www.maledatimes.com September, 2018 - MALEDA TIMES - Page 3
Loading...
You are here:  Home  >  2018  >  September  -  Page 3
Latest

ፖሊስ ከቄሮ ጋር በመተባበር ነበር ህዝብን ከቤታቸው እያፈናቀለ ሲገድል የነበረው! ቪዲዮ ይዘናል)

By   /  September 17, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፖሊስ ከቄሮ ጋር በመተባበር ነበር ህዝብን ከቤታቸው እያፈናቀለ ሲገድል የነበረው! ቪዲዮ ይዘናል)

Read More →
Latest

Today the Ethiopian Community Assosation of Chicago Auxilary board celebrates the 5th annual Ethio feast day of the new year. September 11 marks the new year of 2011

By   /  September 17, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on Today the Ethiopian Community Assosation of Chicago Auxilary board celebrates the 5th annual Ethio feast day of the new year. September 11 marks the new year of 2011

Read More →
Latest

የአዲስ አበባ ስደተኞች መጠለያ (ትምህርት ቤት)

By   /  September 16, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአዲስ አበባ ስደተኞች መጠለያ (ትምህርት ቤት)

Read More →
Latest

ግልፅ ደብዳቤ ለኦሮምያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ #ለማ_መገርሳ

By   /  September 16, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ግልፅ ደብዳቤ ለኦሮምያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ #ለማ_መገርሳ

ጉዳዩ፡- ከተጠቂዎች ጎን እንዲቆሙ ስለመጠየቅ <<የተጎጀዎችን በደል፤ የደረሰባቸውን ነውረኛ ግፍ በአካል ተገኝተው እንዲመለከቱ እና ከተበዳዮች ጎን እንዲቆሙ በአክብሮት እጠይቆታለው፡፡>> ይህንን ግልፅ ደብዳቤ የምፅፈው በእርሶ ላይ ካለኝ ከፍተኛ እምነት እና ለእውነት እንደሚቆሙ ስለማምንቦት ነው፡፡ ክቡርነቶ እንደሚያውቁት ከትላንት ጀምሮ በቡራዩ ፤በአስኮ ፤በአሸዋ ሜዳ እና በአዲስ አበባ አጎራባች በሆኑ ኦሮምያ ከተሞች ላይ ዜጎች በማንነታቸው ፡ ኦሮምኛ ባለመናገራቸው ምክንያት […]

Read More →
Latest

የኦሮሞ ማህበረሰብ በነፍሰጡር ሴት ላይ አስገድዶ መድፈር በማድረግ ለህልፈተ ህይወት ዳረጉ ባለቤቷንም በገጀራ አንገቱን ቀሉት!

By   /  September 16, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኦሮሞ ማህበረሰብ በነፍሰጡር ሴት ላይ አስገድዶ መድፈር በማድረግ ለህልፈተ ህይወት ዳረጉ ባለቤቷንም በገጀራ አንገቱን ቀሉት!

በአዲስ አበባ እና አካባቢዋ በተደረገ ብጥብጥ የኦሮሞ ማህበረሰብ በቡራዩ እና አካባቢዋ በሚኖሩ ማህበረሰብ ላይ አስገድዶ መድፈር ማበራከታቸውን ተጠቆመ ። በተለይም አንድን ባለትዳር የ፰ ወር እርጉዝ የነበረች ሲሆን ባለቤቷን በገጀራ አንገቱን ከቆረጡ በኋላ ፣ነፍሰጡራን ሴት ለአራት አስገድዶ በመድፈር ፣ እራሷን እንድትስት ሲያደርጉ በአካባቢው የሚገኙ ማህበረሰቦች ተሯሩጠው ወደ ሆስፒታል ቢወስዷትም ከእነ ህጻኑ ማለፏን ምንጮቻችን ዘግበዋል። ኦነግ በአስራ […]

Read More →
Latest

ከቡራዩ ዞን ከአሸዋ ሜዳ፣ ቤሮ… አካባቢ ከኦሮሞዎች ግፍ እና ጥቃት ሸሽተው ኮልፌ አጠና ተራ እስላም መቃብር አጠገብ ፊሊጶስ ት/ቤት የተጠለሉ ዜጎች። እርዳታ ትብብር ይሻሉ።

By   /  September 16, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከቡራዩ ዞን ከአሸዋ ሜዳ፣ ቤሮ… አካባቢ ከኦሮሞዎች ግፍ እና ጥቃት ሸሽተው ኮልፌ አጠና ተራ እስላም መቃብር አጠገብ ፊሊጶስ ት/ቤት የተጠለሉ ዜጎች። እርዳታ ትብብር ይሻሉ።

መግደል መሸነፍ ነው በሚለው አነጋገራቸው ህዝብን ሲሰብኩ የነበሩት ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ፣በአሁኑ ወቅት በእራሳቸው የዘር ገንድ ባላቸው ዜጎች (ኦሮሞዎች ዝርፊያ፣ግድያ፣አስገደዶ ሴቶችን መድፈር፣ መደብደብ፣ እና ሌሎችንም ጥቃቶች በአዲስ አበባ መዲና እና በመውጫ በሮች ላ መፈፀማቸውን እያዩ ዝምታቸውን መርጠዋል ። ለጠቅላይ ሚንስትርነት ከታጩም ጊዜ ሆነ ከተመረጡም በኃላ በነበራቸው የአነጋገር ዘይቤ እና ስነ ምግባር ብዙዎችን በሀሳባቸው የማረኩ […]

Read More →
Latest

Ethiopian killed by OLF members. Several’s women’s are raped

By   /  September 15, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on Ethiopian killed by OLF members. Several’s women’s are raped

Abiy administration chosen a silence . ዶርዜ በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደር፣ ይችን አገር በሃገር ልብስ ምርቱ እያስዋበ ያለ ምርጥ እጅ ያለው ጥበበኛና ሰርቶ አዳሪ ምስኪን ህዝብ ነው። የዶርዜ ህዝብ በጣም ትሁትና ፍርሃ እግዚአብሄር የሚገዛው ህዝብ ነው። ዶርዜ ከሚለብሳቸው ልብሶች አረንጓዴ ቢጫና ቀዩ የሰንደቅ አላማች ማስታወሻ አይጠፋምና ለዚህም ይሆናል የዳውድ ኢብሳ ፈረሶች ኢላማ የሆነው። በጣም ያሳፍራል። ቄሮ በአለማችን […]

Read More →
Latest

የመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ የስልጠና ሰነዶችን ሊያሻሽል ነው. (የስልጠና ሰነዶች በኢትዮጵያ ያለውን ለውጥ የማይመጥኑ መሆኑ ነው)

By   /  September 15, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on የመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ የስልጠና ሰነዶችን ሊያሻሽል ነው. (የስልጠና ሰነዶች በኢትዮጵያ ያለውን ለውጥ የማይመጥኑ መሆኑ ነው)

Maleda Times Media Group የመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ የስልጠና ሰነዶችን ሊያሻሽል ነውአዲስ አበባ ነሀሴ 30/2010 የመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ የስልጠና ሰነዶች በኢትዮጵያ ያለውን ለውጥ የማይመጥኑ በመሆናቸው ማሻሻያ ሊደረግባቸው እንደሆነ አካዳሚው አስታወቀ።አካዳሚው ከትግራይ፣ ከአማራ፣ ከኦሮሚያና ከደቡብ ክልል የአመራር አካዳሚ ኃላፊዎች በተገኙበት የ2011 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ውይይት አድርጓል።የአካዳሚው ፕሬዚዳንት አቶ ዓለምነው መኮንን እንደገለጹት፤ አካዳሚው ለከፍተኛ፣ መካከለኛና […]

Read More →
Latest

ከአዲስ አበባ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን በመጡ ወጣቶችና ፒያሳ አካባቢ ባሉ ወጣቶች መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት አካባቢው ተረብሾ ውሏል

By   /  September 14, 2018  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከአዲስ አበባ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን በመጡ ወጣቶችና ፒያሳ አካባቢ ባሉ ወጣቶች መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት አካባቢው ተረብሾ ውሏል

@ሪፖርተር ከአዲስ አበባ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን በመጡ ወጣቶችና ፒያሳ አካባቢ ባሉ ወጣቶች መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት አካባቢው ተረብሾ ውሏል፡፡ በተለያዩ አውቶብሶች ፒያሳ መሀል ላይ የተበተኑ ከኦሮሚያ ክልል የመጡ ወጣቶች ገጀራና ሚስማር የተመታበት እንጨት ይዘው እንቅስቃሴ ማድረጋቸውን፣ የፒያሳ አካባቢ የማኅበረሰብ አቀፍ ፖሊስ አገልግሎት ፖሊስ ጣቢያን ለመዝረፍ እንቅስቃሴ መደረጉንና ፖሊሶችም በጥይት መበተናቸውን፣ ፖሊስ ለሪፖርተር ገልጿል፡፡ የፒያሳ ማኅበረሰብ […]

Read More →
Latest

More People Internally Displaced in Ethiopia than Syria in 2018 [Report]

By   /  September 14, 2018  /  AFRICA, MIDDLE EAST, NORTH AFRICA, ኣማርኛ  /  Comments Off on More People Internally Displaced in Ethiopia than Syria in 2018 [Report]

Maleda Times ETHIOPIA More people have been internally displaced in East Africa this year than in any region, new figures from the Internal Displacement Monitoring Center show.REFUGEESWORLD By Bryan Bowman Last updated Sep 12, 2018 128 More people have been internally displaced in East Africa this year than in any region, new figures from the Internal Displacement Monitoring Center show. […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar