏል “በሽታውን ሙሉ ለሙሉ ለመቆጣጠር ከ100 ሚ. ብር በላይ ያስፈልጋል” የክልሉ ጤና ቢሮ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የድጋፍ ጥሪ አቅርቧል በአማራ ክልል ከየካቲት ወር ወዲህ በተከሰተው የአተት ወረርሽኝ፣ የ42 ሰዎች ህይወት ማለፉን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል፡፡ የወረርሽኙ መነሻዎች የፀበል ቦታዎችና ሰፋፊ የእርሻ ልማት ጣቢያዎች እንደሆኑም […]

Read More →
Latest

ኢህአዴግ ቀባሪ እንጂ መካሪ አይሻም

By   /  August 29, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢህአዴግ ቀባሪ እንጂ መካሪ አይሻም

source Horn affair በዘንድሮው ዓመት በተለያዩ የሀገራችን አከባቢዎች የፀጥታና አለመረጋጋት ችግር መከሰቱ ይታወቃል። የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች በተደጋጋሚ የተቃውሞ ሰልፍ በማድረግ ጥያቄዎቻቸውን አቅርበዋል። በዚህ አጋጣሚ ከፀጥታ ኃይሎች ጋር በተፈጠረው ግጭት ምክንያት በዜጎች ላይ የአካል ጉዳት፣ የሕይወት መጥፋት እና የንብረት ውድመት ደርሷል። በመሆኑም፣ ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት የሚከተሉትን የመፍትሄ ሃሳቦች ተግባራዊ ማድረግ ያሻል፡፡ 1ኛ፡- ነፃ ምርጫ በማካሄድ ሰላማዊ […]

Read More →
Latest

የማለዳ ሬዲዮ ፕሮግራም ተጀመረ!! ስርጭቱን ይከታተሉ

By   /  August 27, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia, Movies, music, Music Clip, ማለዳ ራዲዮ, ባላገሯ በአሜሪካ, ፊልሞች  /  Comments Off on የማለዳ ሬዲዮ ፕሮግራም ተጀመረ!! ስርጭቱን ይከታተሉ

Read More →
Latest

አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሬዲዮ ድርጅት ሊፈርስ ነው ( ታሪካዊ ቦታዎች በሙሉ በሃገሪቱ ውስጥ እየጠፉ ነው)

By   /  August 25, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ሬዲዮ ድርጅት ሊፈርስ ነው ( ታሪካዊ ቦታዎች በሙሉ በሃገሪቱ ውስጥ እየጠፉ ነው)

ይልቅ ወሬ ልንገራችሁ ታሪካዊው የአቡነ ጴጥሮስ ሬዲዮ ጣቢያ ስለመፍረሱ ቅ ፅ 16 ቁጥር 310 ነሀ ሴ 2009 መቼም አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ አጠገብ የሚገኘውን የቀድሞ የኢትዮጵያ ሬዲዮ ጣቢያ ህንፃ ታውቀዋለህ አይደል? ህንፃው ታሪካዊ ንግግሮችና የህዝብ መልዕክቶች የተላለፉበት የሬዲዮ ጣቢያ እንደነበር መቼም አትዘነጋውም፤ ምን ምን? ምነው የአፄ ኃይለስላሴ ከስልጣን መውረድ የተነገረው በዚሁ ጣቢያ ስቱዲዮ ነበር፤ ሌላስ? ሌላውማ […]

Read More →
Latest

በችካጎ ለመጀመሪያ ጊዜ የስራ ልምድ እና ብቃት ባላቸው ጋዜጠኞች ሬዲዮ ፕሮግራም ሊጀመር ነው

By   /  August 24, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on በችካጎ ለመጀመሪያ ጊዜ የስራ ልምድ እና ብቃት ባላቸው ጋዜጠኞች ሬዲዮ ፕሮግራም ሊጀመር ነው

በሰሜን አሜሪካ ምእራባዊ ግዛት በምትገኘው እና በአለም አቀፍ ትልቅ ደረጃ አላቸው ከሚባሉት ከተሞች አንዷ በሆነችው ችካጎ አዲስ የሬዲዮ ፕሮግራም በአማርኛ የቀጥታ ስርጭት ሊጀመር ነው። ከፍተኛ፡የሆነ፡ማሕበረሰብ፡ቢኖራትም፡በተጠናከረ የማህበረሰብ ውስጥ የተጠከረ የመገናኛ ብዙሃን አልነበራትም  ይሄውም ጠንካራ ባለሙያ ባለመኖሯ ነው ሲሉ የአካባቢው ነዋሪዎች ይገልጻሉ ። ሰፊ የኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ማህበረሰብ በሰፈሩባት በዚችው ከተማ እንዲህ አይነቱ እድል መፈጠሩ ለማህበረሰቡ የመረጃ […]

Read More →
Latest

በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የሚልኩት የውጭ ምንዛሬ የህወሓት እጅ ውስጥ እየገባ አለመሆኑ ተጠቆመ

By   /  August 24, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የሚልኩት የውጭ ምንዛሬ የህወሓት እጅ ውስጥ እየገባ አለመሆኑ ተጠቆመ

ኑሯቸውን በተለያዩ የውጭ ሀገራት ያደረጉ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገር ቤት የሚልኩት ገንዘብ የህወሓት እጅ ውስጥ እየገባ እንዳልሆነ አንድ መረጃ አመለከተ፡፡ በጉዳዩ ላይ ጥናት ያደረገው ዓለም ዓቀፉ የስደተኞች ተቋም፣ በውጭ ሀገራት የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ወደ ቤተሰቦቻቸው ከሚልኩት የውጭ ምንዛሪ ውስጥ 78 በመቶ የሚሆነው ገንዘብ፣ በህገ ወጥ መንገዶች እንደሚገባ አስታውቋል፡፡ ይህ የገንዘብ አላላክ ዘዴ ከህወሓት ቁጥጥር ውጭ በመሆኑ፣ በውጭ […]

Read More →
Latest

Businesses across Oromia region shut down in protest

By   /  August 24, 2017  /  AFRICA  /  Comments Off on Businesses across Oromia region shut down in protest

Many people have stayed at home and business owners have closed their doors in parts of Oromia region. Most shops, hotels and restaurants in south-eastern towns of Miesso, Chiro, Hirina and Aweday towns have been shut after strikes were called on Wednesday. The latest protest is said to be a continuation of the nation wide […]

Read More →
Latest

የንግድ ድርጅቶች በመላው የኦሮሚያ ክልል ተዘግተው ከረሙ አሁንም ይቀጥላል ይላሉ ታዳሚዎቹ

By   /  August 24, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የንግድ ድርጅቶች በመላው የኦሮሚያ ክልል ተዘግተው ከረሙ አሁንም ይቀጥላል ይላሉ ታዳሚዎቹ

ብዙ ሰዎች በቤት ውስጥ ይቆያሉ  የንግድ ባለቤቶች በኦሮሚያ ክልል ሰላማዊ ስርአት እስካልመጣ ዘረኝነት እስካልተወገደ ድረስ ተቃውⶁቸው እንደሚቀጥል ገልጸዋል፤ አንዳንድ ንግድ ቤቶች  ዘግተዋል። ረቡዕ, ሰሜን ምስራቅ እና ምስራቅ አቅራቢያ በሚገኙ የሜይዞ, የቺሮ, ሂሪና እና አዋዴ ከተማዎች ውስጥ አብዛኞቹ ሱቆች, ሆቴሎች እና ምግብ ቤቶች ዘግተዋል. በቅርቡ የተካሄደው ተቃውሞ በሀምሌ ወር የተከለሰው የግብር ህግን በመቃወም በመንግስት ላይ ተቃውሞውን […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar