www.maledatimes.com February, 2018 - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  2018  >  February
Latest

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያውን በረራ ከችካጎ ለመጀመር ከህብረተሰቡ ጋር ውይይት ማድረጉ ተገለጸ

By   /  February 25, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia, ማለዳ ራዲዮ  /  Comments Off on የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያውን በረራ ከችካጎ ለመጀመር ከህብረተሰቡ ጋር ውይይት ማድረጉ ተገለጸ

  በሰሜን አሜሪካ ሚድዌስት( መካከለኛው ምእራብ አቅጣጫን አቋርጦ በችካጎ በረራ የሚጀምረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመጭው በወርሃ ሰኔ ላይ ሲሆን ፣ የቀጥታ በረራውን በ13 ሰአት ውስጥ አዲስ አበባ እንደሚገባ እና በሳምንት 3 ቀናቶች ለማድረግ መወሰኑን የሰሜና አሜሪካ ሪጅናል ዳይሬክተር አቶ ንጉሴ ወርቁ ለማህበረሰቡ ገልጠዋል ። አየር መንገዱ የመጀመሪያውን በረራ ከቺካጎን-ወደ አዲስ አበባ አውሮፕላን በረራ ይጀምራል, ከኦሄር […]

Read More →
Latest

ወርቅነህ ገበየሁ ቀጣዩ ጠቅላይ ሚኒስትር እንዲሆን ህወሃት ወስኗል ክንፉ አሰፋ

By   /  February 20, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ወርቅነህ ገበየሁ ቀጣዩ ጠቅላይ ሚኒስትር እንዲሆን ህወሃት ወስኗል ክንፉ አሰፋ

ወርቅነህ ገበየሁ ቀጣዩ ጠቅላይ ሚኒስትር እንዲሆን በህወሃት ተሹሟል። ይህ ከታማኝ ምንጭ የደረሰን መረጃ ነው። መረጃው እንደሚጠቁመው፤  እነ ዶ/ር ደብረጽዮን  ሹመቱን ያጸደቁለት፤ አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ  ገና በስልጣን ላይ እንዳሉ ነበር። የህወሃት ሰዎች፤   “የኦሮሞ ጠቅላይ ሚኒስትር መሆን ሃገሪቱ አሁን የገባችበትን አስከፊ ችግር ይፈታል”  የሚል ቅኝት ይዘው ወደ ምዕራቡ አለም እንዲሰማሩም ተደርጓል።  ከሀገሬው ሕዝብ ይልቅ የአሜሪካ እና የአውሮፓን ልብ መግዛት ከቻሉ ለተለመደው የበጀት ድጎማ […]

Read More →
Latest

እነ ኮ/ል ደመቀ ዘውዴ ፣ ንግሥት ይርጋ ፣ ብ / ጄ ተፈራ ማሞ ፣ አቶ አሳምነው ጽጌ እና ከ101 በላይ እስረኞች እንደፈቱ ተወሰነ – 

By   /  February 17, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on እነ ኮ/ል ደመቀ ዘውዴ ፣ ንግሥት ይርጋ ፣ ብ / ጄ ተፈራ ማሞ ፣ አቶ አሳምነው ጽጌ እና ከ101 በላይ እስረኞች እንደፈቱ ተወሰነ – 

56 የግንቦት7 እና 41 የኦነግ እስረኞች ከእነዚህም በተጨማሪ ውሳኔ አግኝተው በጎንደር እና በጭልጋ ማረሚያ ቤቶች የነበሩ 55 ፍርደኞች በይቅርታ ከእስር እንዲለቀቁ ተወስኗል። የአማራ ክልል ፍትህ ቢሮ የጎንደር ቋሚ ምድብ አስተባባሪ አቶ ብስራት አበራ ክሳቸው የተቋረጠውና በይቅርታ የሚፈቱት ተጠርጣሪዎች እና ፍርደኞች ባለፉት ጊዜያት በሽብር፣ ሁከትና አመፅ ተሳትፎ ተጠርጥረው እና ተከሰው የነበሩ ናቸው። በክስ ሂደት ላይም ያሉ […]

Read More →
Latest

የኢህአዴግ ውስጣዊ ቀውስ ተባብሷል- ስራ አስፈፃሚው አስቸኳይ ስብሰባ ይቀመጣል

By   /  February 17, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on የኢህአዴግ ውስጣዊ ቀውስ ተባብሷል- ስራ አስፈፃሚው አስቸኳይ ስብሰባ ይቀመጣል

ዋዜማ ራዲዮ-የበረታውን የፖለቲካ ቀውስ ተከትሎ ገዥው ግንባር በተለያዩ አቅጣጫዎች እየተውተረተረ ይገኛል። መሰረታዊ የፖለቲካ ማሻሻያ መደረግ አለበት የሚሉ ድምጾች በበረቱበት በአሁኑ ሰዓት ስባት ሚሊየን አባላት ያሉት ኢህአዴግ ራሱን አንድ አድርጎ መራመድ ተስኖታል። የድርጅቱ ስራ አስፈፃሚ ለአስቸኳይ ስብሰባ ተጠርቷል። የመከላከያ ኤታማዦር ሹሙ ሳሞራ የኑስ መልቀቂያ ያስገባሉ ተብሎ እየተጠበቀ ነው። ጠቅላይ ሚንስትሩ እንዲነሱ የቀረበው ሀሳብ ከምንግዜውም በላይ አጀንዳ […]

Read More →
Latest

የእስክንድር ነጋ መልዕክት ከእስር በኋላ!

By   /  February 17, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on የእስክንድር ነጋ መልዕክት ከእስር በኋላ!

ዛሬ ተጨማሪ የፖለቲካ እስረኞች በነፃ ተለቀዋል፣ እስክንድር ነጋ አንዱ ነው። ከእስር እንደወጣ ያስተላለፈው መልእክት ይህ ነው። ምስጋናዬ ይድረሳችሁ ክብር ለኃያሉ እግዚአብሔር፣ ለህዝብ፣ ለወዳጆቼ፡ የሙያ አጋሮቼ ለሆኑት ጋዜጠኞችና የሰብዓዊ መብት ተከራካሪዎች፤ እንዲሀም ለዓለም አቀፍ ማሕበረሰብ (በተለይ ለምዕራባዊያን) ይሁንና በዛሬዋ ዕለት ከትንሿ እስር ቤት ወጥቼ ትልቁን እስር ቤት ተቀላቅያለሁ፡፡ ልቦናቸውን በጭቆና ያደነደኑ አምባገነኖች እጄ ለ18 ዓመታት እንዲጠፈር […]

Read More →
Latest

ኃይለማርያም ደሳለኝ ለምን ለቀቁ? ክንፉ አሰፋ

By   /  February 16, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia, ባላገሯ በአሜሪካ  /  Comments Off on ኃይለማርያም ደሳለኝ ለምን ለቀቁ? ክንፉ አሰፋ

ኢ.ቢ.ሲ. በሰበር ያስተናግደውን የኃይለማርያም ደሳለኝ መግለጫ፤ ዞምቢዎቹ ተሯሩጠው ለማጽደቅ ግዜ አልወሰደባቸውም። እሳቸውም ልክ ስልጣን እንደነበረው ጠቅላይ ሚኒስቴር “ስልጣን አስረክቢያለሁ” ሲሉ እፍረት የሚባል ነገር ፊታቸው ላይ አይታይባቸውም ነበር።  ሹመት እንጂ ሕገ-መንግስቱ የሚፈቅደው ስልጣን እጃቸው ላይ እንዳልነበር ሕጻናትም ያውቁታል።   የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መልቀቅያቸውን በብርሃን ፍጥነት ሲያጸድቀው፤ ድርጊትዋን  ከደቡብ አፍሪካው ጃኮብ ዙማ ክስተት ጋር ለማመሳሰል የተተወነች ድራማም አስመስሏታል።  ስልጣን ሳይኖር “ሰላማዊ ሽግግር” የሚሏት […]

Read More →
Latest

Defend Human Rights, Speak Truth to Power A Rejoinder to Seyoum Mesfin’s Call to Arms to the People of Tigray

By   /  February 5, 2018  /  Addis Admas, AFRICA, ማለዳ ራዲዮ  /  Comments Off on Defend Human Rights, Speak Truth to Power A Rejoinder to Seyoum Mesfin’s Call to Arms to the People of Tigray

Al Mariam’s Commentaries Posted by almariam Author’s Note: I am postponing Part IV of my regularly scheduled commentary on truth and reconciliation in Ethiopia to respond to Seyoum Mesfin’s call to arms to the people of Tigray. I find it exceedingly important to record a timely response to Mesfin’s inflammatory, outrageous and alarming battle cry […]

Read More →
Latest

Ethiopian Airlines, ASKY and Guinea Airlines sign strategic partnership agreement

By   /  February 4, 2018  /  AFRICA, WEST AFRICA, ማለዳ ራዲዮ, ኣማርኛ  /  Comments Off on Ethiopian Airlines, ASKY and Guinea Airlines sign strategic partnership agreement

  Ethiopian Airlines, ASKY and Guinea Airlines sign strategic partnership agreement      Ethiopian Airlines announced that it has signed an Agreement with Guinea Airlines, for strategic partnership in management, maintenance and training, on January 30, 2018 at Ethiopian headquarters. Ethiopian Group CEO Mr. Tewolde GebreMariam, Mr. Cheick Dem, from Guinea Airlines and Guinea’s Minister for […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar