www.maledatimes.com 2017 - MALEDA TIMES - Page 14
Loading...
You are here:  Home  >  2017  -  Page 14
Latest

አርቲስት ጥላሁን ጉግሳ ምን ነካው?

By   /  August 21, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on አርቲስት ጥላሁን ጉግሳ ምን ነካው?

ክንፉ አሰፋ       ከአጭር ግዜ እረፍት በኋላ፣ EBC ላይ ብቅ ያለው “ቤቶች” በተሰኘው ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ በክፍል185 እጅግ አስደምሞናል። ተመልካቹ ህዝብ በማህበራዊ ድረ-ገጾች ጥለሁን ጉግሳ ላይ እየወረደበት ያለው “አሽቃባጭ፣ የወያኔ አቃጣሪ…” ወዘተ ውግዘቶችና ስድቦችን ባልጋራም፣ ይህ አንጋፋ አርቲስት ጥበብን የፖለቲካ መደለያ ስለማድረጉ ግን ምስክር አያሻም።  በአንድ ወቅት እጅግ ተወዳጅ የነበረ ይህ ድራማ በመጠነኛ የህወሃት ልማታዊ ቅኝትእየተቃኘ መጥቶ አሁን ላይ ወገን የለየ ይመስላል።   ዶፍ ሲጥል ገሚሱ ይበሰብሳል፤ ሌላው ተጠልሎ ይመለከታል፣ […]

Read More →
Latest

የቴዲ አፍሮ የአዲስ አመት ሙዚቃ ዝግጅት ተከለከለ :: ሙሉ ሪፖርቱን ይዘናል

By   /  August 21, 2017  /  Addis Admas, AFRICA, Ethiopia, music, Music Clip  /  Comments Off on የቴዲ አፍሮ የአዲስ አመት ሙዚቃ ዝግጅት ተከለከለ :: ሙሉ ሪፖርቱን ይዘናል

በመዲናይቱ አዲስ አበባ ይከናወናል ተብሎ የተጠበቀው የድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን የሙዚቃ ዝግጅት ፕሮግራም በጠቅላይ ምንስትር ቢሮ መከልከሉን ተሰማ ይሄውም  የመንግስት መስሪያ ቤቱ እንደሚያመለክተው ከሆነ ፣በአዲስ አመት የሚያቀርበው የአዲስ አመት ዋዜማ ዝግጅትን እደሚያደናቅፍበት ስለተረዳ የቴዎድሮስ ካሳሁንን የሙዚቃ ፕሮግራም መሰረዝ እንደ ዋነኛ መፍትሄ ሆኖ ተገኝቷል ሲል ገልጿል ። በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል ተብሎ የሚጠበቀው የሴፕቴምበር 10 […]

Read More →
Latest

Permit denied for Teddy Afro concert

By   /  August 21, 2017  /  Addis Admas, AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on Permit denied for Teddy Afro concert

Teddy Afro. Photograph Mulugeta AyeneAP A planned concert by Ethiopia’s biggest pop star, Teddy Afro on Ethiopian New Year’s eve has been denied permit, according to the radio show Ethiopicalink. The September 10 concert in Addis Ababa’s Millennium Hall was expected to draw more than ten thousand people and the artist was reportedly to be […]

Read More →
Latest

ይድነቃቸው ተሰማ ፡ የአፍሪካ እግርኳስ አባት (ክፍል 3)

By   /  August 19, 2017  /  Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ  /  Comments Off on ይድነቃቸው ተሰማ ፡ የአፍሪካ እግርኳስ አባት (ክፍል 3)

2 ተከታታይ ክፍሎች የታላቁን ኢትዮጵያዊ የእግርኳስ ሰው ይድነቃቸው ተሰማን ህይወት እና በአፍሪካ እግርኳስ ላይ የነበራቸውን ሚና ዳሰናል፡፡ ዛሬ በመጨረሻው ክፍል ደግሞ ይድነቃቸው ተሰማ በካፍ ፕሬዝዳንትነት ዘመናቸው ያከናወኗቸው ተግባራትን ይዳስሳል፡፡ ይድነቃቸው በካፍ ፕሬዘዳንትነት በ1965ቱ የያዉንዴ ጠቅላላ ጉባዔ ይድነቃቸው የሱዳኑን ዶ/ር አብዱልሃሊም መሃመድ 15 ለ 12 በሆነ የድምፅ ብልጫ በማሸነፍ የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዘዳንት ሆነው ተመረጡ። ምንም […]

Read More →
Latest

ይድነቃቸው ተሰማ፡ የአፍሪካ እግር ኳስ አባት – ክፍል 2

By   /  August 19, 2017  /  Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ  /  Comments Off on ይድነቃቸው ተሰማ፡ የአፍሪካ እግር ኳስ አባት – ክፍል 2

የይድነቃቸው ተፅእኖ በአፍሪካ መድረክ ትላንት በክፍል አንድ የታላቁን የእግርኳስ ሰው ክቡር ይድነቃቸው ተሰማ ህይወት ዳስሰን ነበር፡፡ በዛሬው ክፍል ደግሞ ይድነቃቸው በአፍሪካ መድረክ የሰሩትን ስራ እንዳስሳለን፡፡ ይድነቃቸው በእግርኳስ ተጫዋችነት ህይወታቸው ለ23 ዓመታት የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ ማሊያን አድርገው ተሰልፈዋል። ክለቡ በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜም የውጪ ሃገር ክለብ ገጥሞ የአርመኑን አራራት ክለብ 2-0 ሲያሸንፍ አንዱን ግብ ከመረብ ያሳረፉትም […]

Read More →
Latest

ይድነቃቸው ተሰማ ፡ የአፍሪካ እግር ኳስ አባት (ክፍል 1)

By   /  August 19, 2017  /  Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ  /  Comments Off on ይድነቃቸው ተሰማ ፡ የአፍሪካ እግር ኳስ አባት (ክፍል 1)

በሲራክ ተመስገን ጋዜጠኛ ገዳሙ አብርሃ «የጅብራልታር ቋጥኝ» ስለሚላቸው ድንቅ የአፍሪካ ሰው ብዙዎች የእድሜ እኩያዎቼ አያውቁም። ሚዲያዎችም ስለዚህ የአፍሪካ እግር ኳስአባት ሲያወሩ አይታይም። ቅድስ ጊዮርጊስ በስማቸው ከሰየመላቸው የታዳጊዎች ውድድርና አዲስ ያስገነባውን አካዳሚ በስማቸው ከመሰየሙ በስተቀር ይድነቃቸውከነመፈጠራቸው ተረስተዋል። እነዚህ መግፌኤዎች ናቸው ስለዚህ ድንቅ አፍሪካዊ ብዕሬን እንድመዝ ያስደረገኝ። ይህን ፅሁፍ ሳዘጋጅ ይድነቃቸው በአለምናበስፖርት አለም የሚለው መፅሐፍ ትልቅ የመረጃ ግብአት ሆኖኛል። ይድነቃቸው ተሰማ ማናቸው? ክቡር ይድነቃቸው ተሰማ ከአባታቸው ባለቅኔ ከነጋድራስ ተሰማ እሸቴ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ ሙላቷ ገ/ስላሴ መስከረም 1 1914 ዓም በጅማ ከተማ ተወለዱ። እንደማንኛውም የዘመኑ ልጆች እድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስ የቄስ ተማሪ ቤት ገቡ። ከ6—14 ዓመት ዕድሜያቸው ዘመናዊ የፈረንሳይኛ ትምህርት በአሊያንስ፣ በዳግማዊ ምንሊክና በተፈሪ መኮንን ት/ቤቶች ተከታትለዋል። ዕድሚያቸው 14 በሆነበት […]

Read More →
Latest

በተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የነበረው “የሐሰተኛ ምስክርነት” መሰማት ሂደት ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቶት ፍ/ቤቱ ለእረፍት ዝግ ሆነ

By   /  August 19, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on በተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የነበረው “የሐሰተኛ ምስክርነት” መሰማት ሂደት ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቶት ፍ/ቤቱ ለእረፍት ዝግ ሆነ

file photo — በኢትዮጵያ የፍትሕ ሥርዓቱ ከቀን ወደ ቀን እያሽቆለቆለ መሄዱን በተመለከተ ቅርበት ያላቸው ባለሙያዎች እና ታዛቢዎች የሚያቀርቦቸው ትችቶች እና አሰተያየቶች እንደሚያመለክተው የጉዳዩ አሳሳቢነት ከፍተኛ ደረጃ መድረሱን ነው። በፍትሕ ሥርዓቱ በዋነኝነት ከሚነሱ ችግሮች ውስጥ “የሐሰተኛ ምስክርነት” ነው። በተለይ የፖለቲካ እና የህሊና እስረኞችን አስመልክቶ በከሳሽ የዐቃቤ ሕግ የሚቀርቦት ምስክሮች፤ ምስክርነታቸው “ሐሰት” እንደሆነ በተከሳሾች በተደጋጋሚ እየተገለፀ ይገኛል። […]

Read More →
Latest

የፌደራል መንግስት ቸልተኝነት ለነጭ ሣር ብሄራዊ ፓርክ ህልውና አደጋ ውስጥ መውደቅ ምክንያት ነው ተባለ

By   /  August 19, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የፌደራል መንግስት ቸልተኝነት ለነጭ ሣር ብሄራዊ ፓርክ ህልውና አደጋ ውስጥ መውደቅ ምክንያት ነው ተባለ

ከአርባምንጭ ነዋሪዎች የተላከ የኢህአዴግ ከፋፉለህ ግዛ ፖሊሲ አይደለም ለሰው ልጅ ለተፈጥሮም አደገኛ ነው የፌደራል መንግስት ቸልተኝነት ለነጭ ሣር ብሄራዊ ፓርክ ህልውና አደጋ ውስጥ መውደቅ ምክንያት ነው ተባለ። ለነጭ ሣር ብሄራዊ ፓርክ ህልውና አደጋ ውስጥ መውደቅ ዋንኛ ምክንያት የፌደራል መንግስት ለሌሎች የሀገሪቱ ተፈጥሯዊ እና ታሪካዊ የመስህብ ስፍራዎች የሰጠውን ዓይነት በቂ ትኩረት በመንፈጉ እንደሆነ በጉዳዩ ላይ አስተያየታቸውን […]

Read More →
Latest

የነጉርሜሳ አያና ምስክሮች ለአራተኛ ቀን መደመጥ ቀጥሏል

By   /  August 19, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የነጉርሜሳ አያና ምስክሮች ለአራተኛ ቀን መደመጥ ቀጥሏል

  የነጉርሜሳ አያና ምስክሮች ለአራተኛ ቀን መደመጥ ቀጥሏል።(11/12/2009) በእነ ጉርሜሳ አያና መዝገብ በዛሬው ቀጠሮ የሚሰሙት ምስክሮች ለ2ኛ ተከሳሽ ጉርሜሳ አያና 4ት ምስክሮች እንዲሁም ለ3ኛ ተከሳሽ አዲሱ ቡላላ የምትመሰክር 1 ምስክር ባጠቃላይ 5ት ምስክሮች የቀረቡ መሆናቸውን ጠበቆች ተናግረዋል። በቅድሚያ ለ3ኛ ተከሳሽ አዲሱ ቡላላ የምትመሰክረው ተመላላሽ ሰራተኛው የነበረችው ወ/ት ፈለቁ ሃይሌ ፓሊሶች ለፍተሻ በመጡ ሰአት እቤት የነበረች […]

Read More →
Latest

የገቢዎችና ጉምሩክ የቀረጥ ነፃ ማስፈጸሚያ መምርያ ኃላፊ በድጋሚ ጊዜ ቀጠሮ ተጠየቀባቸው

By   /  August 17, 2017  /  Addis Admas, AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on የገቢዎችና ጉምሩክ የቀረጥ ነፃ ማስፈጸሚያ መምርያ ኃላፊ በድጋሚ ጊዜ ቀጠሮ ተጠየቀባቸው

በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን በመንግሥት የተሰጡ ከቀረጥ ነፃ መብቶች ማስፈጸሚያ መምርያ ኃላፊ፣ በተጠረጠሩበት ከአሥር ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት ማድረስ ወንጀል በድጋሚ 14 ቀናት ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተጠየቀባቸው፡፡ የመምሪያ ኃላፊዋ ዓለምፀሐይ ግርማይ (ዶ/ር) የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቡድን በቁጥጥር ሥር ያዋላቸው፣ ወደ ውጭ አገር ሊወጡ ሲሉ መሆኑን መዘገባችን ይታወሳል፡፡ መርማሪ ቡድኑ ለፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar