www.maledatimes.com August, 2018 - MALEDA TIMES - Page 4
Loading...
You are here:  Home  >  2018  >  August  -  Page 4
Latest

Ethiopia: Exploiting the Gulf’s scramble for the Horn of Africap

By   /  August 13, 2018  /  AFRICA, EASTAFRICA, WEST AFRICA, ኣማርኛ  /  Comments Off on Ethiopia: Exploiting the Gulf’s scramble for the Horn of Africap

Maleda times media group BY AWOL ALLO Ethiopia’s so far managed to stay neutral and balance its relationships with opposing Gulf partners. But it’s engaged in an unpredictable game. Abu Dhabi Crown Prince Sheikh Mohamed bin Zayed meets with Ethiopia’s PM Abiy Ahmed in Addis Ababa in June. Credit: Mohamed Al Hammadi/Crown Prince Court – Abu […]

Read More →
Latest

የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት

By   /  August 12, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት

ውድ ደጋፊዎቻችን፣ በዛሬዋ ኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ አዎንታዊ የሆነ ማኅበረሰባዊ እንቅስቃሴ ይታያል። የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት የዚህ አዎታዊ እንቅስቃሴ  አካል በመሆን፣ ኢትዮጵያ ወደ ዕውነተኛ ዲሞክራሲያዊ ግንባታ እንድታመራ እና ዐማራው ተገቢ የሆነ ፖለቲካዊና ማኅበራዊ  ውክልና ኖሮት፣ በአገሪቱ መፃዒ ዕድል መጫዎት የሚችለውን ሚና እንዲጫዎት ለማስቻል አገር ቤት  ገብቷል። ለዚህ ግብ ዕውን መሆን፣ዐኢአድ ከቀበሌ እስከ አገር አቀፍ ባለው […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያኒዝም ፍልስፍና ጥቅም ለአሁኗና ለወደፊቷ ኢትዮጵያ ከፕሮፌሰር ማሞ ሙጬ

By   /  August 12, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያኒዝም ፍልስፍና ጥቅም ለአሁኗና ለወደፊቷ ኢትዮጵያ ከፕሮፌሰር ማሞ ሙጬ

ገጽ 1 የ8 ሰኔ ፳፱ ቀን ፳፻፲ ዓ.ም. ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አሕመድ “ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ኢትዮጵያ ነን” ብለው አንድነታችንን የሚያጠናክር ንግግር ሲናገሩ የኢትዮጵያኒዝምን ፍልስፍና ጥቅም በሚገባ እንደ ገለጹት ተረድተናል። ቀጥለውም ኢትዮጵያን ከኢትዮጵያ መውሰድ ይቻላል! ነገር ግን ከኢትዮጵያዊ ልብ ኢትዮጵያ ዘላለም አትወጣም ትኖራለች! ብለው የኢትዮጵያኒዝምን ፍልስፍና ጥቅም ደግመው አጉልተውታል። ኢትዮጵያ የጥቁር ሕዝብ የነፃነት ተምሳሌት እንደመሆኗ […]

Read More →
Latest

እኛ የምንመኘው ሰላም የትኛውን ነው? አንተነህ ጌትነት (የሶማው) ከባዕድ ሀገር ሜልበርን አውስትራሊያ

By   /  August 12, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on እኛ የምንመኘው ሰላም የትኛውን ነው? አንተነህ ጌትነት (የሶማው) ከባዕድ ሀገር ሜልበርን አውስትራሊያ

ሳላም ከሌለ ምንም ነገር የለም።በሰላም ጊዜ ሁሉም ነገር ይኖራል፤ሰላም ከጠፋ ግን ያለውም ሁሉ ይወድማል። ለዚህም ምስክሩ የኢትዮጵያው ሱማሌ የቅርብ ጊዜ አስከፊ ትውስታችን ምስክር ነው።አሁንም ይህን እያየን በጎሳ ፖለትካ እንገዳገዳለን።ስለዚህ እኛ ልንመኘው የሚገባን ሰላም ዘለቄታ ያለውን እንጂ ለጊዜው እፎይታ የሰጠንን ከሆነ ነገ የበለጠ ዋጋ የሚያስከፍለንና ተስፋ የሚያስቆረጠን እንዳይሆን ከወዲሁ መጠንቀቅ ይገባናል።ለዚህ መፍትሔው የጎሳ ፖለትካ ይብቃን የሽግግር […]

Read More →
Latest

ይድረስ የቄሮንና የጃዋርን ፍቅር በቅጡ ላልያዛችሁት ወገኖቼ! ደረሰ ትንቢቱ (ከአዲስ አበባ)

By   /  August 12, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on ይድረስ የቄሮንና የጃዋርን ፍቅር በቅጡ ላልያዛችሁት ወገኖቼ! ደረሰ ትንቢቱ (ከአዲስ አበባ)

እውነት ነው – ፍቅር ዕውር ነው፡፡ በፍቅር የታወረ ሰው ወይም ፍጡር በፍቅር ካሳወረው አካል ሌላ አያውቅም፤ ሊያውቅም አይችልም፡፡ በአማርኛ ፍቅርን ለመግለጽ የማስታውሰው ሌላ ቃል “መውደድ” ነው – በዚህ ላይ የምጨምረው ብዙም የለም፤ ስለጥላቻና ነገር ቢሆን ብዙ ቃል በታወሰኝ – ያለን ብቸኛ አንጡራ ሀብት ቂም በቀልና ጥላቻ እንዲሁም መሰዳደብ ነውና፤ ስለፍቅርና ውዴታ እናንተም ቃል ፈልጉ –  […]

Read More →
Latest

በሻሸመኔ የተደረገው አረመኔአዊ ጭካኔ በሰሜን አሜሪካ ያሉ ኢትዮጵያውያኖች አውገዙት

By   /  August 12, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሻሸመኔ የተደረገው አረመኔአዊ ጭካኔ በሰሜን አሜሪካ ያሉ ኢትዮጵያውያኖች አውገዙት

በሻሸመኔ ከተማ በሰው ህይወት ላይ የተፈጸመው አሰቅቂ ግድያ ፣የህግ የበላይነትም ሆነ የፖሊስ ሰራዊት አስተዳደር የህግ አስከባሪነትን ያለመኖሩን የሚያመላክት እና የአንድን ሰው ህገመንግስታዊ መብቱን የሚጣረስ ድርጊት እንደተደረገ በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ ማህበረሰቦች ገልጠዋል። ላለፉት አራት ወራት የተደረገው የመንግስት ሰርአት ለውጥ በማሀበረሰቡም ውስጥ የዲሞክራሲያዊ ለውጥ እንዲጨምር እንጂ እንዲህ አይነት ኢ-ፍትሃዊ ሆኖ አንድን ግለሰብ ያለምንም ማስረጃ እና  የፍትህ ውሳኔ […]

Read More →
Latest

ሸራተን አዲስ በማሪዮት ሆቴል ሊጠቀለል ነው !! ስያሜውም ማሪዮት ይሆናል ።

By   /  August 11, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on ሸራተን አዲስ በማሪዮት ሆቴል ሊጠቀለል ነው !! ስያሜውም ማሪዮት ይሆናል ።

ሸራተን ማሪዮት አዲስ በሚል ስሙ ይሰየማል በማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከል የታተመ በብሔራዊ ቤተ መንግስት አቅራቢያ የተገነባው እና በከፍተኛ ደረጃ ከሚታወቀው ትልቅ የሸፋን ካለው የሆቴል አስተዳደር ሸራተን አዲስ በመባል የሚታወቀው በማሪዮት አዲስ በሚል ሊተካ ነው. ከሃያ ዓመት በፊት የተገነባው ይሄው ሆቴል በዚህ አመት የሸራተን የሆቴል የስም ለውጦቹ በአዲሱ የምርት ለውጦች በዓመቱ ማብቂያ ላይ ይጀምራሉ ። ማሪዮት […]

Read More →
Latest

Sheraton to be renamed Marriott Addis (source The Reporter )

By   /  August 11, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on Sheraton to be renamed Marriott Addis (source The Reporter )

11 August 2018 By Samuel Getachew Sheraton Addis, the iconic boutique-like hotel located near the national palace, is going to be renamed Marriott Addis. According to sources at the hotel, which opened shop twenty years ago, the new brand change is to happen by the end of the year. This is two years after Marriott purchased […]

Read More →
Latest

Cameroon: Women barred from leaving hospital until bills paid

By   /  August 11, 2018  /  AFRICA  /  Comments Off on Cameroon: Women barred from leaving hospital until bills paid

Read More →
Latest

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ እና የአብይ አህመድ-ኢትዮጵያ ቡድን መጥታችሁ ስለጎበኛችሁን በጣም እናመሰግናለን!

By   /  August 11, 2018  /  Addis Admas, Ethiopia  /  Comments Off on ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ እና የአብይ አህመድ-ኢትዮጵያ ቡድን መጥታችሁ ስለጎበኛችሁን በጣም እናመሰግናለን!

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ እራሱን እንደሰየመ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ተናጋሪ ሆኘ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ፣ ፕሬዚዳንት ለማ መገርሳ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ እና ጠቅላላ የአብይ አህመድ የኢትዮጵያ ቡድን ልዑክ በርካታ ሺ ኪሎ ሜትሮችን በመጓዝ ከእኛ ጋር ለመሆን ወደ አሜሪካ በመምጣታችሁ በጣም እናመሰግናለን፡፡ ብዙ ጊዜ እንዲህ ይባላል፣ “ርቀት ማለት ምንም ማለት አይደለም፡፡ ሰው  የሚወ ደውን ሰው ለማግኘት የሆነዉን ሩቅ መንገድ ይሄዳል ፡፡“ ሁላችሁም እኛን ለማየት መጣችሁ ምክንያቱም እኛ በአሜሪካ የምንገኝ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ማለት […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar