የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሰባት አመታት ውስጥ ከሃያ ሚሊዮን ወደ ስድሳ ሚሊዮን የገቢ ምንጩን አሳደገ።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አድማሱን በማስፋት በመላው አለም የሚያደርገውን የበረራ ጉዞ መጨመሩን የአየር መንገዱ ምክትል ፕረዚዳንት ወይዘሮ ራሄል አስታውቃለች ።ከዚህም በተጨማሪ አየር መንገዱ በ2010 እና 2011 እኤአ መሰረት የአየር መንገዱ ገቢ ከሃያ ሚሊዮን የማይበልጥ ሲሆን በሁለት ሺህ አስራስምንት ግን ከስድሳ ነጥብ አምስት ሚሊዮን በላይ በአመት እንደሚያገኝ ተጠቁሞአል። አየር መንገዱ በአፍሪካ የሚገኙ ግዙፍ የተባሉ አየር መንገዶችን በሼር […]
Read More →ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ የአንድ ሚሊዮን ብር ድጋፍ ለተፈናቀሉ ወገኖች እርዳታ አደረገ
በአሳለፍነው ሳምንት በኦሮሞ ወጣቶች ወይንም ቄሮ በደረሰ ግፋዊ ድብደበ ፣ግድያ እና ዘረፋ አማካይነት በመጠለያነት በአዲስ አበባ ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ ተደረገ። የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ተጠልለው የሚገኙ ሲሆን ግማሾቹም በከተማዋ ባዶስፍራ ላይ ወድቀው የሚገኙ ሲሆን ፣በከተማው አስተዳደር እርዳተ ለማድረግ በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ ከከተማው ወጣቶች ጋር ስብሰባ ካደረገ በኃላ ውሳኔ ባሳለፈው መሰረት […]
Read More →የኦሮሞ አክቲቪስት ፀጋዬ አራርሳ የዶክትሬት ድግሪ እንደሌለው የሜልበርን ዩንቨርሲቲ አስታወቀ።
የኦሮሞ አክቲቪስት የሆነው እና የአማረውን ህዝብ ክፉኛ የጥላቻ መንፈስ በመዝራት ዘር ከዘር እንዲጫረስ ፣እንዲጠላላ እና ሰላም እንዳይኖረው የሚሰብከው አቶ ፀጋዬ አራርሳ ምንም አይነት የዶክትሬት ድግሪም ሆነ በሜልበርን ዩኒቨርሲቲ እንደማይሰራ የሚጠቁም መረጃ ከሜልበርን አውስትራሊያ መውጣቱ የማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከል ደርሶታል። እንደ ደበድዳቤው ገለፃ መሰረት የሜልበርን ዩኒቨርሲቲን ለማግኘት ስለበቃችሁ እናመሰግናለን ። ጉዳዩን በሜልበርን አመራር እና አስተደደራዊ መዋቅር […]
Read More →የቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አብዲ መሀመድ እንዲፈቱ የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ በቶሮንቶ ካናዳ ተካሄዷል
የቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አብዲ መሀመድ እንዲፈቱ የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ በቶሮንቶ ካናዳ ተካሄዷል። ሰልፉን ያስተባበረው በሰሜን አሜሪካ የህወሃት ደጋፊዎች ህብረት ሲሆን፤ ሰልፈኞቹም የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይን አመራር ሲያውግዙ ታይተዋል። በሶማሌ ክልል በህወሀት እና ሶማሌ መስተዳድር በተደረገ ትብብር በዙ ኢትዮጵያኖች የተገደሉ ሲሆን ከመኖሪያ ቦታቸው የተፈናቀሉ ፣ቤታቸው የተቃጠለ ንብረታቸው የተዘረፈ ብዛቱ የትየለሌ ሲሆን አብያተ ክርስትያናት መቃጠላቸው ብዙሀኑንም አስቆጥቶአል! […]
Read More →የአሜሪካ ኤምባሲ በአዲስ አበባ ቪዛ መስጠት አቆመ….መረጃ ትንታኔውን ይዘናል!
የአሜሪካ ኤምባሲ በአዲስ አበባ ውስጥ ሰፋፊ የሠላማዊ ሰልፎች ተካሂዷል እየተካሄደም ይገኛል በዚህም መሰረት ሁሉም የቪዛ ቀጠሮዎች እና የአሜሪካን ዜጎች አገልግሎት ቀጠሮዎች ተሰርዘዋል። የአሜሪካ ዜጎች በአዲስ ኤምባሲ ቢሮ በኩል አዲስ ቀጠሮ መያዝ አለባቸው ሲል አሳውቆአል። የስደተኛ ቪዛ አመልካቾች በአጭር ጊዜ ውስጥ ለመገናኘት የሚያስችላቸውን ቀነ ቀጠሮ ይሰጣቸዋል በማለት የገለጸ ሲሆን ፤ ለአዲስ አመልካቾች የቪዛ አመልካቾች አዲስ ቀጠሮ […]
Read More →ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከቡራዩ ከተማ ተፈናቅለው በመድሃኒዓለም ትምህርት ቤት የሚገኙ ዜጎችን ጎበኙ።
በጉብኝቱ ወቅትም ተፈናቃዮቹ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ስሜታቸወን ያጋሩ ሲሆን፥ የተፈፀመባቸውንም ድርጊት አስረድትዋል።ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉብኝታቸው በደረሰው ነገር እጅግ ማዘናቸውን ገልፀዋል።እንዲህ ዓይነት ድርጊት ቀጣይነት የለውም ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፥ በዚህ ድርጊት ፈፃሚዎች ተጠያቂ እንዲሆኑ መንግስት ጠንካራ እርምጃ ይወስዳል ብለዋል።ተፈናቃዮቹ ወደ ቀያቸው በፍጥነት ተመልሰው እንዲቋቋሙ እንደሚደረግም ቃል ገብተዋል። እኛም ሰይፍ አለን፤ ሰይፍ አላጣንም። ደም ማፍሰሱ ተሳክቶላችሁ ይሆናል፤ ኢትዮጵያን መበተን መቼም […]
Read More →የትግራይ ክልል መስተዳድር በዶክተር አብይ አስተዳደር ላይ መግለጫ አወጣ
ከትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የተሰጠ መግለጫ—————————————————–ካለፉት ሶስት ዓመታት ጀምሮ በተለያዩ የሃገራችን ኣከባቢዎች በተፈጠረው ሁከትና ብጥብጥ ሳቢያ የዜጎች ሰላምና ደህንነት ኣደጋ ውስጥ እንደገባና በርከት ባሉ ኣከባቢዎች ሰዎች ለስራ በወጡበት በሰላም መመለስ እያቃጣቸው እንደነበረ ይታወቃል፡፡ ዜጎች በተለያዩ የኣገራቸው ኣከባቢዎች በነፃነት የመንቀሳቀስ፣ የመኖር፣ሃብት የማፍራትና የማካበት ሕገ መንግስታዊ መብታቸውና ነፃነታቸው ከመገደቡ ባሻገር በኣገሪትዋ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊና ማህበራዊ እድገት ላይ ከባድ […]
Read More →የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ጎንደር ላይ የጠራው ስብሰባ ተካሄደ
“በአራቱም ማዕዘን መሬት ተቆርሷል፣ ማንነት ተቀምተናል። የሚቀድመውም አስቀደምን ብለን እንጅ ብዙ ጥያቄ አለን። “ በስብሰባው ላይ የታደሙ ሀገር ተረካቢ ወጣቶች ከአነሷቸው ጭብጥ ሃሳቦች የተቀነጫጨበ ማለዳ ታይምስ ” የመጀመርያ ጥያቄ መሆን ያለበት ለአማራነታችን ነው። ማንም ሲመጣ ወጥተን አሸርጋጅ እየሆንን ነው፣ ወደሞቀበት እየሄድን ነው። መጀመርያ አማራነታችን ማስቀደም አለብን” “ትግርኛ ቋንቋ ትናገራላችሁ ይሉናል። አዎ እንናገራለን። ትግርኛ ብቻ ሳይሆን […]
Read More →Ethiopian government must protect citizens from ethnically targeted attacks
Press Statement 17 September 2018 The Association for Human Rights in Ethiopia (AHRE) condemns the violent and brutal attacks against innocent residents of Addis Ababa and the neighboring town of Burayu. On September 15, 2018, ethnic Oromo and Addis Ababa youths were involved in violent clashes over the choice of flags in different parts of […]
Read More →