www.maledatimes.com 2017 - MALEDA TIMES - Page 5
Loading...
You are here:  Home  >  2017  -  Page 5
Latest

Ethiopia PM’s ex-top advisor must be prosecuted – E.U. MP

By   /  October 19, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on Ethiopia PM’s ex-top advisor must be prosecuted – E.U. MP

     ETHIOPIA Bereket Simon, a former top advisor to Ethiopian Premier Hailemariam Desalegn must be prosecuted for crimes against Ethiopians. This is the view expressed by a Member of the European parliament, Ana Gomes, after news of the Bereket’s resignation was announced on earlier this week. The Portuguese politician who doubles as a Socialist […]

Read More →
Latest

የአቶ በቀለ ገርባ የይግባኝ ክርክር ተሰማ

By   /  October 19, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on የአቶ በቀለ ገርባ የይግባኝ ክርክር ተሰማ

  “ፍርድ ቤቱ ወደ ክርክር መግባቱ አግባብ አይደለም” አቃቤ ህግ የአቶ ዮናታን ተስፋዬ ይግባኝ አቃቤ ህጉ “ፊልድ ወጥቷል” በሚል ሰበብ ሳይሰማ ቀርቷል (በጌታቸው ሺፈራው) ተከሰውበት ከነበረው የ”ሽብር ክስ” በብይን ወደ መደበኛ ወንጀል ህግ ተቀይሮላቸው ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት የዋስትና ጥያቄ አቅርበው ውድቅ የተደረገባቸው የኦፌኮ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ የዋስትና […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽኑ ሮም ላይ ተዘርፏል።

By   /  October 17, 2017  /  Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on የኢትዮጵያ ስፖርት ፌዴሬሽኑ ሮም ላይ ተዘርፏል።

ካለፈው ኦገስት ወር ጀምሮ እጅግ ተጋንኖ ሲወራ የነበረ ጉዳይ ነው። ፌዴሬሽኑ ሮም ላይ ተዘርፏል። ይህንን “ዝርፍያ” ልዩ ያደረገው በቅንብር እና በጥናት የተሰራ ነው የሚሉት ጥቂት አልነበሩም። ከውጭ የሚወራው እና የሚጻፈው ነገር ብዙ ነው። ፌዴሬሽኑ እንዴት እና ለምን ተዘረፈ? የሚለው ጥያቄ ግን ምላሹ ከመላ ምት ያላለፈ አልነበረም።   ቅዳሜ፣ 14 ኦክቶበር 2017 በአምስተርዳም ከተማ የተካሄደው አመታዊው የቦርድ […]

Read More →
Latest

አቶ በረከት ስምኦን ሥልጣን ለመልቀቅ ጥያቄ አቀረቡ

By   /  October 16, 2017  /  Addis Admas, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on አቶ በረከት ስምኦን ሥልጣን ለመልቀቅ ጥያቄ አቀረቡ

Amharic navigation ክፍሎች Image copyrightAFP በኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናት ምርምር ማዕከል የኢንዱስትሪ ዘርፍ መሪ ሚኒስትር ሆነው ሲያገለግሉ የነበሩት አቶ በረከት ስምኦን ሃላፊነታቸውን በፈቃዳቸው ለመልቀቅ ጥያቄ አቀረቡ። ለጉዳዩ ቅርብ የሆኑ ምንጮች ለቢቢሲ እንዳረጋገጡት አቶ በረከት የሥራ መልቀቂያ ጥያቄያቸውን ለጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ አስገብተዋል። አቶ በረከት ስምኦን ለበርካታ ዓመታት በቦርድ ሰብሳቢነት ሲመሩት ከነበረው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክም ሊለቁ እንደሆነ […]

Read More →
Latest

“የሰንደቅ ዓላማና አርማ ጉዳይ ለህዝብ ውይይት አልቀረበም” ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ (አዲስ አድማስ)

By   /  October 15, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on “የሰንደቅ ዓላማና አርማ ጉዳይ ለህዝብ ውይይት አልቀረበም” ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ (አዲስ አድማስ)

ከአዲስ አድማስ የተወሰደ ህገ መንግስቱን ከማርቀቅ አንስቶ እስከ ማፅደቅ በነበረው ሂደት ወሳኝ ሚና የነበራቸው የቀድሞ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፤ የሰነድ ማስረጃዎችን በመንተራስ ስለ ህገ መንግስቱና የጸደቀበትን ሂደት መቼም ቢሆን ከማስረዳት ሰልችተውና ቦዝነው አያውቁም፡፡ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ በሰንደቅ ዓላማ ዙሪያ አሁን ለነገሰው አለመግባባት መንስኤው ምን እንደሆነና መፍትሄውን እንዲሁም ተያያዥ ርዕሰ ጉዳዮችን አንስቶ አነጋግሯቸዋል፡፡ […]

Read More →
Latest

ከ75 ሺህ በላይ የሚሆኑ የኦሮሚያ ተወላጆች አካባቢያቸውን ጥለው ተፈናለዋል። ስርአቱ ሊበታተን ይችላል እንጂ አገሪቱ አትበታተንም !!

By   /  October 15, 2017  /  Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ  /  Comments Off on ከ75 ሺህ በላይ የሚሆኑ የኦሮሚያ ተወላጆች አካባቢያቸውን ጥለው ተፈናለዋል። ስርአቱ ሊበታተን ይችላል እንጂ አገሪቱ አትበታተንም !!

“ሥርዓቱ ይሆናል እንጂ አገር አትበታተንም” Image copyrightGETTY IMAGES በኦሮሚያ እና በሶማሌ ክልሎች በተቀሰቀሱ ግጭቶች ምክንያት የብዙ ሰዎች ህይወት ጠፍቷል፤ ከ75 ሺህ በላይ የሚሆኑ የኦሮሚያ ተወላጆች አካባቢያቸውን ጥለው መፈናቀል እንዲሁም ለሺህዎች ንብረት መውደምም ምክንያት ሆኗል። የክልሎቹ መንግሥታት ግን እርስ በርስ መወነጃጀልን መርጠዋል። ምንም እንኳን ይሄ እሰጥ እገባ እየቀለለ የመጣ ቢመስልም ግጭቶቹ እንዳልበረዱም፤ የሚፈናቀልም ሰው ቁጥር እየጨመረ […]

Read More →
Latest

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከእስር ተለቀቀ

By   /  October 15, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከእስር ተለቀቀ

Image copyrightTARIKU DESSALEGN  በትላንትናው እለት በሬዲዮ ዘገባችን አለመለቀቁን ዜናውን መስራታችን ይታወሳል ዛሬ ደግሞ መለቀቁን ወንድሙ ታሪኩ ደሣለኝ ዘግቧል ። ለወዳጅ ዘመዶቹ ደስታንም ፈጥሯል ። ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከእስር ተለቀቀ። የተዛባ መረጃን በማሰራጨትና ሕዝብን በመንግሥት ላይ በማነሳሳት ተከሶ የ3 ዓመት እስር የተፈረደበት ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከእስር ቤት ወጥቷል፡፡ አርብ ዕለት የእስር ጊዜውን ጨርሶ እንደሚፈታ ሲጠበቅ የነበረው […]

Read More →
Latest

ጸሃይ አሳታሚ ድርጅት ሃያኛውን የምስረታ በአል ዛሬ ያከብራል።

By   /  October 14, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጸሃይ አሳታሚ ድርጅት ሃያኛውን የምስረታ በአል ዛሬ ያከብራል።

ላለፉት ሃያ አመታት የተለያዩ መጽሃፍቶችን ለንባብ አብቅⶆል ፣ በተለይም በኢትዮጵያውያን ዘንድ ከፍተናውን የህትመ ስራ በመስራት ዝናንም አትርፎአል ፨ በሎስ አንጀለስ ሜሪ ማውንት መሰረቱን ያደረገው ይሄው አሳታሚ ድርጅት የደርግ ባለስልታናትን የስራ ጉዙ አስመልክቶ ብዙ መጽሃፎችን እያተመ ለህዝብ ሲያደርስ ቆይቷል፣ ከሃይለ ስላሴ ዘመን ጊዜ ጀምሮም ሆነ ቀዳሚ ታሪክንም ለህዝብ እና ለታሪክ ሲያትም ቆይቶ ዛሬ ሃያኛውን የልደት በአል […]

Read More →
Latest

ድምፃዊት ዘሪቱ ጌታሁን ከዚህ አለም ተለየች

By   /  October 11, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ድምፃዊት ዘሪቱ ጌታሁን ከዚህ አለም ተለየች

Breaking News – ሰበር ዜና – በአንድ ሳምንት ሁለት አንጋፋ ድምፃውያን ተለዩን! አሳዛኝ ዜና! ማለዳ ዜና በየአመቱ መስከረም ወር ላይ  ‹‹እንቁጣጣሽ›› በሚለው ልዩ ዜማ በአደይ አበባ ተንቆጥቁጣ የአዲስ አመት ብስራትን መምጣት በማብሰር የምትዘምርልን ፣ድምፀ መረዋዋ ዘሪቱ ጌታሁን አረፈች። ዘሪቱ በ9 አመቷ የሙዚቃ ስራ ላይ የተቀላቀለች በቀድሞው ዘመን እደሜ ሳይሆን በሳል የሙዚቃ እውቀት በሚታይበት የኦኬስትራ ባንድ […]

Read More →
Latest

Ethiopia’s ethnic federalism is being tested

By   /  October 10, 2017  /  Addis Admas, AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on Ethiopia’s ethnic federalism is being tested

Violence between ethnic groups has put the country on edge  Print edition | Middle East and Africa Oct 7th 2017| HARAR FOR centuries the city of Harar, on the eastern fringes of the Ethiopian highlands, was a sanctuary, its people protected by a great wall that surrounded the entire city. But in the late 19th century […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar