ደብረ ፂዮን ተናገረ አቡነ መርቆርዮስ ወደ መንበረ ስልጣናቸው መመለሳቸው እና ወደ ሃገር መግባታቸው አስደስቶኛል !!
ከጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስን በመንበረ ፓትርያርኩ ማረፊያቸው የጠየቋቸው፤ የክልል ትግራይ ምክትል ርእሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል፤ “በአቡኑ መመለስ ሁላችንም ደስተኞች ነን፡፡ በአሜሪካ ሌላ ፓትርያርከ፣ በአገራችንም ሌላ ፓትርያርክ እየተባለ ለረጅም ጊዜ እንደቆየ ሁላችንም የምናውቀው ነው፡፡ ይኼ የነበረው መራራቅ፣ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን አሜሪካ ሔደው፣ ቤተ ክርስቲያናችንም በራሷ ጥረት ስታደርግ እንደነበር እናውቃለን፡፡ […]
Read More →የኢትዮጵያ መንግስት የኤርትራን ወደብ አጠቃቀም የሚያጠና ቡድን አቋቋመ (ምንጭ ዋዜማ ሬዲዮ)
ዋዜማ ራዲዮ- በቀድሞ በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ግርማ ብሩ የሚመራ ቡድን ኢትዮጵያ የኤርትራን ወደቦች የምትጠቀምበትን ሁኔታ ማጥናት እንደጀመረ ከኢትዮጵያ የማሪታይም ጉዳዮች ባለስልጣን ያገኘነው መረጃ ያሳያል ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሁለት ሳምንታት በፊት በሀገሪቱ ካሉ የዩኒቨርሲቲ ምሁራን ጋር ባደረጉት ቆይታ ሀገሪቱ አሁን ላይ የምጽዋ ወደብን በተቻለ ፍጥነት ወደመጠቀም እንደምትገባም ተናግረው ነበር ። ኢትዮጵያ የኤርትራን ወደቦች የምትጠቀምበትን […]
Read More →ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ዛሬ ከቅዱስ ሲኖዶሱ ጋር ውይይት አደረጉ ።ሀገራዊ ፀሎት እንዲደረግም ጠየቁ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድና የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረ ሚካኤል 4ኛውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዩስን መኖሪያ ቤታቸው ድረስ በመሄድ ጎበኝተዋቸዋል። ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስን መኖሪያ ቤታቸው ተገኝተው በመጎብኘታቸው ምስጋናቸውን አቅርበዋል። በሰሞኑ በሀገራችን በተከሰተው ፖለቲካዊ ኪሳራ እና የህዝቦችን በጅምላ መግደል አባዜ ፣ሰላሙን […]
Read More →የጠቅላይ ሚንስትሩ ጉዞ ከሚንሶታ እስከ አዲስ አበባ (በዲያቆን ዳንኤል ክብረት)
አዲስ አበባ ማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከል ስር የታተመ ********************************************** ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር #ዐቢይ_አሕመድ የአሜሪካ ጉብኝታቸውን ፈጽመው ወደ አዲስ አበባ የሚመለሱበት ሰዓት ላይ ደርሰናል፡፡ ልዑካኑ በሁለት ተከፍለን ነበር ከሆቴል ወደ አውሮፕላን ማረፊያው የሄድነው፡፡ የመጀመሪያው ቡድን ከጠዋቱ 4፡30 ሲነሣ፤ ሁለተኛው ቡድን ደግሞ 6፡15 ላይ ከሆቴል ተነሣ፡፡ አስቀድመን ለመነሣት ያሰብነው ከጠዋቱ 4፡30 አካባቢ ነበር፡፡ ነገር ግን ማክሰኞ ጠዋት የነበረው ውይይት […]
Read More →የሃገር ቤት ወግ አብይ ለማ……አንዷለም እስክንድር ነጋ !
አብይ ለማ……አንዷለም እስክንድር! በደረጄ ደስታ ስልኩን ሀሎ ካልኩ በኋላ “እስክንድር የት ነህ?” አልኩት። “እዚህ ታክሲ እየጠበቅኩ ነኝ።” አለኝ። የአዲስ አበባው የታክሲ ሰልፍ ብዛት በዋሽንግተን ዓይን አንድ አነስተኛ የተቃውሞ ሰልፍ ይወጣዋል። የሰው ብዛት ያስደነግጣል። እስክንድር ነጋ እዚያ መሃል ቆሞ ታክሲ ሲጠብቅ አሰብኩት። እኔ እምልህ ሰዎች አያስቸግሩህም? አልኩት ታዋቂ ሰውነቱን በማስታወስ። አይ እዚያ እናንተ ጋ ዋሽንግተን ነው […]
Read More →የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር የ”አልጀርሱ ውል”ን ይቃወማል!
ዶ/ር አረጋዊ በርሄ፣ የትዴት ሊቀመንበር ዶ/ር አረጋዊ በርሄ,ጦርነት, ትዴት,የአልጀርስ ውል,የአልጀርሱ ስምምነት,የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት, ጥናታዊ -ምክክር እንዲደረግ ይጠይቃል የኢትዮጵያና የኤርትራ ድንበርን አስመልክቶ ከ16 ዓመታት በፊት በአልጀርስ የተፈጸመው ደባ በሁለት ዲክታተሮች መካከል የተደረሰ ስምምነት እንጂ፤ ሕዝቦቻችንን እንደማይወክል ከዚህ በፊት ደጋግመን ግልጽ አድርገናል። ይህ ሕዝቦቻችንን የማይወክል የ”አልጀርሱ ውል” እንዳለ አሁን በዶ/ር ዐቢይ የሚመራው መንግሥት ተግባራዊ ለማድረግ እንቅስቃሴ መጀመሩ ስንሰማ ከልብ […]
Read More →“ጠቅላይ ሚንስትር ዶ / ር አቢይ አህመድ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ የፋይናንስ አማካሪ ካውንስል እና አባላትን ማቋቋሙን አስታውቋል::
“ጠቅላይ ሚንስትር ዶ / ር አቢይ አህመድ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ የፋይናንስ አማካሪ ካውንስል እና አባላትን ማቋቋሙን አስታውቋል:: ከካውንስሉ ጋር ለመተባበር ተነሳሽነት ያላቸውን ሁሉንም ግለሰቦች እና ቡድኖች ያመሰግናሉ። “- ፍጹም አረጋ, ዋና ሰራተኛ, ጠቅላይ ሚኒስትር ጽ / ቤት. በዚህም መሰረት የካውንስል ምክርቤቱ ሊመሩት የሚገባቸውን ሰዎች በግልጽ አሳውቋል። አለማርያም እና ኤልያስ ክፍሌም የአማካሪነቱን ቦታ ይዘዋል ። ለዚህ ቦታ […]
Read More →Abiy Ahmed Meets the Ethiopian Diaspora by HANNAH GIORGIS
After years of dire political dispatches from back home, Ethiopian immigrants greeted the nation’s new reformist prime minister with displays of hope and unity as he traveled across the U.S. HANNAH GIORGIS AUG 4, 2018 Ethiopians gather to hear Abiy Ahmed, the country’s new prime minister, speak in Washington, D.C.HANNAH GIORGIS / THE ATLANTIC Last […]
Read More →ክቡር ጠ/ሚ ዐቢይ፤ አየር መንገድና ባቡርን አይሽጡ! (ግልጽ ደብዳቤ ከአበራ የማነ አብ)
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ ለክቡር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የአትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ክቡር ሆይ! ትላንት፣ ግንቦት 28 ቀን 2010 ዓ.ም. የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሜቴ በቁልፍ የአኮኖሚ ተግባር የተሰማሩና እስካሁን በመንግሥት ቁጥጥር ስር ያሉ አገልግሎት ሰጪና አምራች ድርጅቶች በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ ለግል ባለሀብቶች እንዲሸጡ መወሰኑን ተረድቻለሁ። በተለይም የኢትዮጵያ አየር መንገድና የባቡር አገልግሎት […]
Read More →Time for a peaceful resolution to the century-old Somali question: Activist & Scholar
by Ethiopia Observer | Abdi Mohamud Omar’s (Abdi Iley’s) exit as president of the Ethiopia’s Somali regional in the face of pressure from the military and the public paves the way for a new chapter for the Somali region, said Juweria Ali, a PhD Candidate in Politics and International Relations in London’s Westminster University. Juweria spoke in an […]
Read More →