ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የሚዲያ ቢሮ ከፈተ
እስክንድር ነጋ የሚዲያ ቢሮ ከፈተ! ላለፉት 12 አመታት በህወሀት/ኢህአዴግ አገዛዝ በኃይል ተዘግተው ከነበሩት የነፃው ፕሬስ ቢሮዎች መካከል አንዱ የነበረው የእነ እስክንድር ቢሮ ዳግም ተከፈተ። በቅርቡም በተለያዩ የሚዲያ ውጤቶች ከህዝቡ ጋር ለመገናኘት ተግባራዊ እንቅስቃሴ ላይ ይገኛል…..ጋዜጠኞች ተሰባስበውም ኬክ በመቁረስ መልካም የስራ ዘመን ተመኝተዋል….ነፃው ፕሬስ ታፍኖ አይቀርም….የህዝብ አደራ አለብን በማለት ገልጸዋል ! ባሳለፍነው ወር ጋዜጠኛ እስክንድ ነጋ […]
Read More →“ገዳን የመሰለ ስርዓት ባላት ሃገር ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ብርቅ መሆኑ የሚደንቅ ነው” – ዶ/ር አብይ በሎሳንጀለስ
“ገዳን የመሰለ ስርዓት ባላት ሃገር ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ብርቅ መሆኑ የሚደንቅ ነው” – ዶ/ር አብይ በሎሳንጀለስ
Read More →ከ65ቱ የብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ ውስጥ ፀረ አማራው እና መሀል ሰፋሪው ወይም ወላዋዩ ካምፕ ተለይቶ ታወቀ
ብአዴን በሽግግር ውስጥ ከፍተኛ የለውጥ አጋፋሪም ቢሆንም ከህወሃት ጋር ወግነው የለውጡን ሂደት ማደናቀፍን የሚጥሩ ብዙ ሰዎች እንዳሉም ለማወቅ ተችሏል። ያገለግሉኛል ብሎ ያሰቀመጣቸውን ህዝብ ሳይሆን የሚመለከቱት የስርአቱን ጎፈሬ የሚያጎፍረውን የህወሃት ጡንቻን ነው ሲሉም ይወቅሳሉ፣፡ብአዴን ለአማራው የቆመ አይደለም ፣ለጥቅሙ እና ለስሙ ነው ብለው የገለጹም እንዳሉ ለመረዳት ተችⶀአል። ከ65ቱ የብአዴን ማእከላዊ ኮሚቴ ውስጥ ፀረ አማራው እና መሀል ሰፋሪው […]
Read More →አንዳርጋቸው ሳይሆን ኢ.ኤን.ኤን ኦሮማይ ሆነ (በግርማ ደገፈ ገዳ)
አንዳርጋቸው ሳይሆን ኢ.ኤን.ኤን ኦሮማይ ሆነ (በግርማ ደገፈ ገዳ) እ.ኤ.አ. በ2014፣ አንዳርጋቸው ጽጌ በህወሓት መንግሥት ከየመን ታፍኖ ወደ ኢትዮጵያ መወሰዱ በጣም ካስደሰታቸው አንዱ የኢ.ኤን.ኤኑ ብንያም ነበር። የበዓሉ ግርማን ኦሮማይ መጽሐፍ ርእስ ወስዶ “ኦሮማይ! ፀሓፊ፦ አዘነጋሽ ቦጋለ – ከሽሮሜዳ” የሚባል ትረካ ተረከበት።ከግንቦት ሰባት ፖለቲካዊ አቋም በተቃራኒ የተሰለፉ ፖለቲከኞች፣ አብዛኛው ኢትዮጵያውያንና የውጭ ሀገር ዜጎች ጭምር፤ የህወሓት መንግሥትን የማፍያ ዓይነት ርካሽ ጠለፋ ሌት ተቀን ሲያወግዙ፤ […]
Read More →ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስና ልኡካን አባቶች ረቡዕ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋራ ወደ ኢትዮጵያ ይመለሳሉ፤ ብፁዕ ዋና ሥራ አስኪያጁ ዛሬ መግለጫ ይሰጣሉ
በመጪው መስከረም ለመመለስ ቢያስቡም፣ በጠ/ሚሩ ጥሪ አሳጠሩት፤ የጠቅላይ ቤተ ክህነቱ የአቀባበል ዐቢይ ኮሚቴ ዝግጅቱን እያጣደፈ ነው፤ በጽርሐ መንበረ ፓትርያርኩ፣ከ17 በላይ የተሟሉ ማረፊያዎች ተዘጋጁ፤ ይፋዊ የአቀባበል መርሐ ግብሩ፣ በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይከናወናል፤ “ለመቀበል እየተዘጋጀን ነው፤ታላቅ ደስታ ነው፤”/ብፁዕ ዋና ሥ/አስኪያጁ/ ††† የቤተ ክርስቲያናችን ሲኖዶሳዊ አንድነት በአባቶች ዕርቀ ሰላም መመለሱን ተከትሎ፣ ላለፉት 26 ዓመታት በአሜሪካ በስደት የቆዩት 4ኛው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ፣ […]
Read More →ካህናትና ምእመናን በነቂስ በመውጣት ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስንና የሰላም ልኡካኑን እንዲቀበሉ ቤተ ክርስቲያን ጥሪ አቀረበች
ረቡዕ ማለዳ 12:00፣ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋራ ቦሌ አየር ማረፊያ ይደርሳሉ፤ በቦሌ አየር ማረፊያና በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ደማቅ አቀባበል ይደረጋል፤ “የሁላችሁ በዓል ነው፤በቅዱስነታቸው እንድትባረኩ በነቂስ ውጡና ተቀበሉ፤” ††† በሁለቱም የተላለፈው ቃለ ውግዘት እንዲፈታ የተወሰነው እየተፈጸመ ነው፤ ከአሜሪካ የተላለፈው፣በተገኙት አባቶች ውሳኔ ባለፈው ዓርብ ተነሥቷል፤ ከአ/አበባ የተላለፈውን ለማንሣት፣ ለነገ ሰኞ አስቸኳይ ስብሰባ ተጠርቷል፤ ††† በአባቶች ዕርቀ ሰላም ፍጻሜ የቤተ ክርስቲያናችን […]
Read More →በሰሜን አሜሪካ የሚገኙት የፖለቲካ ድርጅትች የከሰረ ፖለቲካ እንዳላቸው አስገነዘቡ
በዚህ ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ላይ በሰሜን አሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ከጠቅላይ ሚንስትር ዶክትር አብይ አህመድ ጋር ባደረጉት ውይይት ፣የከሰሩ የፖለትቲካ ድርጅቶች እንደሆኑ ያሳዩበት አንደምታ እንደሆነ ለማወቅ ተችⶀል። ከጠቅላይ ሚንስትሩ ጋር ባደረጉት ውይይት ላይ አብዝኞቹ ተቃዋሚ ድርጅቶች ከሰላሳ እና አርባ አመታት በላይ የቆዩ ከመሆናቸውም በላይ ወቅቱን ያገናዘበ ፖለቲካ የማይናገሩ ፣የተንዘባዘበ ፣እና ብቃትም ሆነ ጥራት የሌላቸው እንደሆኑ […]
Read More →ሲኖዶሳዊው የዕርቀ ሰላም ልኡካን አባቶች ስምምነት ዝርዝር: ኹለቱም ቅዱሳን ፓትርያርኮች በእኩል የአባትነት ክብር ያገለግላሉ
ሃራ ተዋህዶ !! አንዲት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን፣ በአንድ የቅዱስ ሲኖዶስ አመራር ትመራለች፤ 4ኛው ፓትርያርክ በጸሎት እና በቡራኬ፣ 6ኛው ፓትርያርክ በአስተዳደር ሥራ፤ የኹለቱም ስም፣ቤተ ክርስቲያን ባለችበት ዓለም ሁሉ ዘወትር በጸሎት ይነሣል፤ ሰማዕቱ አቡነ ቴዎፍሎስ ለሞት ከተላለፉበት ጀምሮ የቀኖና ጥሰት ተፈጽሟል፤ ቅ/ሲኖዶስ፣ የቤተ ክርስቲያንን ክብር ባለማስጠበቁ ልጆቿን ይቅርታ ይጠይቃል፤ ††† ጥሰቱን ለመከላከልና ሉዓላዊነቷን ለማስጠበቅ፣ቅዱስ ሲኖዶስ ደንብ ያዘጋጃል፤ […]
Read More →ሰበር ዜና የህዳሴው ግድብ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ስመኘው በቀለ አዲስአበባ መስቀል አደባባይ ላይ መኪናቸው ውስጥ ላይ ሞተው ተገኙ!!
ሰበር ዜና የህዳሴው ግድብ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ስመኘው በቀለ አዲስአበባ መስቀል አደባባይ ላይ መኪናቸው ውስጥ ላይ ሞተው ተገኙ!! የፖሊስ_ኮሚሽነር ጄኔራሉ ዘይኑ ጀማል ስለ ኢ/ር ስመኘው ግድያ የሰጡት መግለጫ፦ by Yoseph Tegania * ኢንጅነር ስመኘው ጠዋት አንድ ሰዓት ከቢሮው ገብቶ ሲወጣ ታይቷል። መስቀል አደባባይ የታየው ሁለት ሰዓት ከሃያ ነው። * የተተኮሰበት ጥይት ብዛት ያልታወቀ ሲሆን […]
Read More →