የደርግ መቶ አለቃ እሸቱ እና ዘ ሄግ የፍርድ ውሳኔ ክትትል
ክንፉ አሰፋ (ዘ ሄግ) ለ25 ዓመታት በኔዘርላንድ ውስጥ ሲኖር ሰብዓዊነት ማለት ምን እንደሆነ በደንብ የተረዳ ይመስላል። ምዕራባውያን ለሰብዓዊ ፍጡርየሚሰጡትን ዋጋ ሳይገነዘብ አልቀረም። አምላክ በአምሳሉ የፈጠረውየሰው ልጅ ህይወት ቀርቶ ለእንሰሶች ህይወት የሚሰጠውን ክብር ሌትተቀን እያየ የአመለካከት ለውጥ አያደርግም ብሎ ለመናገር ይከብዳል። እዚህ ሰብአዊ ፍጡርን በፖለቲካ አመለካከቱ መግደል ከቶውንምአይታሰብም። መግደል አይደለም የሰው ልጅ ላይ እጁን የሚያነሳ፣ ጸያፍስድብ ከአንደበቱ የሚያወጣ እንኳ ባለስልጣን ቢኖር ዋጋ ይከፍላል። መቶ አለቃ እሸቱ በዚህ ሕብረተሰብ ውስጥ ለ25 ዓመታትዘልቋል። ከ25 ዓመት በፊት የነበረውን ትውስታ ሁሉ አጭንቅላቱ ሰርዞአዲስ የስነልቦና ተክለሰውነት ይዞ እየኖረ ነው። በሌላ አገላለጽ ከ30 ዓማታት በፊት የተከሰተውን ሁሉ እንዳያስታውስ ሜሞሪው ሙሉ በሙሉ ታጥቧል። ‘ወጣቱ የደርግ አባል’ ተብሎ ይጠራ የነበረው መቶ አለቃእሸቱ አለሙ ዜግነቱ ወደ ሆላንዳዊነት ሲቀየር በሱ አመለካከት ሁለ ነገሩ ተቀይሯል። ከዚያን ግዜ በኋላ እያቆራረጠ መተንፈስን አቆሞ የነጻነት አየር ያገኘ መስሎት ነበር። እንደማንኛውም የደች ዜጋ ይኖራል፣ይዝናናል፣ የዜግነት መብቱን ያስከብራል። “የተሳሳተ ሰው ነው የያዛችሁት” ነበር ያለው መቶ አለቃ እሸቱዓለሙ በዘ-ሄግ ከተማ የዓለም አቀፍ ወንጀል ችሎት ላይ ቀርቦ ቃሉንሲሰጥ። እርግጥ ነው። አሁን “ነጻ ሰው ነኝ” ብሎ ራስን ላሳመነ ሰውከዳይኖሰር የገዘፈ ወንጀል ከላይ ሲጫንበት ማስደንገጡአያስገርምም። “አቃብያነ-ሕግ በምን እንደከሰሱኝ ስሰማ እጅግተደናግጫለሁ” በማለት ለፍርድ ቤቱ የተናገረው ቃል ይህንኑያረጋግጥልናል። ወንጀሉ ከበድ ይላል። በሆላንድ ሃገር (ዓለማቀፉን […]
Read More →ጋዜጠኛና ገጣሚ ሰለሞን ደሬሳ ከዚህ አለም በሞት ተለየ
ጋዜጠኛ እና ገጣሚ ሰለሞን ደሬሳ ለእረጅም ጊዜ በምንሶታ ኑሮውን አድርጎ በህክምና ባለሙያዎች ሲረዳ ቆይቶ ህይወቱ ማለፉን ከቅርብ ወዳጃችን ከቴአትር ባለሙያ ከእጩ ዶ/ር ሱራፌል ወንድሙ ለመረዳት ችለናል። መልካም እና ቀና የነበረው ሰለሞን ደሬሳ በበሳሉ እና ጠንካራ ፅሁፎቹ የሚታወቅ የነበረ ሲሆን በፈረንሳይኛ፣እንግሊዝኛ እና አማርኛ ፅሁፎቹ ጥሩ አድርጎ የሚፅፍ እንደነበር ዘገባዎች ይጠቁማሉ ። ሰለሞን ደሬሳ በወለጋ አካባቢ የተወለደ […]
Read More →በመኪና አደጋ ህይወታቸውን ያጡት ሁለቱ ሰዎች ማንነታቸውን ፖሊስ ገለፀ!
የ56 አመት ጎልማሳው የኢትዮጵያዊ መኮንን ካሳ በችካጎ ነዋሪ ሲሆን በታክሲ ትራንስፖርት አገልግሎት ህይወቱን የሚመራ እና ባለትዳር ነበር የሀይወነዳይ አሽከርካሪውም ማንነቱን እና የመኪናውን ሰሌዳ ቁጥር ከሌላ ስቴት የመጣ ቢሆንም ነዋሪነቱ የችካጎ መሆኑ ተጠቁሞአል ።ዝርዝር መረጃውን ከቪዲዮው ይመልከቱ!
Read More →በችካጎ የመኪና አደጋ ኢትዮጵያዊው ታክሲ አሸከርካሪ ህይወቱ አለፈ
በቅርብ ጎን በኩል በሚገኘው የታክሲ ካቢድ ሹፌሩ እና የሌላኛው መኪና አሽከርካሪ ሁለቱም ሰዎች የሞት አደጋ ደረሰባቸው ከ 3 ሰዓት በኋላ ያለው ሰዓት በኖርዝክ ክላርክ 1000 ብሎክ ላይ ነበር ይህ አደጋ የተፈጸመው የአንድ የሃይዳይ ሰናዳ አሽከርካሪ በክላክ ደቡብ በኩል በመጓዝ ላይ ሳለ በከፍተኛ ፍጥነት በመጓዝ በቀይ መብራትን በመጣስ ወይንም መቆም አልቻለም የታክሲው ነጂ የሆነውን አቶ መኮንን […]
Read More →Benshangul Gumuz ethnic violence left several dead
Arefayné Fantahun BenMap Several people, including women and children, were killed in ethnic violence in Kamashi woreda of the Benshangul Gumuz region, the western part of the country on Friday and Thursday, according to multiple reports. Exact numbers of those killed and injured are hard to establish. Yilkal Getnet of the Blue party oppostion […]
Read More →በህንድ ሀገር የሚገኙ 1000 የኢትዮጲያ መምህራን በዶላር እጥረት ምክንያት ትምህርታቸውን ሊያቋርጡ ነው! መምህር ስዩም ተሾመ ለማለዳ ታይምስ መረጃ አጠናቅሮ ከአዲስ አበባ እንደላከው
መንግስት ትኩረት ሰጥቸዋለሁ ለሚለው “የትምህርት ጥራት” በተለይም “የከፍተኛ ትምህርት ጥራት” የመምህራን ልማት ዋና የትኩረት አቅጣጫ እንደሆነ በተለያዩ ጊዚያት ሲለፍፍ ቆይቷል። ይህን ለማሳካት የከፍተኛ ት/ት ተቋማት መምህራን የትምህርት ደረጃ፤ 0% የመጀመሪያ ዲግሪ፣ 75% የሁለተኛ ዲግሪ እና 25% የሶስተኛ ዲግሪ እንዲሆን እየሰራ መሆኑን በተደጋጋሚ መግለፁ ይታወሳል፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር አመታዊ እቅድና ሪፖርቶች ይህን ያመለክታሉ። በዚህ መሠረት፣ የት/ት ሚኒስቴር […]
Read More →“በጥልቅ ሀዘን ውስጥ ላለ ሰው ትንቢት አትናገር !”
ዳንኤል ሽበሽ እንደጻፈው ——————”””””””—————- ዛሬ ጥቅምት 16 ቀን፡ 2010 ዓም ጠቅላይ ሚኒስትራቸው የፕ/ት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ለሕ/ተ/ም ያደረጉትን መክፈቻ ንግግር ተከትለው የሰጡትን ማብራሪያ (brief) አዳመጥኩኝ ፡፡ አንድ ሪፖርት የሚቀዳው ከዕቅድ እስከ ድርጊት ካለው ክፍል ውስጥ መሆኑ ግልጽ ነው ፡፡ ካልዋሸን ወይም ካልተሳሳትን በስተቀር ሪፖርት እውነት መሆን አለበት ፡፡ ከዚህ ሀሳብ ስንነሳ አንገት ስላስደፋን የመንግሥታቸው ሪፖርት […]
Read More →የግንቦት ሰባት ፓርቲ ስብሰባ ላይ የህብር ሬዲዮ ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋን የመቅረጸ ድምጽ እና ካሜራ ይዞ ገብቶ ከስፍራው ገብቶ እንዳይዘግብ ከለከሉት
በላስቬጋስ ይከናወን የነበረውን የግንቦት ሰባት የገንዘብ ማሰባሰብ ፕሮግራም ላይ ደጋፊዎቹን እና ሌሎች ነጻነት ናፋቂ አባላትን ገንዘብ ማሰባሰብ ላይ የሚገኘው የግንቦት ሰባት የገንዘብ ቡድን የነጻ ጋዜጠኞች የአመራር አካል እና የህብር ሬዲዮ ዋና አዘጋጅ የሆነውን ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ ከስፍራው ሆኖ እንዳይዘግብ ከአመራር አካላቶች በተሰጠው ትእዛዝ መሆኑን ለማለዳ ታይምስ የደረሰው ዘገባ ያመለክታል። ጋዜጠኛው ከስብሰባ አዘጋጆች ጋር የነበረውን የመረጃ […]
Read More →የደች ሆላንድ መንግስት እማኝ በ1970 ዎቹ ለተፈጸመ የጦር ወንጀል ችሎት ኢትዮጵያዊውን ለፍርድ ያቀርባል
አምስተርዳም (ሮም) – አንድ የደች ዜጋ የሆነ ኢትዮጵያዊ እ.ኤ.አ. በ 1970 ዎቹ ውስጥ በኢትዮጵያ ውስጥ የጦር ወንጀል በመፍጠሩ ክስ ተመስርቶ በኔዘርላንድ ውስጥ ለፍርድ ይቀርባል. በኢትዮጵያ የተወለደው የ 63 ዓመት የሆነውን ግለሰብ በ 1970 ዎቹ መገባደጃ ላይ የቀድሞው የኢትዮጵያ መሪ የነበሩት ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለ ማርያም ተቃዋሚዎች ማሠቃየትን, ጥቃቶችን እና ግድያን በማድረጉ የወንጀሉ ተጠቂዎች በኢትዮጵያዊያኖች የሆኑት ደግሞ ጎጃም አካባቢ […]
Read More →Thanking the U.S. Embassy in Ethiopia for Standing and Walking on the Right Side of History
Posted by almariam On October 18, 2017, the U.S. Embassy in Ethiopia issued the following statement: United States sees peaceful demonstrations as a legitimate means of expression and political participation. We note with appreciation a number of recent events during which demonstrators expressed themselves peacefully, and during which security forces exercised restraint in allowing them to do so. […]
Read More →